ከፖለቲከኞች “የፖለቲካ ፍልስፍና”ሕዝብ ነጻ ሆኖ መኖር አይችልም?

አንዳንዴ ግራ ሲገባ ግራ የሚያጋቡ ጥያቄዎች ይጠየቃሉ:: አንዳንዴም ብዙ የተባለበት ጉዳይ ደግሞ እንዲባልለት በሁኔታዎች አስገዳጅነት ጥያቄ ይቀርባል:: በዛሬው ነጻ የግል ሃሳብ መድረኬ ላይ ብዙ ቢባልለትም ጥቂት እንኳን ሊገባን ባልቻለ አንድ መሠረታዊ ሀገራዊ... Read more »

ዳግማዊ ውጫሌ?

ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች አንድ የተለመደች አባባል አለቻቸው፡፡ “የዘንድሮውን በዓል ለየት የሚያደርገው…” የምትል፡፡ አዎ!.. የዘንድሮውን 124ኛ የአድዋ በዓል ለየት የሚያደርገው የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለአድዋ ባለድሎቹ ኢትዮጵያውያን ማስጠናቀቂያ አዘል መግለጫ ባስነገረ ማግስት የሚከበር መሆኑ ነው፡፡... Read more »

አድዋን በጀግንነት ወይስ በመሰረት ድንጋይ ብዛት?

 ከአስተማሪው ፊት ለፊት ካልተቀመጠ ትምህርት እንደማይገባው የሚያስብ የትምህርት ቤት ጓደኛ አልገጠማችሁም? የጥናት ክፍል ስላላዘጋጀሁለት፣ አስጠኚ ስላልቀጠርኩለት፣ ላፕቶፕ ስላልገዛሁለት ወዘተ… ልጄ በትምህርቱ ሰነፍ ሆነ የሚል ቀልማዳ ወላጅስ ታዝባችሁ አታውቁም? አዎ! እንዲያው የድክመት መጠቅለያው... Read more »

ከጠብ-መንጃው ድምጽ ጀርባ ያልተሰማው የሕዝብ ድምጽ

ቅኝ ግዛትና ባለድሉ የአፍሪካውን አንድነት ድርጅት የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እና የጋናው ፕሬዚዳንት ክዋሜ ንኩሩማህ መሪ ሚና የተጫወቱበትና እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ግንቦት 25 ቀን 1963 በአዲስ አበባ የተፈረመው የአፍሪካ... Read more »

ኢትዮጵያዊው ብስክሌተኛ በቱር ደ ሩዋንዳ አሸነፈ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ዓመታዊው ፔፕሲ የአዲስ አበባ ክለቦች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ለ37ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ይገኛል።ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው ውድድሩ በተለያዩ ርቀቶች የሩጫና ሜዳ ተግባራት... Read more »

በከተማው የክለቦች ቻምፒዮና ክብረወሰን ተሻሻለ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ዓመታዊው ፔፕሲ የአዲስ አበባ ክለቦች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ለ37ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ይገኛል።ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው ውድድሩ በተለያዩ ርቀቶች የሩጫና ሜዳ ተግባራት... Read more »

ሐዲስ ዓለማየሁ – ስመጥሩ ደራሲና ዲፕሎማት

‹‹ፍቅር እስከ መቃብር›› የሚባለው ልብ ወለድ ድርሰት ዛሬም ድረስ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተወዳጅነትንና ተደናቂነትን ያተረፈ ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ ስራ ሆኖ ዘልቋል። የ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር›› መጽሐፍ ደራሲ የክብር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ በብዙ ኢትዮጵያውያን... Read more »

ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን ሲታወስ

አንጋፋ ደራሲ፣ ገጣሚና ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን ልክ የዛሬ 14 ዓመት የካቲት 18 ቀን 1998 ዓ.ም ነው እረፍቱ የተሰማው። የዚህን ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ከልደቱ እስከ ስንብቱ ያከናወናቸውን ድንቅ ተግባራት እናስታውሳለን። በ1928 ዓ.ም ፋሺስት... Read more »

የሕሊና ጉዳት ካሣ ከውል ውጭ በሆነ አላፊነት

የሕሊና ጉዳት ምንድን ነው? እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ጉዳት የሚባለው ሁኔታ ጠቅለል ባለ አገላለጽ በአንድ ሰው ጥቅም ላይ የሚደርስ ኪሣራ (Loss) ነው። ይኸውም የግለሰቡን ኢኮኖሚያዊ (የገንዘብ) ወይም የሕሊና (የሞራል) ጥቅምን የሚነካና... Read more »

ያልተፈታው የአርበኞቹ የዓመታት ቅሬታ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የተቸሯት ገፀ በረከቶች የጠላት ዓይን ማሳረፊያ ሆና እንድትቆይ አድርጓታል። መልከዓ ምድራዊ አቀማመጧ፣ ተስማሚ አየሯ፣ ለም አፈሯ፣ ታላላቅ ወንዞችና ሐይቆቿ ለመስፋፋት ዓላማ የነበራቸው ታላላቅ የሚባሉ የዓለም አገራት ትኩረትና ቀልብ እንድትስብ ዋነኛ... Read more »