አንተነህ ቸሬ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በቅርቡ ሁለት አንጋፋ ባለውለታዎቹን አጥቷል። እነዚህ አንጋፋዎች ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ያበረከቱት አስተዋፅዖ በዋጋ የማይተመንና በቃላት የማይገለፅ ታላቅ ውለታ ነው። አንዱ ግጥምና ዜማ በመስራት፣ የሙዚቃ መሳሪያ በመጫወት፣ በውዝዋዜና በዘፈን፤ ሌላኛው... Read more »
ምህረት ሞገስ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በሆነችዋ አዲስ አበባ ዋነኛ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ዋነኛው አጀንዳ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ የሚኖር ሰው በሙሉ ስለቤት ሲነሳ ጆሮውን የማያቆም ቢኖር ጥቂት ሰው ነው።... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ የኮሮና ቫይረስ በቻይናዋ ሁቤ ግዛት ሁዋን ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተከሰተ በታኅሣሥ ወር መጨረሻ 2019 የዓለም ጤና ድርጅት ሪፖርት ደርሶታል::ቫይረሱ ቀስ በቀስ የስርጭት አድማሱን በማስፋት ወደተለያዩ ሀገራት በመዛመቱም ድርጅቱ በጥር 2020... Read more »
ምህረት ሞገስ አዲስ አበባ በሰዎች ርምጃና ሩጫ መጨነቅ የምትጀመረው ገና ከተማዋ ላይ ብርሃን ሆኖ ዓይን ለዓይን መተያየት በማይቻልበት ሰዓት መንጋቱ ከመታወጁ በፊት ነው፡፡ ከማለዳው 11 ሰዓት ከ30 ጀምሮ መንገዱ ለዓይን ያዝ ቢያደርግም... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ሀገራችን ኢትዮጵያ የበርካታ መልካም ባህሎች ባለቤት ናት። ከነዚህ መልካም ባህሎቻችን ውስጥ ‹እንብላ› የሚለው አንዱ ነው።እርግጠኛ ነኝ በእያንዳንዱ የህይወት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ይሄን ቃል ሰምተነዋል። በተለይ የቀደሙት አባቶቻችን... Read more »
ግርማ መንግሥቴ በአንድ አገር የፖለቲካ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፤ በአጠቃላይ ሁለንተናዊ ሕይወት፣ ሂደትና እድገት ውስጥ የፍትህ ሥርዓትን ተገቢነትና አስፈላጊነት የሚወዳደረው ያለ እስከማይመስል ድረስ የሁሉንም ልዩ ትኩረት ሲስብ የኖረ ዘርፍ ነው። በመሆኑም ዘርፉን በርዕሰ ጉዳይነት... Read more »
አንተነህ ቸሬ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ) ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ‹‹ግንባሩ ለኢትዮጵያ አንድነት የሚበጅ ቡድን አይደለም›› ያሉ ብዙ ወገኖች ተቃውሟቸውን ሲገልፁና ትግል ሲያካሂዱ ቆይተዋል። ቡድኑ ያሳካቸው በጎ ነገሮች እንደተጠበቁ ሆነው... Read more »
ምህረት ሞገስ ‹‹በኢትዮጵያም ሆነ በየትኛውም አገር ቢገኙ ተሳደው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።›› በሚል በተደጋጋሚ ብዙዎች አስተያየት ሰጥተዋል። በትግራይ ክልል በአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ጥቃት የፈጸሙና የማይካድራውን ጭፍጨፋ የተሳተፉ ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ንጹሃን... Read more »
አንተነህ ቸሬ የአንዳንድ ሰዎች ባሕርይና ድርጊት ከተለመደው ማኅበረሰባዊ ልማድ ወጣ ያለና ያፈነገጠ ሲሆን ይስተዋላል። የእነዚህ ሰዎች አስቂኝ፣ አስገራሚና አሳዛኝ ገጠመኞቻቸው እነርሱ በሕይወት በነበሩባቸውም ይሁን ካለፉ በኋላ ሲታወሱ ይኖራሉ ። አለቆቹን በሽጉጥ እያስፈራራ... Read more »
ሙሉቀን ታደገ አንድ ቀን በሥራ ምክንያት ከአዲስ አበባ፣ በደብረ ማርቆስ ባህር ዳር በሚወስደው መንገድ የመሄድ እድሉ ገጠመኝ። በጉዞዬ አንድ ነገር ታየኝ። ለእርሻ መዋል የሚችል መሬት በባህር ዛፍ ተሞልቶ ተመለ ከትኩ ። ‹‹እንዴት... Read more »