የሀገሬ «የልጅነት ፖለቲካ» ቡረቃ

የሀገሬን ወቅታዊ የፖለቲካ ቡረቃና ትርምስ በሰከነ መንፈስ ስገመግም የልጅነታችንን ጊዜ ፍንትው አድርጎ ያስታውሰኛል። የልጅነት ዕድሜ መገለጫው ብዙ ነው። በአብዛኛው አብሮ አደግ ሆኑም አልሆኑ የቅጽል ስም እያወጡ መበሻሸቅ፣ መናቆር፣ ወዲያው ተጣልቶ ወዲያው መታረቅ፣... Read more »

አሳሳቢው የጦር መሳሪያ ኮንትሮባንድ ንግድ

የሠላም ሚኒስቴር የጦር መሳሪያ ዝውውርና አያያዝ ላይ የሚመክር ስብሰባ ሰሞኑን በአዲስ አበባ አካሂዷል። ስብሰባው የጦር መሳሪያ ለዜጎች ደህንነት ከፍተኛ ስጋት እያሳደረ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ በአያያዝና ዝውውሩ የጥብቅ ቁጥጥር አስፈላጊነት ላይ ትኩረት ሰጥቶ... Read more »

“መጀመሪያ የመቀመጫዬን” ካለችው ዝንጀሮ አንሰዋል!

ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል።በአንድ የገጠር መንደር ውስጥ የሚኖሩ ድሃ ባልና ሚስት ገበሬዎች ነበሩ።ከዕለታት አንድ ቀን ከሚያረቧቸው ዶሮዎች መካከል አንዷ የወርቅ እንቁላል ጣለች።ገበሬዎቹ ባልና ሚስቶች በሆነው ነገር እየተደነቁ እንቁላሉ የወርቅ መሆኑ እንዲመረመር... Read more »

የኦሊምፒክ ችቦ መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ በተለያዩ ክልሎች ይዞራል

በተያዘው ዓመት መጨረሻ በሚካሄደው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት አካል የሆነው ችቦ የመለኮስ ስነ-ስርዓት በመጪው እሁድ የሚጀመር ይሆናል።በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ የሚጀመረው ችቦ ማብራት በዕጣው መሰረት በተለያዩ ክልሎች የሚዘዋወርም ይሆናል፡፡ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ቅድመ... Read more »

ካፒቴን ዓለማየሁ አበበ … ፋና-ወጊው ንስር

የዛሬው ባለውለታችን ከኢትዮጵያም አልፎ የአፍሪካ ኩራት መሆን የቻለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ታሪክ ሲወሳ አብረው የሚነሱት፣ የንግድ ጄት (Jet) በማብረር የመጀመሪያው አፍሪካዊ መሆን የቻሉት ካፒቴን ዓለማየሁ አበበ ናቸው። ዓለማየሁ ከአቶ አበበ ደስታ እና... Read more »

የእቴጌ ጣይቱ ስንብት

አዲስ አበባን የቆረቆሯትና ከአድዋ ድል መሪ ተዋንያን መካከል ዋነኛዋ የነበሩት እቴጌ ጣይቱ ብጡል ህይወታቸው ያለፈው ከ102 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት የካቲት አራት ቀን 1910 ዓ.ም ነበር። እቴጌ ጣይቱ ነሐሴ 12 ቀን 1832... Read more »

የሰበር ሰበር እና መሰረታዊ የሕግ ስህተት በፍርድ ቤቶች ረቂቅ አዋጅ

ፍርድ ቤቶቻችንን በወፍ በረር እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! መንግሥትን ሦስት አካላት ናቸው አምዶች ሆነው የሚያቆሙት – ሕግ አውጪ፣ ሕግ አስፈጻሚና ሕግ ተርጓሚ። ሕግ ተርጓሚዎቹ ፍርድ ቤቶች ናቸው። እነዚህ አካላት አንዱ ከሌላው... Read more »

ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

 ጥር 6 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሠራተኞቹን ቅሬታና የአስተዳደር አካላት ምላሽ የያዘ ዜና እንዲሁም ‹‹ከአየር መንገዱ ዝና በስተጀርባ›› በሚል ርዕስ ደግሞ በፍረዱኝ ገጽ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ላይ ሰፊ ዘገባ... Read more »

ጽልመት የወረሳቸው የላስቲክ ቤት ነዋሪዎች

ወደ አንድ ጎን ያዘመመው ታድፖሊን ሸራ ከአናቱ መጠናቸው አነስተኛ ድንጋዮች ተበትነውበታል። ላስቲኩን ለመወጠር ያረፉት ቋሚ እንጨቶች ከላይ ያረፈባቸው የድንጋይ ሸክም የከበዳቸው ይመስላሉ። እናቶች የ“ስጥ” ላስቲካቸው ንፋስ እንዳይረብሸው ዳር ዳሩን በድንጋይ እንደሚያስይዙት ሁሉ... Read more »

“ዜጎች በኑሯቸው የተመቻቸው መሆን ከፈለጉ የመንግስት ሰራተኛ መሆን የለባቸውም”-የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር በዛብህ ገብረየስ

የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በማኔጅመንት ሰርተዋል፤ በጋዜጠኝነት የፖስት ግራጅዌት ሰርተፍኬት አላቸው፤ ከሊደርሺፕ ዩኒቨርሲቲ የብቃት ማኔጅመንት (ኮምፒተንሲ) ላይ ማስተር ፕሮፌሽናል በሚል ማዕረግ እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ወደ አውስትራሊያ አቅንተውም በፐብሊክ ፖሊሲ ማኔጅመንት የሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪያቸውን ሰርተዋል ።... Read more »