በዛሬው ምልከታችን ከውልደት ጀምሮ እስካሁን ድረስ በኮሮና ዙሪያ በስፋት የተሰራጩ የሴራ ትንተናዎችን በማሳየት በሽታው ለሴራ ተጋላጭ ሆኖ ወደ ምድራችን መምጣቱንና አሁንም የሴረኞች ግብዓት ሆኖ መቀጠሉን ተጨባጭ ማሳያዎችን እያነሳን ለማየት እንሞክራለን። ከወረርሽኙ ጋር... Read more »
የኢትዮጵያ የባንክ ሥርዓት አሁን ያለበት ደረጃ ላይ እንዲደርስ ብዙ ባለሙያዎች አስተዋጽኦ አበርክተዋል። የአገሪቱን የባንክ ዘርፍ የመሩት የመጀመሪያዎቹ የባንክ ሥራ አስኪያጆች የውጭ አገራት ዜጎች ነበሩ። ‹‹ኢትዮጵያውያን ለባንክ ሥራ አመራር ብቁ አይደሉም›› የሚለውን አስተሳሰብ... Read more »
ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ የተወለዱት ከ128 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሐምሌ 16 ቀን 1884 ዓ.ም ነበር። ተፈሪ መኮንን ከአባታቸው ከልዑል ራስ መኮንን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ የሺ እመቤት ሐረርጌ ውስጥ ኤጀርሳ ጎሮ... Read more »
ግንቦት 19 ቀን 1967 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ” ምላስ ሲተርፍ ” በሚል ርዕስ ከዚህ ቀደም ስልጣን ላይ የነበሩ ኃይሎች ለውጡን ለማደናቀፍ እየጣሩ ስለሆነ ሕዝቡ ለእነዚህ አካላት ጆሮውን መስጠት የለበትም ሲሉ... Read more »
መንደርደሪያ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የዓባይ ጉዳይ ዛሬም በሞቅታ ላይ ነው። በተለይም የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ጋር በተያያዘ የግድቡ ጉዳይ ዓይነተኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል። ኢትዮጵያ ከምድሯ በሚፈልቀው የዓባይ ወንዝ... Read more »
የትውልድ ቦታቸው ወሎ ገፍረ በሚባል አካባቢ ነው። እስከ ሰባት ዓመታቸው በከብት ጠባቂነት አሳልፈዋል። ቤተሰቦቻቸውን በሞት ሲነጠቁ ሳዑዲ ዓረቢያ በሚኖሩ ታላቅ ወንድማቸው አማካኝነት ወደሳዑዲ ለመሻገር ቻሉ። እስከ 12ኛ ክፍል የተማሩት በመካ መዲና ነው።... Read more »
መግቢያ ውዝግቡ ስር የሰደደ ነው። የጥያቄው ዕድሜም የገፋ ነው። ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ አልትራሳውንድ የሕክምና መሣሪያ ለጥያቄው መነሻ ነበር። አሁንም የውዝግቡ አስኳል ይኸው መሣሪያ የሆነ ይመስላል።፡ መነሻው በአገሪቱ በሕመም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እንዴት እንድረስላቸው... Read more »
አራት ኪሎ የሠልስቱ ፓርላማዎች ወንበር ከታሪክ ምሁራንና ተመራማሪዎች በተሻለ ቅርበት አራት ኪሎን የሚናፍቋት፣ የሚመኟትና በህልምም ሆነ በቅዠት የሚንገበገቡላት ከታሪክ ምሁራን ይልቅ ሥልጣን ናፋቂዎቹ ፖለቲከኞች መሆናቸው በሚገባ ይታወቃል። “ለታሪክ ባለሙያዎች ይብላኝላቸው እንጂ” አራት... Read more »
ሀገራችን በታሪኳ ከፈጸመቻቸው እየፈጸመቻቸው ካሉ ግዙፋን ፕሮጀክቶች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጨምሮ አንድ ላይ ቢደመሩ የ”አረንጓዴ አሻራ”ን ያህል ክብደት አልሰጣቸውም። የህዳሴውም ሆነ የሌሎች ታላላቅ ግድቦች ህልውና የሚወሰነው ዛሬ በትጋት በምንከውነው የአካባቢ ጥበቃ... Read more »
ሰሞኑን በቴሌቪዥን ጣቢያዎችና በጋዜጦች የሚታየው ነገር አንድ የአገር ቤት የቃል ግጥም አስታወሰኝ። ይሄን የቃል ግጥም ስካር የተሰማው ሰው ያንጎራጉረዋል። አንዳንዴ ደግሞ የሚሰራው ሥራ ሲሰለቸውም ያንጎራጉረዋል። ነገርየው በፉከራ ዜማ ነው የሚባለው። ጅንኑ ጂን... Read more »