ከባህር ዛፍ ፖለቲካ ያልተላቀቀው ሱፍ ለባሽ

በባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን ወፈፌው ይልቃል አዲሴ እንደዚህ ቀደሙ በሌሊቱ ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ «ዋጋ እንዳንከፍል እንደማመጥ!» እያለ ሲጮህ ከአራቱም አቅጣጫ የይልቃል አዲሴን ጩኸት እንደ መጽሐፍ ለማንበብ የተሰባሰቡት የሰፈራችን እና የእድራችን... Read more »

የሥነጽሑፍ ምርትን፤ ማሕበረ-ባህላዊ እሴት ተከላን፤ ትውልድ ቀረፃንና አገር ግንባታን በ’ሱ አየሁት

የገዘፈ ሰብእና ያላቸው ሰዎች በተደጋጋሚ ሊነሱ የሚችሉባቸው ምክንያቶች አያሌ ሲሆኑ፤ የዛሬው እንግዳችንም የዚሁ ሰብእና ተጋሪ ናቸው። ሁለገብ ሰብእና ያላቸው ሰዎች ሊታወሱ የሚችሉባቸው ስራዎቻቸው በርካታ ሲሆኑ ከእነዚህም አንዱ የሕይወት ዘመናቸውን በደራሲነት፣ ጋዜጠኝነት፣ ተርጓሚነትና... Read more »

«ከሚመረተው ውሃ 25 ከመቶ ይባክናል» አቶ ሞገስ አርጋው የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ

ከአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ እንደሚያስረዳው፤ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የቧንቧ ውሃ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑት በ1893 ዓ.ም ነበር። ይህም የአፄ ምኒልክ ቤተ መንግሥት የውሃ አገልግሎት ተጠቃሚ በሆነ ሰባት ዓመታት ቆይቶ... Read more »

እንዲህ ለምን ሆነ? በእንዲህ ቢሆን ቢደገፍ

በየቀኑ የተለያየ ጉዳይ እያነሱ ማብጠልጠል፤ አጀንዳ እየመዘዙ መኮነንና መንቀፍ እጅግ ቀሎናል። ላየነው ችግር መፍቻ ቁልፍ ከማመላከት ይልቅ ጉዳዩን መተቸትና ማነወር ልማድ አድርገናል። እርግጥ ነው የበዙ ስህተቶች መታረም ይገባቸዋል ማለታችን ትክክል ነው። ያልተገቡ... Read more »

ፍሬያማው ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው

ሸማ በየፈርጁ . . . እንዲሉ ባለ ውለታነትም እንደዛው ነው፤ በየዘርፉ፣ በየፈርጁ … ውለታ አለ። በመሆኑም ይህ ዓምድ በእስከ ዛሬ ጉዞው ባለውለታዎችን ከየፈርጁ ሲያመጣ ሲዘክራቸው፤ ለትውልድም ሲያስተላልፋቸው የቆየው። ከጦር ሜዳ እስከ ሕክምናው፤... Read more »

‹‹ጦርነት ወደገበያ የመሄድ ያህል የምናቀለው ተግባር አይደለም›› አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ባለፉት ጊዜያት በሰውና በንብረት ላይ ያደረሰው ግድያና ውድመት በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ሲዘገብ መቆየቱ ይታወቃል። ቡድኑ በዚህ ድርጊቱ ሳያበቃና ሳያፍር አሁንም በድጋሚ የጥፋት ጦሩን ለመስበቅ እየተዘጋጀ ስለመሆኑ እየተሰማ ነው።... Read more »

አሉላና ስላልተነገሩት ውለታዎቻቸው አንዳንድ ነጥቦች

 አገር ስራዬ ብላ ካፈራቻቸው ማንነቶች፤ ስራዎቻቸው በአግባቡ ለትውልድ ያልተላለፉላቸው ብሔራዊ አርበኞች፣ አቻ የለሽ ጀግኖች ብዙዎች ናቸው። ከጀግኖቹም መካከል ቀዳሚዎች ያሉ ሲሆን አንዱም በ “አይበገሬው ጀነራል”ነቱ (ዶጋሊው ላይ ባስገኘው ድል ምክንያት ያገኘው መጠሪያ... Read more »

የፈጠራ ባለመብትነት ያስነሳው ውዝግብ

የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ የተፈጠረ ውዝግብን የሚዳስስ ነው። በደል ተፈጽሞብኛል ሲሉ ለአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል አቤት ያሉት ግለሰብ አትሌት ሙሉየ እያዩ ይባላሉ። አቤቱታ አቅራቢው ለዝግጅት ክፍላችን ቅሬታቸውን እንዲያመለክቱ... Read more »

ያሁኑ ይባስ!

ህገወጥ ግብይት በሀገራችን እየተንሰራፋ ነው።ህገወጥ ግብይቱ በተለያዩ መንገዶች እየተፈጸመ ሲሆን፣ በዚህም ህዝቡም መንግስትም ክፉኛ ተማረዋል።እኔ ከህገ ወጥ ግብይቱ ኮንትሮባንዱ ላይ ነው ትኩረቴ። የኮንትሮባንድ ነገር ሲነሳ በማናችንም ህሊና ውስጥ የሚታወሰው በህገወጥ መንገድ ከውጭ... Read more »

“ፖለቲከኞች ችግሮቻችሁን ይዛችሁ ወደሃይማኖት ተቋማት አትጠጉ”ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ

 ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ከፍ ብላ እንድትታወቅ ካደረጉ ነገሮች መካከል በውስጧ ያሉ ሀይማኖቶች ተከባብረው፣ ተዋደውና ተቻችለው በጋራ መኖራቸው ግንባር ቀደሙ ነው። ይህ የአብሮነት ማሳያ ዘመናትን ሲሻገር ቢመጣም ዛሬ ላይ ይህ አንድነት እንቅልፍ የነሳቸው... Read more »