“ምርጫው በገለልተኛ አገር ይካሄድ !”

 ምርጫው ቢተላለፍ ጥሩ ነው። ወደቀጣዩ ዓመት ሳይሆን ወደ ሌላ አገር። የፖለቲከኞች፣ የመራጩ ህዝቡና የአስመራጩ ሁኔታ አሳሳቢ ስለሆነ ምርጫው በገለልተኛ አገር ቢካሄድ አዋጭ ነው። መራጩ ህዝብ ገና ምኑም ሳይያዝ የሚደግፋቸውን ወገኖች ጠቅላይ ሚኒስትርና... Read more »

እውነተኛ ንቃትና ያልተጠቀምንበት የመረጃ ኃይል

የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ዋነኛ አንቀሳቃሽ ኃይል መረጃ ስለመሆኑ ተደጋግሞ ተነግሯል፡፡ የሃያ አንደኛውን ክፍለ ዘመን ልዩ የሚያደርገው ደግሞ መረጃ ኃይል መሆኑ ብቻ አይደለም፡፡ ኃይሉ የሚገኘው በእያንዳንዱ ሰው እጅ ላይ መሆኑ ነው፡፡ ጥንት... Read more »

ሳሙኤል ተፈራ በቤት ውስጥ የዙር ውድድር ይጠበቃል

የዓለም አትሌቲክስ ከሚያዘጋጃቸው ዓመታዊ የዙር ውድድሮ መካከል አንዱ የዓለም ቤት ውስጥ የዙር ውድድር ነው። እኤአ በ2016 መካሄድ የጀመረው ይህ ውድድር በትራክና በሜዳ ተግባራት የውድድር ዓይነቶችን ማሳደግ ዓላማው ሲሆን፤ የዳይመንድ ሊግን አካሄድ የሚከተልም... Read more »

ዘውዴ ረታ – ታላቁ የታሪክ ቤተ መጻሕፍት

ዛሬ የታሪክ ጸሐፊውን ታሪክ በጥቂቱ ልንመለከት ነው። በጋዜጠኝነት፣ በዲፕሎማትነትና በተለይ በታሪክ ጸሐፊነት ዘመን የማይሽራቸው አስተዋፅዖዎችን ያበረከቱት የአንጋፋው ባለሙያ፣ አምባሳደር ዘውዴ ረታ ታሪካቸው እጅግ ሰፊ ቢሆንም ካልተዘመረላቸው የአገር ባለውለታዎች አንዱ በመሆናቸው አበርክቷቸውን አጠር... Read more »

ሶስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሲታወስ

ኢትዮጵያ ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ራሷ አሰናድታ በአገሯ ያስቀረችው ከዛሬ 58 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 13 ቀን 1954 ዓ.ም ነበር። የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተመሰረተው በ1949 ዓ.ም የካቲት ወር ላይ ነበር። መስራቾቹም... Read more »

የአጼ ዮሐንስ – ንግስ

ደጃዝማች በዝብዝ ካሳ ዓፄ ዮሐንስ አራተኛ ንጉሠ ነገሥት ኢትዮጵያ ተብለው የነገሡት ከዛሬ 148 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 13 ቀን 1864 ዓ.ም ነበር። ዓፄ ዮሐንስ አራተኛ የተንቤን ባላባት ከነበሩት የራስ ሳህለ ሚካኤል... Read more »

የሞት ቅጣት «የወረቀት ነብር» ሆኖ ሕጎቻችንን ለምን ያስጨንቃል?!

ክፍል ሁለት እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የሞት ቅጣት ዳራ በኢትዮጵያ የአገራችንን የዘመናት ልማዳዊና ዘመናዊ የሕግ አውድ ስንቃኝ ማህበረሰቡ የሞት ቅጣትን ወሳኝ መቅጫው አድርጎ የተጓዘበትን ጎዳና እስከ ዛሬ አጥብቆ መዝለቁን እንገነዘባለን። “ከባድ”... Read more »

የውሃ ሽታ የሆነው የአርሶ አደሮቹ የካሳ ክፍያ

እንደ መንደርደሪያ አቤቱታ አቅራቢዎቹ በአማራ ክልል በሜጫ ወረዳ እናምርት ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። የገጠር የእርሻ መሬታቸው (ይዞታቸው) ለቆጋ መስኖ ልማት ግድብ በመፈለጉ ይወሰድባቸዋል። አጋጣሚውም አሁን ለምናነሳው ጉዳይ እና ለባለጉዳዮቹም ለዓመታት የቅሬታ ምንጭ ሆኖ... Read more »

“የብዙሃንን ችግር ለመፍታት መሥራት ኩራት ነው”- አቶ ዑስማን ሱሩር የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

በኢትዮጵያ የህብረት ስራ ከተጀመረ ረዘም ያለ ጊዜ ተቆጥሯል። ከዕድሜው አንጻር ውጤቱ ሲታይ ግን እዚህ ግባ የሚባል እንዳልሆነ ይነገራል። ዘርፉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተነቃቃ ቢሆንም ካለው አገራዊ አቅም አንጻር ገና ብዙ የሚቀረው ነው።... Read more »

ባህል ባይኖረንስ?

ባህል ነክ አሟጋች መከራከሪያዎች “ባህል” የሚለው ጽንሰ ሃሳብ ለማንም ሰው እንግዳ አይደለም። የቃሉ ቤተኛነት እንደተጠበቀ ይሁን እንጂ ሁሉንም በጋራ የሚያስማማ ድንጋጌ ለመስጠት ግን ለምሁራኑ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ይመስላል። ሬመንድ ዊሊያምስ የተባሉ ምሁር... Read more »