በስማቸው የቤት ካርታ የተጭበረበረባቸው አርሶ አደር ሮሮ

ወይዘሮ ትዕግስት ጥላሁን ይባላሉ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ቡልቡላ አካባቢ ተወልደው ያደጉ የአርሶ አደር ልጅ ናቸው ፡፡ እኝህ ባለጉዳይ በ2012 ዓ.ም ከአርሶ አደር ኮሚቴ እስከ ክፍለ ከተማ ድረስ በዝምድና... Read more »

እውነትና ንጋት ….

አሁን ላለንበት አገራዊ ሁኔታ መውጫ ይሆነን ዘንድ ጥበብን ከሰለሞን (ሱሊማን) ትዕግስትን ከእዮብ (አዩብ) መማር ግድ ይለናል፡፡ እውነትን ለማሳየት ጥበብ መጠቀምና እውነታው እንዲታወቅ መታገስ በብርቱ ስለሚያስፈልገን፡፡ ጠቢቡ ሰለሞን ሁለት እናቶች አንድን ህፃን ልጅ... Read more »

በስካር መንፈስ ስለሚፈጸም ወንጀል

አንድ ሰው ወንጀል ፈጽሟል ተብሎ ክስ ሊቀርብበት እና ሊቀጣ የሚችለው የተላለፈውን የወንጀል ድርጊት ሊያቋቁሙ የሚችሉት ህጋዊ፤ ግዙፋዊ እና ሞራላዊ ፍሬ ነገሮች ባንድ ላይ ተሟልተው ሲገኙ ብቻ እንደሆነ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 23... Read more »

ከግዮን ጡቶች ስር የበቀሉ ጥርሶች

‹‹አይጣልን ያቀሉታል›› ይሉት አባባል አሁን በደንብ እየገባኝ ነው። አዎ! አሁንም አይጣልባችሁ ! በነገራችሁ ሁሉ እንደ እርጎ ዘንብ ጥልቅ ከሚሉ ጉዶች ይጠብቃችሁ፣ አያገባቸው ገብተው ዕንቅልፍና ሰላም ከሚነሱ ፍጡሮች ይሰውራችሁ። ‹‹አሜን! ›› ባትሉኝም እኔ... Read more »

ለገሰ አብዲ – የመሰንቆው ጠቢብ

ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የኦሮምኛ ሙዚቃን በመሰንቆ ተጠብበውበታል። የሙዚቃ ስራዎቻቸው ከኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች አልፈው በሌሎች ሰዎችም ዘንድ ተወዳጅ ናቸው። ከዘፋኝነታቸውና ከመሰንቆ ተጫዋችነታቸው በተጨማሪ ተወዳጅ የግጥምና ዜማ ስራዎችንም ለአንጋፋ ድምፃውያን ሰጥተዋል። የእርሳቸውን ግጥምና... Read more »

ህጋዊ ሼዶችን እስከመንጠቅ የደረሰ የመሬት ወረራ

ህገወጦች ከወረዳው አመራሮች ባገኙት ከስምንት በላይ ሼዶች እና የማምረቻ መሳሪያዎቻችን ወድመውብን ተስርቀውብናል ፤ ህዝብ ይፍረደን ሲሉ በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ የብሎኬት አምራች ማህበራት ለአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል አቤት ብለዋል። ይህ ድርጊት የተፈጸመው... Read more »

“በመንግሥትና በግል ትምህርት ቤቶች የተዥጎረጎረውን የካሪኩለም አጠቃቀም ለማስተካከል ዝግጅት እያደረግን ነው” አቶ ዘላለም ሙላቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በህግ ከተሰጡት ተልዕኮዎች መካከል የትምህርት ተቋማትን በፍትሃዊነት ማዳረስና ተገቢ ድጋፍና ክትትል ማድረግ ዋነኛ ተግባሩ ነው። የትምህርት ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ፤ በቴክኖሎጂ የተደገፈ፣ አለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ፣ ብቃትና ጥራቱ የተረጋገጠ አጠቃላይ... Read more »

የ‹‹ስለት›› ነገር

ተመስገን! በሚያዝያ ወር እና በሰኔ ወር መሃል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ዘጠነኛው ወርሀ ግንቦት ላይ ደርሰናልየዛሬ ዓመት በዚህ ወቅት የነበረውን ጭንቀት መቼም አልረሳውምእንኳንስ ዓመት አስቆጥሬ ለዛሬ ልደርስ ይቅርና ውዬ... Read more »

የኢትዮጵያን አሸናፊነት እንደ ግብ ያነገበ ምርጫ

(ክፍል አንድ) በድፍረት የዛሬዋ ዓለማችን “ጥቁር ሞት”የተሰኘ ገዳይ ወረርሽኝ የእጅ ሥራ ናት ይሉናል ፤ የ”WHY NATIONS FAIL” ተጣማጅ ጸሐፊያን ዳረን አኬሞግሉና ጀምስ ሮቢንሰን ከእግዜሩ ሊያጣሉን። ደግነቱ ይህን አያዎ ይትበሀላቸውን ተከትለን ስንመረምር እግዜሩ... Read more »

ድሮኖቹና መውጫ ያጣው አሳ ነባሪ

በዓለማችን ላይ እልፍ ሁነቶች ይከሰታሉ። አንዳንዶቹ እንዲያውም ከተለመደው መንገድ ወጣ ይሉና እንደ ክስተት የሚታዩበትም አጋጣሚ አይጠፋም። ያልተለመዱ ድርጊቶች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ የፈጠራ ውጤቶች፣ አዝናኝ አሊያም ልብን የሚሰብሩ ክንውኖች ምድራችን በየጊዜው ታስተናግዳለች። ይሄን ኡደት... Read more »