በፍረዱኝ የታበሱ ዕንባዎች

በየሳምንቱ ለንባብ የሚበቃው ፍረዱኝ የተሰኘው አምድ ህብረተሰቡ የሚያጋጥመውን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እያነሳ ብሶቱን የሚተነፍስበት ነው።የህብረተሰቡ ብሶት ለንባብ ሲበቃ ተበዳዮች ያቀረቡትን አቤቱታ ተከትሎ ዝግጅት ክፍሉ ሚዛናዊ ዘገባን ለማስተላለፍ እና ከተቻለም ተበዳዮች... Read more »

ሻቃ በቀለ – የመድፉ ጌታ

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት።ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል።መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ ኢጣሊያ በግንባር... Read more »

የብሔራዊ አገልግሎት ግዳጅ

በአንድ አገር ውስጥ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ በሆነ ምክንያት ትልቅ ችግር ካጋጠመ እና ችግሩን በመደበኛው የተቋማት እና የህግ አሰራር መቋቋም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ከተደረሰ ብሔራዊ የአገልግሎት ጥሪ ማስተላለፍ የተለመደ ነው:: የብሔራዊ አገልግሎት... Read more »

ይቺ ጎንበስ ጎንበስ…

 ሰላም ወዳጆቼ! በጥንት ጊዜ ከአበቦች ሁሉ የተለየች አንዲት ጽጌረዳ አበባ ነበረች አሉ፡፡ ይቺ ውብ ጽረጌዳ አበባ መልካም ምድራዊ አቀማመጡ ባማረ፣ በተራራማ ለእይታ እጅግ ማራኪ በሆነ ስፍራ ላይ መበቀሏ ይነገራል፡፡ አበባዋ የበቀለችበት ስፍራ... Read more »

በፍረዱኝ የታበሱ እንባዎች

የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን እየነቀሰ በየሳምንቱ ለንባብ የሚበቃው ፍረዱኝ የተሰኘው አምድ በ2013 በጀት አመት በርካታ ጉዳዮችን አስተናግዶ መልካም ውጤቶችን አግኝቷል፡፡ በፍረዱኝ አምድ ሃሳባቸውን አጋርተውና የአዲስ ዘመን ጋዜጠኞችም ተከሰቱ የተባሉትን የመልካም... Read more »

‹‹አስተሳሰባችን ክፍያ ሳይሆን፤ ተቀናጅተን ሀገር እንገንባ በሚለው ላይ ያተኮረ ነው›› አቶ ሃርጋሞ ሃማሞ የአዲስአበባ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

ከተቋሙ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው፤ የሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ልማትና እድገት የሚለካው በሰው ኃይል ላይ በሚደረገው የአቅም ግንባታ ሥራ ነው። ይህም ሀገራት ለህዝቦች እኩል መልማትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለሚያደርጉት ርብርብ የማስፈጸም አቅም ግንባታ... Read more »

ሹገር ማሚ እና ሹገር ዳዲ እናገናኛለን¡

ሀገራት አንድ ሰው ማድረግ ያለበት ነገርና ማድረግ የሌለበት ነገር ምን እንደሆኑ በየሀገራቱ ህጎች ሰፍረው ይገኛሉ። በሀገራችን ኢትዮጵያም ዜጎች በህገ-መንግስቱም ሆነ በሌሎች ህጎች የተሰጣቸውን መብቶች ሲጠቀሙ በምን አግባብ እንደሆነ ዝርዝር ህጎች ተቀምጠው ይገኛሉ።... Read more »

“አልመጣም ቀረሁኝ”

መቼም የአንዳንዱ ሰው ግምትና አስተያየት በእጅጉ ያስገርማል፡፡በውስጡ ያለውን ሀሳብ ለሌላው ሲያጋባ ያለአንዳች መነሻና መሰረት ነው።በእርግጥ አስተያየት መስጠትና፣ እንዳሻ መገመት የማንም መብት ሊሆን ይችላል።እንደፈለጉ መናገርና ያለልክ መስመር መሳትንም በዘመናችን እያየነው ያለ እውነት ነው፡፡... Read more »

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ባለውለታዎች

በአራት ዓመታት አንድ ጊዜ የሚካሄደውና በግዙፍነቱ (በተሳታፊ አገራትና ስፖርተኞች እንዲሁም የስፖርት ዓይነቶች ብዛት) ቀዳሚ ዓለም አቀፍ የስፖርት ክዋኔ የሆነው የኦሊምፒክ ጨዋታ (Olympic Games) መላው የዓለም ሕዝብ በጉጉት የሚጠብቀውና ተወዳዳሪ ስፖርተኞችም በሚሳተፉባቸው ውድድሮች... Read more »

በከሰም ግድብ ላይ የካሳ ውዝግብ

በመንግሥት የሚከናወኑ የልማት ተግባራት መሰረታቸው የህብረተሰብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው። ማንኛውም በመንግሥት ወይም በሌሎች አካላት የሚታቀዱና የሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ዜጎችን የሚያፈናቅሉ ከሆኑ የሰዎቹ የኑሮ ሁኔታ ሊሻሻል እና ካሳ ሊሰጣቸው ይገባል። አካባቢው ሲለማ ሰዎች ተፈናቅለው... Read more »