« ዋጋ ከፍሎና ራስን ሰጥቶ ሌላውን ማዳን መቻል መታደል ነው» የአገር አቀፍ ኮቪድ 19 ዋና ግብረ ኃይል ኮሚቴ አባልና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ – ወይዘሮ አዳነች አቤቤ

በሳይንሳዊ ስሙ ኮቪድ 19 በመባል የሚታወቀው የኮሮና ቫይረስ ድንገት ተከስቶ ዓለምን በከባድ ጭንቀትና ስጋት ወስጥ ከከተታት ወራት እየተቆጠሩ ነው።በዚህም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የዓለም ሕዝቦች በበሽታው ተጠቅተዋል ፤ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ለህልፈተ ህይወት ተዳርገዋል።... Read more »

ሥነ ምግባሩ የተዘነጋው የሀገሬ የኮሙዩኒኬሽን ሙያ

መንደርደሪያ፤ “ኮሙዩኒኬሽን” ለሚለው ቃል ብዙዎቹ የተለያየ የአማርኛ ፍቺ ቢሰጡትም ተዘውትረው በአቻ ትርጉምነት የሚደመጡት ግን “ግንኙነት” እና “ተግባቦት” የሚሉት ዋነኞቹ ናቸው። በግሌ ሁለቱም የአማርኛ ፍቺዎች “ኮሚዩኒኬሽን” ለሚለው ሰፊ ጽንሰ ሃሳብ ምሉዕ ይዘቱን በሚገባ... Read more »

እንኳን አደረሰህ ኮሮና !

በአዲስ አበባ በሚገኙ በነባር ሰፈሮች ህይወት እንደ ቀድሞ እየፈሰሰች ነው። ምንም እንዳልተፈጠረ በዓሉን እንደቀድሞው ተሰባስበው በፌሽታ ያከበሩ ብዙዎች ናቸው። ፈጣሪን ማረን ፤ አድነን የምንለው ለወረርሽኙ ተመቻችተን ነው። በየሚዲያው የሚለፈፈው ለእርሱ ሳይሆን ለሌላ... Read more »

ታሪክና ትውልድ እንዳይወቅሱን …!

ይህን አጀንዳ በመቅረፅ እያለሁ ዩናይትድ ስቴትስ በኖቭል ኮሮና ቫይረስ እየደረሰባት ባለ ጉዳት ቻይናን በመብለጥ አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ይህ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቸልታ ያመጣው ዳፋ ነው። ወረርሽኙን ለመከላከል እያንዳንዷ ሰዓት ትርጉም አላት።... Read more »

ከአሳሳቢው የኑሮ ውድነት ጀርባ ያለው ያልተነቃበት መንስኤ

ዓለማችን እና ከድህነት የመውጣት ሰናይ ዕቅዷ ዋነኛው የሰው ልጆች ጠላት ድህነት መሆኑ የገባት ዓለማችን በተናጠል ስታደርግ የነበረውን ጥረት ወደ ጋራ ትግል ቀይራ በድህነት ላይ ይፋዊ ዘመቻ ከጀመረች ሁለት ድፍን አስርታትን ጨርሳ ወደ... Read more »

ይድነቃቸው ተሰማ – ደማቁ የእግር ኳስ ባለታሪክ

እግር ኳስን ተጫውቶታል … አሰልጥኖታል … መርቶታል።አመራርነቱ ደግሞ ከኢትዮጵያም የተሻገረ ነበር።በእነዚህ እግር ኳሳዊ ተግባራት ሁሉ ወርቃማ ስኬቶችን ተጎናፅፏል።ዛሬ ይህን መሰል ደማቅ ታሪክ መፃፍ የቻለውን የአንጋፋውን የስፖርት ሰው የይድነቃቸው ተሰማን ታሪክ በጥቂቱ እንመለከታለን።... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ማክሰኞ ሐምሌ 28 ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከህመም እፈውሳለሁ በሚል የሴቶችን ጉንጭና ጡት እየመጠጠ ገንዘብ የተቀበለ ሰው ፍርድ ቤት መቅረቡን በመግለጽ ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር። ጉንጭና ጡት በመምጠጥ ህመምተኛን... Read more »

ቃኘው ሻለቃ በኮሪያ

1122 መኮንኖችንና ወታደሮችን ያካተተው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የቃኘው ሻለቃ ጦር ተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሥር ተሰማርቶ በኮሪያ ጦርነት ለመሳተፍ ከጂቡቲ ወደብ የተንቀሳቀሰው ከ69 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሚያዚያ 8 ቀን 1943 ዓ.ም ነበር። ከ70... Read more »

ሁሉም ዜጋ በራሱም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊያውጅ ያስፈልጋል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለምን?

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ባለፉት ጥቂት ዓመታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቤተኛችን ሆኗል። የ1997ቱን ምርጫ ተከትሎ እንዲሁም ሕዝባዊ ተቃውሞው በበረታበት የለውጡ ዋዜማ የታወጁት አዋጆች “ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ የሚጥል ሁኔታ ተፈጥሯል” የሚል... Read more »

ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የመንግስት ነው

ሚዛናዊነት ማንም ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ብዕር ከመጨበጡ በፊት ሊገነዘበው የሚገባ የጋዜጠኝነት ሀሁ…ነው። ሚዲያዎች ወይም ጋዜጠኞቻቸው በግል ስሜት ወይም በጥቅማቸው ላይ ተመስርተው በዜጎች እና ህጋዊ ሰውነት ባላቸው አካላት ላይ የስም ማጥፋት ወንጀልን እንዳይፈፅሙ... Read more »