ደበበ ሰይፉ – ሁለገቡ የሥነጽሑፍ ባለሙያ

ለዛሬ ገጣሚ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲ፣ ሃያሲ፣ ተርጓሚ፣ መምህር፣ የሥነጽሑፍ ተመራማሪና የገዘፈ ሰብዕና ባለቤት የሆነው ደበበ ሰይፉ ለኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ፣ ተውኔትና ሌሎች የኪነጥበብ ዘርፎች ስላበረከታቸው አስተዋፅኦዎች በጥቂቱ እንመለከታለን። ደበበ ሰይፉ ሐምሌ 5 ቀን 1942... Read more »

ኪዳኔ ወልደመድኅን – የማይበገረው አርበኛ

ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል። መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ... Read more »

“የሀገራችን ኢኮኖሚ ያለበት ሁኔታ ጤናው የተጓደለ ነው፤ ነገር ግን መታከም ይችላል” ፕሮፌሰር መንግስቱ ከተማ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለትርፍ ያልተቋቋመ፤ ከፖለቲካ እና ሃይማኖት ገለልተኛ የሆነና 5ሺ400 አባላትን ያቀፈ የሙያ ማህበር ነው። ዓላማዎቹም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አማራጮች ላይ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ ለፖሊሲ እና ኢንቨስትመንት ውሳኔ የሚረዱ የመረጃ ግብዓት... Read more »

ተገልጋይ ሆይ ሚናህን ተወጣ!

 በቅርቡ አንድ ጓደኛዬ የራሱንና የባለቤቱን መታወቂያ ለማሳደስ ቄራ አካባቢ ወዳለ አንድ ወረዳ ይሄዳል። ቀኑ መታወቂያና መሰል የወሳኝ ኩነት ጉዳዮች የሚታዩበት ነበር። ማልዶ ሄዶ ተራ ይዟል፤ ባለጉዳዩ ግን ብዙ ነው። ጉዳይ ለማስፈጸም ብዙ... Read more »

የሕወሓቱ ጆሴፍ ጎብልስ

በዓለም የፖለቲካ ታሪክ የሚጠላትን አገር የመምራት እድል ያገኘ ብቸኛው ፓርቲ ሕወሓት ነው። በጎሰኝነት አስተሳሰብ፣በመጥበብ ፖለቲካ የተካኑት አሻባሪው ሕወሓት አባላትና ጋሻ ጃግሬዎቻቸው ኢትዮጵያን ለመጥቀም ከተጓዙባቸው ይልቅ ለማፍረስ የሄዱባቸው ጎዳናዎች ረጅምና አሰልቺ መሆናቸው የማይካድ... Read more »

ያልተዘመረላቸው የአገር ባለውለታ

ዛሬ በዚህ አምድ የምንዘክራቸው ባለውለታችን ብዙ መልካም ተግባራትን አከናውነው ሳለ ታሪካቸውና አበርክቷቸው በሥራቸው ልክ ካልተነገረላቸው ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ የሆኑትን ደራሲ፣ የታሪክ ተመራማሪ፣ የግብርና ሳይንስ ሊቅ፣ የምጣኔ ሀብት ባለሙያና ፖለቲከኛ የነበሩትን ብላቴን ጌታ... Read more »

በመኪና ማጠቢያ ስፍራ ላይ የተነሳው እሰጥ አገባ

የዛሬው የፍረዱኝ ዝግጅታችን ወደ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት ልዩ ስሙ ድል በር ተብሎ ወደ ሚጠራው አካባቢ ይወስደናል።አቤቱታ አቅራቢው አቶ ስንታየሁ አየለ ይባላሉ ።በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ድል በር ተብሎ በሚጠራው... Read more »

መንገሻ ጀንበሬ – ደማቁ የኢትዮጵያ የነፃነት ጀንበር

እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም፣ ዓድዋ … የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት/ጦር በኢትዮጵያዊያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣሊያኖች ዓድዋ ላይ... Read more »

ከዕቃው ዋጋ በላይ ለጫኝና አውራጅ…

የጫኝና አውራጅ ሥራ ለጫኝ አውራጆችም ለመንገደኞችም ጥሩ ነገር ነው። ለጫኝና አውራጆች ሥራ ነው፤ ገቢ ያገኙበታል። ለመንገደኞች ደግሞ መያዝ የማይችሉትን ዕቃ የሚያስይዙበትና የቱን ይዤ የቱን ልተወው ከማለት የሚወጡበት ነው። መጫንና ማውረድ ሥራና የበርካታ... Read more »

ማን ቦልሼቪክ፤ ማን ሜንሼቪክ ?

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም እንደመሰንበቻው በአውቆ አበድ ስም የባጥ የቆጡን እየረገጠ ይጮህ ይዟል፡፡ የዛሬው ጩኸቱ ግን ከዚህ ቀደም ከነበረው በእጅጉ ይለያል፡፡ በተለይ በባለፈው ሳምንት የእድራችን እና የሰፋራችን ሃላፊ አቶ መሃመድ ይመርን በፖለቲካ... Read more »