አንድ አገር በሌላ አገር ላይ ስለሚኖረው ጣልቃ-ገብነት

አንድ አገር በሌላ አገር ጣልቃ መግባትን የሚመለከተው ፅንሰ-ሀሳብ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አለም አቀፍ ሕግ ወጥቶለት የተከለከለ መሆኑ ተደንግጓል፡፡ በዓለም ዓቀፍ ህግ በአንድ አገር የውስጥ ጉዳዮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ጣልቃ መግባት አይፈቀድም፡፡... Read more »

የሚወቀሰውን ማመስገን፤ የሚመሰገነውን መውቀስ …

ወዳጆቼ! እንደምን ከረማችሁ? ክረምቱ እንዴት ይዟችኃል? የዘንድሮ ክረምት ከዝናብና ከብርዱ በተጨማሪ ይዞት የመጣው ነገር ጉድ ያሰኛል። ታዲያ ‹‹ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም›› ማለት ይሄኔ ነው። ይህ ለሰሚው ግራ የሚያገባ ነገር አንድ ታሪክ አስታወሰኝና... Read more »

ፓን-አፍሪካኒስቱ ኢትዮጵያዊ ሐኪምና አርበኛ

አንዳንድ ሰዎች በምድር ላይ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ኖረው እጅግ የሚያስገርሙ በርካታ ታላላቅ ተግባራትን ይፈፅማሉ። ከዚህ በላይ የሚስገርመው ደግሞ እነዚህ ጥቂት ዓመታትን ብቻ በሕይወት ኖረው ብዙ ተግባራትን ያከናወኑ ሰዎች ታላላቅ ስራዎቻቸው ምንም ዓይነት... Read more »

ዕልባት አልባው የይዞታ መሬት ጉዳይ

የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ‹‹ፍረዱኝ›› ዓምድ በመሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ዙሪያ በተለይም ከአርሶ አደር ይዞታዎች ጋር ተያይዞ በተለያዩ ጊዜያት በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ክፍለ ከተሞች ውስጥ ከሚኖሩ የተለያዩ ተጎጂ... Read more »

“ወንጀል በተፈጸመ ጊዜ ያለው ዘገባና በፍርድ ቤት ሂደቶች የሚሰጠው ዘገባ ተመጣጣኝ ባለመሆናቸው ጉዳዩን ማህበረሰቡ እንዳያየው ሆኗል” አቶ ፈቃዱ ጸጋዬ ምክትል ጠቅላይ አቃቢህግ

በአገራችን ነባራዊ ሁኔታ የፍትሁ ዘርፍ ብዙ ችግሮች እንዳሉበት ይጠቀሳል። በተለይም በመዘግየት በኩል ያለው ችግር ተደጋግሞ ሲገለጽ ይሰማል። ህግን ከማክበርና ከማስከበርም አኳያም እንዲሁ ብዙ ክፍተቶች እንዳሉበት ይነሳል። ሆኖም ከለውጡ በኋላ ግን የተለያዩ መሻሻሎች... Read more »

የጉዳት ካሳ ዓይነቶች በኢትዮጵያ ሕግ

ውድ አንባቢዎቻችን ባለፈው ሳምንት ጉዳት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እና የጉዳት መነሻዎች፣ ምንጮችና አይነቶችን ዘርዘር አድርገን አይተናል። በዚህ ጽሁፋችን ተከታዩን ክፍል ይዘን ለመቅረብ ቃል በገባነው መሰረት የጉዳት ካሳ አይነቶችንና ከዚሁ ጋር ተያያዥ... Read more »

በመጪው የትግራይ ትውልድ ላይ የሚቆምረው ህወሓት

የአሸባሪው ህወሓት ነገር እያደር አስገራሚ እና አሳፋሪ መሆኑን ቀጥሏል፡፡ አዳዲስ ነውር በመፈጸም በራሳቸው የተያዘውን ሪከርድ ተግተው በማሻሻል ላይ የሚገኙት ህወሓቶች አሁን ደግሞ እዚያው መዝገብ ላይ አዲስ የነውር ታሪክ ጨምረዋል፡፡ ጨካኙ ጁንታ እንኳን... Read more »

ስንዱ ገብሩ:_ ጠንካራዋ የእንስቶች ተምሳሌት

 በአርበኛነታቸው፣ በደራሲነታቸው፣ በሴቶች መብት ተሟጋችነታቸውና በፖለቲከኛነታቸው የሚታወቁት የክብር ዶክተር ስንዱ ገብሩ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራቸውን ካሳረፉ እንስቶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው። በጠላት ወረራ ወቅት ጠመንጃ ይዘው ከጠላት ጋር ከመፋለም ጀምሮ አገራቸው... Read more »

ያልተከፈለ ካሳ

 አርሶ አደር ህይወቱ በእጅጉ ከመሬት ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ መሬቱን ቧጭሮ እና ጭሮ የዓመት ቀለቡን እርሾ ይጠነስሳል፡፡ አርሶ፣ ዘርቶ እና አርሞ ምርቱ ሲደርስ አጭዶ ጎተራውን ይሞላል፡፡ ከቀለብ አልፎ ለዓመት ልብሱ ከጎተራው ዕህል ሽጦ... Read more »

«አዳዲስ መንደሮችም ሲመሰረቱ ለእይታም ሆነ ለኑሮ በማይረብሽ መልኩ እንዲገነቡ ጥረት እናደርጋለን» ዶክተር መስከረም ምትኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር

ለኗሪዎች ምቹ አካባቢን ከመፍጠር አኳያ የአንድን ከተማ ግንባታዎችና የልማት ስራዎችን በፕላንና በእቅድ ተመርቶ መስራት እንደሚያስፈልግ የዘርፉ ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ሲገልጹ ይደመጣል። ያደጉት ሀገራት ከተሞች ከጥንስሳቸው ጀምሮ በፕላንና በእቅድ የተገነቡ በመሆናቸው የውሃ ፍሳሾቻቸውም ሆነ... Read more »