በመንግሥት የሚከናወኑ የልማት ተግባራት መሰረታቸው የህብረተሰብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው። ማንኛውም በመንግሥት ወይም በሌሎች አካላት የሚታቀዱና የሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ዜጎችን የሚያፈናቅሉ ከሆኑ የሰዎቹ የኑሮ ሁኔታ ሊሻሻል እና ካሳ ሊሰጣቸው ይገባል። አካባቢው ሲለማ ሰዎች ተፈናቅለው... Read more »
ከሐይማኖታዊው ትምህርት ውጪ የሆኑ የመደበኛ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት በኢትዮጵያ ከተዋወቀ ድፍን 113 ዓመታት ተቆጥረዋል። በነዚህ ዓመታት በርካታ ትምህርት ቤቶች ተገንብተው ወደስራ ገብተዋል። ይሁንና አብዛኛዎቹ የጥራት ችግር ያለባቸው እና ዓለም አቀፍ መስፈርትን ያላሟሉ... Read more »
የሽብር ድርጊት በሰው ልጆች ህይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ የሚገኝ ወንጀል ነው። ሽብርተኝነት ለዓለም ሕዝብ ሰላምና ደህንነት ከፍተኛ ስጋት ሲሆን፤ መንግሥትም የአገርና የሕዝብን ሰላምና ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነቱን ለመወጣት፤ ወንጀሉን ለመከላከልና ለመቆጣጠር... Read more »
የእናት ጡት ማባበያ የእናት ድብሻ መሸንገያ የእናት ስሟ መማያ ፤ ማስፈራሪያ የእናት ፍቅር የመጀመሪያ፤ የማያረጅ የማይረሳ እስከ ዓለም ፍፃሚ የሚነሳ፤ የሚወሳ ህፃኑ እናቱ ከዓለም ሁሉ የተለየች እንደሆነች ያምናል:: የማንም ልጅ መሆን... Read more »
በ1866 ዓ.ም ምዕራብ ሸዋ፣ አገምጃ ውስጥ ልዩ ስሙ ሰርቦኦዳ ኮሎ በተባለ ቦታ አቶ ጋሪ ጎዳና እና ወይዘሮ ሌሎ ጉቴ 13ኛ ልጃቸውን አገኙ። ስሙንም ‹‹ገሜሳ›› አሉት። ሕፃኑ ገሜሳ የልጅነት እድሜውን ያሳለፈው በተወለደበት አካባቢ፣... Read more »
ከመደበኛው የቢዝነስ ተቋም ልትለያቸው የሚያዳግቱ የኅብረት ስራ ማህበራት መኖራቸው የሚካድ ሃቅ አይደለም አምራቹ ህብረተሰብ በተናጠል ከሚያካሂደው ግብይትና የግብዓት ግዥ ባለፈ በኅብረት ስራ ማህበራት ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የበለጠ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ይታመናል ። የኅብረት... Read more »
በዓለም ላይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት እየተበራከቱ መምጣታቸውን መረጃዎች ይመላክታሉ፡፡ ለዚህም በምክንያትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ በበለጽጉትና በታዳጊ ሀገራት መካከል ያለው ልዩነትና ስደተኞች ያለ ገደብ ድንበር አቋርጠው መግባታቸው እንዲሁም... Read more »
እስኪ ስንቶቻችን ነን ልባችን ያልሞተ? ገና ድሮ ልጅ እያለን እናደርጋቸዋለን ብለን ያቀድናቸው ውጥኖች አሁንም ልባችን ውስጥ የሚርመሰመሱ? አንዳንዶቻችን ተምረን ለአገር ለወገን አለኝታ መከታ ለመሆን ስናስብ በአንጻሩ ደግሞ አንዳንዶች ከውጥናቸው ጀምሮ ለአገርና ለወገን... Read more »
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ለነፃነቷ፣ ለአንድነቷ እና ለእድገቷ መስዋዕትነትን የከፈሉና አስተዋፅዖ ያበረከቱ አያሌ ባለውለታዎች አሏት:: በእርግጥ ኢትዮጵያ ማንነታቸውና አገራቸው ለሆነችው ሰዎች ለነፃነቷ፣ ለአንድነቷ እና ለእድገቷ መስዋዕትነትን ቢከፍሉና አስተዋፅዖ ቢያበረክቱ ብዙም የሚያስገርም ላይሆን ይችላል::... Read more »
ጌትነት ተስፋማርያም በአነስተኛ መሬት ይዞታ ላይ በሚተገበር የከተማ ግብርና ያደጉት ሀገራት ሰፊ ልምድ አላቸው። በተለይ አውሮፓውያኑ በከተሞች ያለውን የግብርና ምርት ፍላጎትና አቅርቦት የተመጣጠነ ለማድረግ በአነስተኛ ቦታ በዋናነት በመኖሪያ አካባቢዎች የሚተከሉ እና በቴክኖሎጂ... Read more »