ጉዲፈቻ የሚለው ቃል ከኦሮምኛ ቋንቋ በቀጥታ ወደ አማርኛ የተወሰደ ሲሆን፤ ትርጓሜውም ተፈጥሮዓዊ ወላጅነትና የልጁ የሥጋ ዝምድ በተለያዩ ምክንያት ሳይኖር ሲቀር ከሌላ ሰው አብራክ የተወለደን ልጅ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ ጥቅሙን ጠብቆ እንደ አብራክ ክፋይ... Read more »
“ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም” የሚለው ብሂል በዚህች አነስተኛ ቤት ውስጥ አይሠራም። ደሣሣዋ ቤት በጭስ ታፍናለች። ከውጭ ወደ ውስጥ ለሚዘልቅ እንግዳ የቤተሠቡን አንደኛውን አባል ከሌላኛው ፈጥኖ ለመለየት እጅጉን ይከብደዋል። እነርሱ ግና ተላምደውታል። ከቤቱ... Read more »
መቼም የሚመች ፣የሚደላን መቀመጫ የሚጠላው የለም። እንዲህ አይነቱ ማረፊያ በተገኘ ጊዜ ሰፋ ደልቀቅ ቢሉበት አይከፋም ። ደግሞስ ከሚቆረቁር፣ ከሚጎረብጥ ነገር ምን ይገኛል ምንም ። ለዚህም ነው አንዳንዶች ከእንዲህ አይነቱ ምቾት በቀላሉ መነሳትን... Read more »
ከኢትዮጵያ ባሕላዊ የሙዚቃ መሣሪዎች መካከል አንዱ የሆነውንና ከእነዚህ መሣሪዎች መካከልም ‹‹ከባዱና ጥንቃቄን የሚጠይቀው ነው›› የተባለለትን ዋሽንት በመጫወት ወደር ያልተገኘላቸው አንጋፋ የሙዚቃ ሰው ነበሩ:: ዋሽንት መጫወት የለመዱት የአራት ዓመት ሕፃን ሳሉ እንደነበር ራሳቸው... Read more »
<<ጉልበቴ እንደዛሬው ሳይደክም በ1976 ዓ.ም የሰራሁትን መጸዳጃ ቤት በተንሻፈፈ ፍርድ አፍርሽ ተብዬ ተወስኖብኝ የፍትህ ያለህ! ፍትህ ተዛብቶብኛል የሚሉት ገርበ ጉራቻ ከተማ ነዋሪ የ87 ዓመት አዛውንቷ ወይዘሮ እናኑ ክብረት ናቸው፡፡ ሰሚ አጥቼ እያለቀስሁ... Read more »
ለመኖር ከሚያስፈልጉን መሰረታዊ ነገሮች ዋነኛው ውሃ ነው፤ ውሃ በጣም በርካሹ የሚገኝ ነው፤ በአንጻሩ በቀጥታ ለህይወታችን የማይውሉት እንደ አልማዝ ያሉት የከበሩ ማእድናት ዋጋ ደግሞ በጣም ውድ ነው:: ዋናው እውቀትና ራስን ማወቅ ቢሆንም፣ ዋጋ... Read more »
የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን አንስቶ በመላ አገሪቷ ሲሰጡ የቆዩ ብሔራዊ ፈተናዎችን ሲያስተዳድር የቆየ ተቋም ነው። ተቋሙ በየዓመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፈተናዎችን አዘጋጅቶ ይፈትናል። በዘንድሮ ዓመት በብሔራዊ ደረጃ የተሰጠውን ዩኒቨርሲቲ... Read more »
ዳግም ከበደ በዓለማችን ላይ እልፍ ሁነቶች ይከሰታሉ። አንዳንዶቹ እንዲያውም ከተለመደው መንገድ ወጣ ይሉና እንደ ክስተት የሚታዩበትም አጋጣሚ አይጠፋም። ያልተለመዱ ድርጊቶች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ የፈጠራ ውጤቶች፣ አዝናኝ አሊያም ልብን የሚሰብሩ ክንውኖች ምድራችን በየጊዜው ታስተናግዳለች።... Read more »
ጌትነት ምህረቴ ዛሬ በዓለማችን መረጃዎች እንደ ብርሃን ፍጥነት ከአንድ ጫፍ ወደ ሌላው ጫፍ እየተሰራጩ ይገኛሉ።ዕድሜ ለቴክኖሎጂ ምዕራብ ዳርቻ የዓለማችን ክፍል የተፈጸመ ጉዳይ በሰከንድ ምስራቅ ዳርቻ የዓለም ጫፍ የሚደርስበት ሁኔታ ተፈጥሯል።የመገናኛ ብዙኃን መረጃዎችን... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ የጠጅ ቤቱ ደጃፍና አካባቢው በሰዎች ትርምስ ታጀቧል፡፡ አብዛኞቹ እንዲያውም ሁሉም የሚባሉት የቤተ ታዳሚዎች ናቸው፡፡ ከእነዚህ መካከል በርካቶቹ በስካርና በሞቅታ ናውዘዋል፡፡ የዕለቱም ጫጫታ እንደተለመደው ነው፡፡ በቤቱ በራፍና በውስጥ በኩል የተደረደሩት አግዳሚዎች... Read more »