ክፍል አንድ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ትውልድ እንዲህ ባለ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ሲገኝ በአስተዋይነት አኩሪ ታሪክ ጽፎ ማለፍ ይገባዋል:: ፈታኙን ወቅት በጥበብ ተሻግሮ ሀገርን ከነክብሯ ለልጆቹ የሚያስረክብ ትውልድ ዘለዓለም በበጎ ይወደሳል::... Read more »
ስኬታማ ሰዎችን ከሌሎች ሰዎች ከሚለዩዋቸው ምክንያቶች መካከል አንደኛውና ዋነኛው ነጥብ መጥፎ አጋጣሚዎችን አቅጣጫቸውን አስቀይረው ለመልካም ነገር የመጠቀም ችሎታቸው ነው:: እነዚህ ሰዎች የነገሮችን ተቃርኗዊ ሁለትዮሽ ተፈጥሮ(Paradoxical Duality Nature) በሚገባ የተረዱ ናቸው:: ሰውን ጨምሮ... Read more »
እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም ዓድዋ፣ የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት/ጦር በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ:: ጣልያኖች ዓድዋ ላይ ድል... Read more »
የኢትዮጵያን 50 ከመቶ የገጸ ምድር የውሃ ክምችትን እንደያዘ የሚነገርለትና የዓለም የሥነሕይወት ቅርስ የሆነው ጣና ሐይቅ በእምቦጭ አረም መወረር ከጀመረ ስምንት ዓመታት ተቆጥሯል። በነዚህ ሁሉ ዓመታት ኃይቁን ከተጋረጠበት የመጥፋት አደጋ ለመታደግ የሚያስችል መፍትሄ... Read more »
ኢትዮጵያን ለ 17 ዓመታት ያስተዳደረው ወታደራዊ መንግሥት «ደርግ» አማጺ ቡድን እያለ በሚጠራው ኃይል ከሥልጣን የተወገደው ከ29 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም ነበር:: ከ1966ቱ አብዮት አንስቶ ኢትዮጵያን ለ17 አመታት... Read more »
ታህሳስ 8 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ደረቅ ቼክ በመጻፍ “የመጀመሪያዋ አጭበርባሪ” ያላት ግለሰብ ስለመከሰሷ የሚገልጽ ዘገባ አስነብቦ ነበር:: ለመጀመሪያ ጊዜ በቼክ አጭበረበረች የተባለች ተከሰሰች በባንክ ተቀማጭ ገንዘብ ሳይኖራት ያላት... Read more »
ግብርና ለዓለም ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ የሆነ ዘርፍ ነው፡፡ ያለ ግብርና የሰው ልጅ ህልውና ቀጣይነት አይኖረውም፡፡ በዚህም ምክንያት የዓለም ሀገራት ያላቸውን አቅም ሁሉ አሟጠው የግብርናውን ሴክተር ለማዘመንና ምርትን በሚፈለገው መጠን ለማቅረብ ከላይ እታች... Read more »
የአጋፋሪ እንዳሻው ወግ፤ ደራሲ ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር አንድ አይረሴ ገፀ ባህርይ አበርክቶልን አልፏል – አጋፋሪ እንዳሻውን:: የደራሲው ወዳጆች በአንቱታ የሚያስታውሷቸውና ታሪካቸውን ደጋግመው የሚያነቡላቸው እኒህ አዛውንት ገፀ ባህርይ የደራሲ ስብሐትን ያህል ይታወቃሉ ቢባል... Read more »
እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2012 ዓ.ም የምኖርበት ባሻ ወልዴ ኮንዶሚኒየም የኮሚቴ አባላት አንዱ ስልክ ደወለልኝ፤ አነሳሁት:: ከፓስተር የጤና ባለሙያዎች ድንገተኛ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለማድረግ መምጣቸውን ነገረኝና መገኘት እችል እንደሆን ጠየቀኝ:: ፍቃደኝነቴን ገልጬ... Read more »
ኮሮና ከምድረገጽ ጠፍቶ ወደ ቀደመ የህይወት ዘይቤው ለመመለስ የማይጓጓ ሰው የለም:: ታዲያ ሁሉም ሰው አንድ አይነት ጉጉት የለውም:: ወደ ስራ መመለስን የሚናፍቀው ብዙ ነው:: መሰባሰብ ፣ መጨባበጥና መተቃቀፍም ያማረው በገደቡ ምክንያት ተማርሯል::... Read more »