ለማስታወስ፤ ቅሬታ አቅራቢ አቶ በዛብህ ታምሩ ወደ ዝግጅት ክፍላችን ለመምጣት መሰረታዊ ምክንያት ሆኖኛል ብለው የነበረው የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ያስቀመጠውን ራዕይ ለማሳካት በትክክለኛው የስራ ሂደት ላይ ባለመሆኑ ሂደቱ እንዲስተካከል ችግሩን... Read more »
የኢሚግሬሽን ዜግነት ጉዳዮች አገልግሎት ከ 1930 ዎቹ ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ሥራ ላይ እንደዋለ መረጃዎች ያመለክታሉ ። አገልግሎቱ በሀገሪቱ የረጅም ዓመታት እድሜ ቢኖረውም እስከ አሁን ሊሻገራቸው ያልቻላቸው በርካታ ችግሮች እንዳሉበት ይነገራል። በአሁኑ ወቅት... Read more »
ጤና ይስጥልኝ! እንዴት ይዟችኋል እናንተዬ? ሌላው የመገናኛ መንገዳችን እድሜ ለኮሮና እየጠበበ መጥቷል። እናም ብቸኛው የሃሳብ መድረካችን በሆነው የአዲስ ዘመን ገበታችን ካለሁበት ሆኜ እቺን የሃሳብ እንጎቻ ላጋራችሁ ወደድኩ። ጎበዝ ይኸ ነገር ከአጭር ጊዜ... Read more »
የኮሮና ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) ካስከተለው ማህበራዊ ቀውስ ጋር ተያይዞ በዓለም ላይ የሐሰተኛ እና የተዛቡ መረጃዎች ፍሰት አሻቅቧል። አገራችንም የዓለም ማህበረሰብ አንድ አካል በመሆኗ በዚህ ረገድ አደጋ ተደቅኖባታል። ጋዜጠኛ ሽመልስ መርሳ ከኮሮና ቫይረስ... Read more »
ኮሮና ኢትዮጵያ ገብቶ ሲሳዮቹን መቁጠር በጀመረበት ማግስት አገሪቱን የነቀነቀ ዜና ተሰማ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው መረጃ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ከሚገኙ ትውልደ... Read more »
ዓለም በተለያየ ጊዜ አስከፊና አሰቃቂ ወረርሽኞችን አስተናግዳለች። እንዲያውም አንዳንዶቹ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ነጥቀው አልፈዋል። ከመቶ ምናምን ዓመታት በፊት ሚሊዮን በጣም ብዙ ነበር። እነዚህ አሰቃቂና ጨካኝ የበሽታ ወረርሽኞች ግን ያለርህራሄ ሚሊዮን ዜጎችን... Read more »
የውል ግዴታ ቀሪ መሆን እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከጥቂት ጊዜያት በፊት ውልን ከመሰረዝና ከማፍረስ ጋር በተያያዘ አንድ ጽሑፍ ለአንባብያን ማድረሳችን ይታወሳል።በዚያ ጽሑፍ ታዲያ በውል ውስጥ የተቋቋመ ግዴታ ቀሪ ከሚሆንባቸው ምክንያቶች ውስጥ... Read more »
እንደመንደርደሪያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ አስተዳደር ዞን ቀወት ወረዳ ነዋሪዎች እነ ዶሰኛው አጎናፍር 67 ሰዎች በአንድ ላይ ያቀረቡትን አቤቱታ የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ይመለከታል:: አቤቱታ አቅራቢዎቹ በአካባቢያቸው ከሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት... Read more »
በተለያዩ ጊዜያት ወቅትን እየጠበቁና እንዲሁም ምንም ዓይነት አስገዳጅ ምክንያት በሌለበት ሁኔታ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጣ ሸቀጥ የሆኑ ምርቶችን የሚደብቁ ፣ ከዋጋቸው በላይ የሚሸጡ በርካታ ነጋዴዎችና የንግድ ድርጅቶች ሲያጋጥሙ ቆይተዋል። በተለይም በአገር ላይ ችግር... Read more »
ያለፉትን ሰንበቶች (ቅዳሜ እና እሁድ) ቤቴ አረፍ ብዬ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን እያዟዟርኩኝ እመለከት ነበር። አልጀዚራ፣ ቢቢሲ፣ ሲኤንኤን፣ ቪኦኤ…በሚገርም ሁኔታ ዜና እና ትንታኔያቸው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ብቻ የጎላበት ነበር። የእኛዎቹ እነኢቲቪም እንደዚያው። ምናልባትም... Read more »