አንዳንድ ጊዜ ሳስበው መላው የሰው ልጅ ታሪክ የፍርሐት ታሪክ ይመስለኛል።ምክንያቱም ሰው በኖረባቸው ዘመናት ሁሉ ራሱን ሲፈራ ኖሯል።ማለትም “ከራሴ ወገን ጥቃት ሊሰነዘርብኝና ልጠፋም እችላለሁ” በሚል የራስ ፍርሐት ከመሰሉ ሊሰነዘርበት የሚችለውን ጥቃት ለመመከትና ከሚያስበው... Read more »
በኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ መሥራች፣ የአሥራ ሦስት ወራት ፀጋ (13 Months of Sunshine) በሚል መጠሪያ የአገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ ለበርካታ ዓመታት ሲያስተዋውቅ የኖረውን ስያሜ /መለያ/ የፈጠሩ፣ እድሜያቸውን በሙሉ ኢትዮጵያን ያስተዋወቁ፤ እንዲሁም በዘርፉ በርካታ ሥራዎችን... Read more »
ታህሳስ 7 ቀን 1965 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ አንድ ሰው ገድላችኋል ተብለው 500 ሰዎች መከሰሳቸውን በተከ ታዩ ዘገባ አስነብቦ ነበር፡፡ በአንድ ሰው ሞት 500 ሰዎች ተከሰሱ እስካሁን ድረስ በሕግ ታሪክ ውስጥ... Read more »
በመሪነት ብቃታቸው ከተመሰከረላቸው ኢትዮጵ ያውያን ሴቶች አንዷ የሆኑት የአጼ በካፋ ባለቤት ፣ የአጼ ኢያሱ ዳግማዊ (የቋረኛ ኢያሱ) እናትና የአጼ ኢዮአስ አያት እቴጌ ምንትዋብ ብርሃን ሞገሳ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ከ247 ዓመታት በፊት... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በምርጫ ላይ ያሳረፈውን ጥቁር ጥላ በተመለከተ ዳሰሳ ማድረጋችን ይታወሳል። በዚህኛው ጽሑፋችን ደግሞ ከሕገመንግሥት ትርጉም ጋር በተያያዘ ማብራሪያ እናቀርባለን። የሕገመንግሥት ዝምታ አለ... Read more »
ዕለቱ ብዙዎች የረፋዷን ደማቅ ፀሐይ መውጣት ከመኝታቸው ሳይነሱ ለመጠባበቅ እንደሚሹት ዓይነት ነው፡፡ ማልጄ ከተገኘሁበት የሥራ ቦታዬ ስደርስ ዕድሜ የጠገበና ያደፈ ነጭ ጃኬታቸው እጅጌ ስር በርከት ያሉ ወረቀቶችን የሸጎጡ አንድ አባት ተመለከትኩ፡፡ ሁኔታቸው... Read more »
የ2012 የትምህርት ዘመን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ሞቅ ደመቅ ብሎ ነበር የተጀመረው። በተለይም የከተማ አስተዳደሩ በመንግስት ትምህርት ቤት ለሚማሩ ተማሪዎች የደንብ ልብስ አሰፍቶ ሁሉን ተማሪ አንድ አይነት በማልበስ፣ የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ በማሟላት ፣... Read more »
የብዙ ኢትዮጵያዊያን ሕይወት በተቃርኖ የተሞላ ይመስላል። ተቃርኗችንን የምናወሳስብባቸው ማጠንጠኛዎች ደግሞ ቁጥራቸውና ዘውጋቸው ዝንጉርጉር ነው። ሲያሻን ራሳችንን “ባለ ብዙ የመልካም ባህሎች ቱባ ባለጠጎች” እያደረግን “ልዩ ማንነታችንን” ስንሰብክ አፋችንን አይዘንም። “ቱባ ባህሎች እያለን ለምን... Read more »
የምሥረታውን 45ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ዘንድሮ በየካቲት ወር ያሳለፈው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሰሞኑን ያወጣውን መግለጫ አየሁት። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከግንቦት 15 እስከ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባው መጪውን ምርጫ ከፊታችን... Read more »
ይህ ዓመት እንደ ከዚህ ቀደሞቹ ቢሆን፤ በስፖርቱ ዓለም በተለይ በዚህ ወቅት በርካታ ውድድሮች፣ ጉባኤዎችና ሥልጠናዎች ሊካሄዱ ይችሉ ነበር። ነገር ግን ሳይታሰብ ተከስቶ ዓለምን ባዳረሰው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ወረርሽኝ ምክንያት ውድድሮች ብቻም ሳይሆኑ... Read more »