አንተነህ ቸሬ ከ60 ዓመታት በላይ በሩጫ ውስጥ ኖረዋል። ስፖርት፣ በተለይ ሩጫ፣ እስትንፋሳቸው ነው። ‹‹እኔን ከስፖርት የሚለየኝ ሞት ብቻ ነው›› በሚለውና ለስፖርት ያላቸውን ፍቅር በሚገልፁበት ንግግራቸው ይታወቃሉ። የተሳተፉባቸውን ውድድሮች በበላይነት በማጠናቀቅ ለቁጥር የበዙ... Read more »
ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ gechoseni@gmail.com የንባብ ማዋዣ፤ ለሟቹ የዘመነ ደርግ “የነፍስ ምህረት ባንማጠንም” የታሪካች አንዱ ክፋይ ስለሆነ ደጋግመን ማስታወሳችን አይቀርም። በዚሁ ወለፌንድ የሶሻሊስት ብካይ ዓመታት ለሥርዓቱ ዘለዓለማዊነት “ይደልዎ!” (ይገባዋል እንደማለት ነው)... Read more »
ሶሎሞን በየነ በቤተሰቦቿ ልዩ ድጋፍና ክብካቤ ከእኩዮቿ ሳታንስ በትምህርቷ ጥሩ ውጤት እያስመዘገበች ዘጠነኛ ክፍል ደርሳለች። ነገር ግን ዘጠነኛ ክፍል ስትደርስ በድንገት አባቷ ለእስር ይዳረጋሉ። በዚህ ጊዜ እናቷ የቤት እመቤት በመሆናቸው ወጥተው ወርደው... Read more »
ዳግም ከበደ በአገራችን ባህል “ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ” ይባላል። አባቶቻችን ይህን ሲሉ ምክንያት ነበራቸው። አንድም ሃሳብና ትችትን እንዲያው በደረቁ ከመሰንዘር ይልቅ እያዋዙ በጨዋታና በተለያዩ አዝናኝ ምሳሌዎች ለማስረዳት ባላቸው ብልሃት፣ በሌላ በኩል ደግሞ... Read more »
መላኩ ኤሮሴ መምህር ደጀን የማነ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ክፍል የዓለም አቀፍ ህግ መምህር እና ተመራማሪ ናቸው። የዓለም አቀፍ ህግን አስመልክቶ በብዙሃን መገናኛ በሚሰጡት አስተያየቶች እና በሚጽፉት ጹሁፎች ይታወቃሉ። በተለይም የአባይ ወንዝ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ የአፍሪካ ጉዳይ በተለያዩ ጎኖቹ ታሪኩ ብዙ ነው። ከነጮች ቅርምት እስከ በአፓርታይድ መገዛት፤ ከመሀይምነት እስከ ኋላ ቀርነት፤ የተፈጥሮ ሀብትን ከመታደል እስከ መጠቀም አለመቻል፤ ከአምባገነኖች መፈልፈያነት እስከ ሙሰኞች መቀፍቀፊያነት (በ2018 የአፍሪካ ህብረት... Read more »
በወንጀል የፍትሕ አስተዳደር ሥርዓት ውስጥ የዜጎች በአፋጣኝ ፍትህ የማግኘት መብት (The right to speedy trial) መሰረታዊ የሆነ መብት መሆኑ የሚታወቅ ነው።በመሆኑም በዚህ አጭር ጽሑፍ አፋጣኝ ፍትህ የማግኘት መብት ምንነትና በአገራችን ብሎም በዓለም... Read more »
ሀይለማርያም ወንድሙ በሬና ገበሬ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው፤ አይነጣጠሉም።በሬ ለገበሬ ሕይወቱ ሀብቱ የኑሮው መሠረቱ ነው።በተለይ ለእንደኛ ዓይነቱ እንደትራክተር በመሳሰሉ በዘመናዊ የግብርና መሣሪያዎች መጠቀም ዳገት ለሆነበት ገበሬ በሬ ወሳኝ ነው። ከብቶቻቸው እና... Read more »
ጌትነት ምህረቴ ዛሬ ዘመን ላይ ዝናው የገነነው ማህበራዊ ሚዲያ የተፈጠረው ሰዎች ለበጎ ተግባር ይጠቀሙበታል ተብሎ ነው ፡፡ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመርና የቴክኖሎጂውን ማደግ ተከትሎ እውነት ነው ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያ በመጠቀም ምርቶቻቸውን አስተዋውቀዋል፣መልካምና... Read more »
ፀገነት አክሊሉ የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለሥልጣን በአገሪቱ የጨረራ አመንጪዎችን አጠቃቀምና ተያያዥነት ያላቸው ተግባራትን እንዲቆጣጠር እና እንዲከታተል በአዋጅ 1025/2009 ዓ.ም በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ከጨረራ ቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ በርካታ የክትትልና ቁጥጥር ሥራዎችን ያከናውናል፡፡ ከሚያከናውናቸው... Read more »