የቀውስ አውርድ ሟርት … !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛውን (አንዳንድ ወገኖች በለውጡ ማግስት የሚካሄድ የመጀመሪያ ምርጫ እንጂ ስድስተኛ ሊባል አይገባም ሲሉ ይሞግታሉ ፤ በይዘቱም ሆነ በቅርጹ ከቀደሙት ምርጫዎች የተለየ ነው ብሎ በማመን፤) ሀገራዊ ምርጫ በኮቪድ 19... Read more »

‹‹ብሞትም እውነት እየተናገርኩ ነውና ነፍሴ አትጨነቅም›› ጳውሎስ ኞኞ

ዛሬ በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ሙያ ታሪክ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሰው፤የአስደናቂ ሰብዕና ባለቤት ከነበረው … ከጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ ሠዓሊ፣ የታሪክ ፀሐፊ … ጳውሎስ ኞኞ አስገራሚ የሕይወት ጉዞ መካከል ጥቂቱን እንመለከታለን:: ጳውሎስ የተወለደው ኅዳር 11... Read more »

የኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ዘመን ጎራ ማለት እና እንግዳው የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን ሕግ

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ለአገራችን እንግዳ የሆነው የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን ረቂቅ አዋጅ ከሰሞኑ ብቅ ማለቱን ተከትሎ በቀደመው ሳምንት እትማችን በሕጉ ዙሪያ አንዳንድ ጉዳዮችን መዳሰሳችን ይታወሳል:: ተከታዩን ክፍል እነሆ:: ማህተም እና እማኞች በኤሌክትሮኒክ... Read more »

የደንጎላትና አካባቢው ሕዝብ ያልተዘጋ ዶሴ

እንደመንደርደሪያ፤ ከመቀሌ ከተማ ወደ ሳምረ የሚወስደው መንገድ ‹‹ወረዳችን ይመለስልን›› በሚሉ የሕንጣሎ ነዋሪዎች ደንጎላት በሚባል አካባቢ ይዘጋል። ለመዘጋቱ ምክንያት ደግሞ ‹‹ሕንጣሎ ወጀራት›› ተብሎ ይጠራ የነበረው ወረዳ ለሁለት ተከፍሎ፤ ወጅራት እራሱን የቻለ ወረዳ ሲሆን፤... Read more »

“በአዋጁ አፈጻጸም ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል ለማለት የሚያስችል ተግባር አላገኘንም”አቶ ጴጥሮስ ወልደሰንበት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ሰብሳቢ

በኢትዮጵያ እየተስፋፋ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለአምስት ወራት የሚቆይ ነው። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ባለፈው ወር መባቻ ላይ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሰጠው ማብራሪያ መሰረት ውሳኔው በመላው... Read more »

ለፖለቲካዊ ወፈፍተኝነት የሀገራዊ “ሃይድ ፓርክ!?” አስፈላጊነት

መስማሚያ ጥቁምታዎች፤ አሃዱ፡- ወፈፍተኝነትን ከምን አንጻር? በጸሐፊውና በአንባብያን መካከል የጋራ መግባባት ለመፍጠር እንዲረዳ በርዕሱ ውስጥ የተጠቀሱትን ግር የሚያሰኙ አንዳንድ ሃሳቦች ቀድሜ በአጭሩ ላብራራና ላስተዋወቅ:: “ወፈፌ” የሚለውን ቃል በሀገራችን የትኛውም ክፍል ነዋሪ የሆነ... Read more »

ምርጫን ተወዳድሮ ወይስ ተወነጃጅሎ

ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ከተመሰረተች እነሆ በቅጡ የማይታወቁ በሺዎች የሚቆጠሩ (ግማሹ 3 ሺህ ግማሹ 2 ሺህ ሌላው ደግሞ 6ሺህ አመታትን ይቆጥራሉ) ምእተ አመታትን አስቆጥራለች። በነዚህ ዓመታቶች የተበታተኑ መዋቅራዊ ሂደቶች፣ ለጠላት በር ከፍቶ... Read more »

አገር የቋጠረችው ጥሪት በጠራራ ፀሐይ ሲጣራ ዜጎች ምን ይሉ ይሆን?

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችን ጥቅማጥቅም ለማሻሻል ነሐሴ 8 ቀን 2011 ዓ.ም መመሪያ አውጥቷል። መመሪያው ተመላሽ የማይደረግ ተንቀሳቃሽ ስልክና ላፕቶፕ ተገዝቶ ለከፍተኛ ኃላፊዎቹ እንዲሰጥ ያዝዛል። የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ከአንድ... Read more »

‹‹አየህ ጭን ገልጦ አፍ ሸፍኖ አይሆንም…››

‹‹ሞት ይቅር ይላሉ ሞት ቢቀር አልወድም፤ አፈሩም ድንጋዩም ከሰው ፊት አይከብድም›› ያልታወቀ ባለቅኔ… ጎህ ቀዶ አረፋፍዷል። በጎዳናው አፋቸውን በቁራጭ ጨርቅ የሸፈኑ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከወዲያ ወዲህ ይራኮታሉ። ቀኑ ፀሐያማ ቢሆንም የስጋት ደመና... Read more »

የሠርግ ቀን የሕዝብ ወኪሎች

ለሕዝብ ፍላጎት የመታገል የፊት መስመር ሚና ሁሌ ተደጋግሞ እንደሚባለው ዴሞክራሲ የረጅም ጊዜ ግቦችን ያነገበና በሂደት የሚገነባ የአስተዳደር ሥርዓት ነው።ታዲያ የግንባታ ሂደቱ የመጨረሻ ግብ ሕዝብን የሥልጣን ባለቤት ማድረግ ነውና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት ሁሉም... Read more »