ዳኛው ቀማኛው

ይቤ ከደጃች . ውቤ  ሰሞኑ የገጠመኝ አንድ ገጠመኝ እንካችሁማ ።ወጌን በዚያ አጣፍጬ ልጀምር ። አንድ ሽማግሌ “ጎበዝ እንደምን አላችሁ… እእ.. አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ… የሚባል ተረት ታቃላችሁ?” ብለው አንድ ሞቅ ያላቸው ሽማግሌ... Read more »

ክስ እንዴት ይነሳል?

ጌትነት ምህረቴ በቅርቡ በእነ አቶ ጃዋር መሃመድ ላይ ከቀረቡ ተደራራቢ አስር ክሶች ስድስቱ እንዲቋረጡ ፍርድ ቤት ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል::እነዚህ ግለሰቦች የሽብር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ፤ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል አዋጅ ፤ የጦር... Read more »

ባጎረሰች የተነከሰችው ኢትዮጵያ

ወርቅነሽ ደምሰው አበው ‹‹ጠላቴን እኔ እጠብቀዋለሁ፤ ወዳጄን አንተ ጠብቅልኝ ›› ብለው የተናገሩት በምክንያት ነበር:: ጠላት የሚባለው አካል ከወዳጅ የሚለይበት የራሱ መለዮ ያለው ነው:: ጠላት አሳቻ ጊዜና ቦታ ጠብቆ ሊያጠቃ ይችላል የተባለ አካል... Read more »

ኢዩኤል ዮሐንስ – የጥበብ መሃንዲስ

አንተነህ ቸሬ ድምፃዊ፣ ተወዛዋዥ፣ ጸሐፌ ተውኔት፣ አስተማሪ፣ ደራሲና የኪነ-ጥበብ ስራዎች ኃላፊ ሆኖ አገልግሏል ። በእርግጥ እርሱ ስፖርተኛም ነበር ።የልጃቸው ‹‹አዝማሪ›› መባል ያስጨነቃቸውን የወላጆቹን ጫና ተቋቁሞ በኪነ ጥበብ ባሕር ውስጥ በብቃት መዋኘት ችሏል... Read more »

የፈጠራ ባለሙያው እና የልማት ባንክ ውዝግብ

ሙሉቀን ታደገ ካለፈው የቀጠለ ባለፈው ሁለት ሳምንት ታህሳስ 28 ቀን 20013 ዓ.ም “የባለ ብሩህ አእምሮና የልማት ባንክ ውዝግብ “በሚል ለንባብ ባበቃነው ፅሁፍ ሶለሰብ የቤት እና የቢሮ እቃዎች ማምረቻ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር... Read more »

ህግ አስከባሪው ፖሊስ ህግ ሲጥስ

ምህረት ሞገስ ከዋናው የአስፓልት መንገድ ገባ ብሎ አንድ ፈርጣማና ጎረምሳ ወንድ እና አንዲት ሴት ልጅ ቆመው ይጨቃጨቃሉ። ወንድየው ልጅቷን አንገቷን አንቆ በቀኝ እግሩ ግራ እግሯን በካልቾ ሲመታት በጀርባዋ የኮብል ስቶን መንገዱ ላይ... Read more »

ሰላምን ያንበሸበሹን ከግጭት የታደጉን እርቆችና ሽምግልናዎች

ጌትነት ምህረቴ የዛሬን አያድርገውና ቀደምት አባቶቻችን የሚያደርጓቸው እርቆች፣ ህዝባዊ ውይይቶችና ማበረታቻዎች ፍሬ አፍርተው የህዝብን አብሮነት የሚያጠናክሩ፣ መተሳሰብን፣ መከባበርንና አንድነትን የሚያዳብሩ ሆኖው ቆይተዋል። ግጭቶችና መቃቃሮች ቢከሰቱም እንኳን በሰዎች ላይ የሚያደርሱት ጉዳቶች እምብዛም አይሆኑም... Read more »

ጭቆናን በብዕሩ የታገለው ደፋር ደራሲ

 አንተነህ ቸሬ  ‹‹አልወለድም›› በተሰኘው ገናና ልብ ወለድ ይታወቃል። ከ20 በላይ የልብ ወለድ፣ የድራማና የግጥም መጽሐፍትን ያሳተመ ደራሲ፣ ባለቅኔና ገጣሚ ነው። የጽሑፎቹ ጭብጦች በጭቆና፣ በሙስና፣ በመሃይምነት እና በማኅበራዊ ኑሮ ላይ ያተኮሩ ነበሩ። የመንግሥትን... Read more »

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጠንካራ የመምህራን ማህበር ለምን አልኖረም?

ምህረት ሞገስ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የሚገኝ የመጀመሪያውና ትልቁ የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ስም የኢትዮጵያን የትምህርት ዕርምጃ እንዲያሳይ ታኅሣሥ 9 ቀን 1954 ዓ.ም. ተመስርቷል። የዘውዳዊው መንግሥት ሥርዓት... Read more »

ውጤታማ ቤተሰብ ለመመስረት ከህጉም ባሻገር

ራስወርቅ ሙሉጌታ ቤተሰብ የህብረተሰብ መሰረት ነው፡፡ ያለ ህብረተሰብ ደግሞ ሀገር ሊኖር አይችልም፡፡ ምክንያቱም ሀገርን ሀገር ለማለት መሟላት ካለባቸው መስፈርቶች ውስጥ የህብረተሰብ መኖር አንዱ ስለሆነ ነው፡፡ አንድ ማህበረሰብ ትውልድን እየተካ እንዲቀጥል ደግሞ ጋብቻ... Read more »