የኢትዮጵያ የጭንቅ ጊዜ ባለውለታ- ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ታዕዛዝ

ኢትዮጵያ እውቀታቸውንና ሃብታቸውን ሁሉ በመስጠት ብዙ ዋጋ የከፈሉላት ባለውለታ ልጆች አሏት። በተለይም በችግር ጊዜ ገሸሽ ሳይሉ ችግሯን ችግራቸው አድርገውና የመፍትሔ አካል ሆነው መድህን የሆኑዋት ምርጥ የአብራኳ ክፋዮች ቁጥር የሚናቅ አይደለም። ከእነዚህም የአገር... Read more »

«የፒያኖዋ እመቤት»

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የሴት ሙዚቀኞች ተሳትፎ፤ ከድምጻዊነት ተሻግሮ፣ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት እና በሙዚቃ አቀናባሪነት እንዲያም ሲል፣ በሙዚቃ ቀማሪነት ደረጃ የደረሰች ማግኘት አደጋች ነው።አንዲት ሴት ግን ይህን ሁሉ ተሻግራ ታሪክ ጽፈዋል።እማሆይ ጽጌ ማርያም... Read more »

ስብሰባ(ሥልጠና) እና ስልክ

የስብሰባ ዋና ዓላማ ምንድነው? ተብሎ ቢጠየቅ ያን ያህል ውስብስብና ሰፊ ማብራሪያ የሚጠይቅ አይመስለኝም። የስብሰባ ዋና ዓላማ በአንድ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመወያየት የሚደረግ እና ለችግሮች መፍትሔ ለማስቀመጥ ነው። ሥልጠና ደግሞ በአንድ ጉዳይ ላይ... Read more »

«ጌታ ሆይ! ከወንበዴዎቹ ከልለኝ»

ዛሬ እያተራመሰን፣ እየዋጠን፣ እንደ ጭራቅም እያስፈራን . . . ስላለው ውንብድና እናወራልን። በዚህች አምድ የዘመኑ የህልውና ስጋት ስለሆነው የውንብድና ወንጀል እንነጋገራለን። የወንጀሉን ወሰን ዱካ (ከየት ተነስቶ እዚህ ስለ መድረሱ) ጠቆምቆም እናደርጋለን። እንዲሁም፣... Read more »

የሥነ-ጽሁፍ ዋርካተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ሲታወሱ

ኢትዮጵያ ባሳለፍነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ታላቁን የሥነ-ጽሁፍ ሰው ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋውን አጥታለች።ይህ ድንገተኛ የሞት ዜና በእሳቸው እጅ ተምረውና ተኮትክተው ካደጉ፤ ትልቅ ደረጃ ከደረሱ ተማሪዎቻቸው ጀምሮ መላውን የኪነ-ጥበብ ማህበረሰብ ልብ የነካ ሆኖ... Read more »

«ያሉን ኤርፖርቶች ከሕዝብ ብዛታችንና ከመልክዓ ምድሩ ስፋት አኳያ በቂ አይደሉም» አቶ ጌታቸው መንግሥቴ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር

ኢትዮጵያ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪውን በአፍሪካ በማስተዋወቅ ረገድ ፈር ቀዳጅ መሆኗ ይታመናል። እ.ኤ.አ በ1921 የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በወቅቱ ልዑል ተፈሪ መኮንን የሚመራ የብሪታኒያ ንጉሣዊ አየር ኃይልን የመጎብኘት ዕድል አጋጠመው።ይህም የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትን በኢትዮጵያ የማስተዋወቅን... Read more »

ተጠያቂው ማን ነው?

ወደ ርእሰ ጉዳያችን ከመዝለቃችን አስቀድመን ቁልፍ ቃላትን እናስተዋውቅ። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ “ኃላፊነት” በስነምግብር ንድፈ ሀሳብ (ethical theory) ስር የሚታቀፈው (Social responsibility) “ማኅበራዊ ኃላፊነት”ና የመሳሰሉት ተዝወታሪ ፅንሰ ሀሳቦች ናቸው። ለተዝወታሪነታቸው ቀዳሚ ምክንያቱ ደግሞ... Read more »

ዘመን ተሻጋሪው የሀገር ባለውለታ- “ብላታ መርስዔ ኀዘን ወ/ቂርቆስ”

በዛሬው የባለውለታችን አምድ ይዘን የቀረብናላችሁ ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት ፤ መንፈሳዊና ታሪካዊ መፅሐፍት እንዲሁም ለትርጉም ስራዎች መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱትን ብላታ መርስዔ ኀዘን ወ/ቂርቆስን ነው፡፡ ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ የተወለዱት መጋቢት 17... Read more »

‹‹ልጆቻችን ያለአግባብ ከትምህርት ገበታ ተሰናብተዋል›› ቅሬታ አቅራቢ ወላጆች

*‹‹በፈፀሙት የሥነ-ምግባር ጉድለት የተወሰደ እርምጃ ነው›› የመንግሥት አካላት   ጉዳዩ በአዲስ አበባ ከተማ በወርሃ ጥቅምት 2015 ዓ.ም በተለያዩ ትምህርት ቤቶች መጠነኛ ግጭቶች ተከስተው እንደነበር አይዘነጋም። መረጃዎች እንደሚያሳዩትም፤ የግጭቱ ቅጽበታዊ መንሰኤ የኦሮሚያ ብሔራዊ... Read more »

‹‹ደረሰኝ ሳይቀበሉ ሒሳብ ይክፈሉ››

 የጥምቀት ዕለት ማታ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ላምበረት አካባቢ የሚገኝ አንድ ሥጋ ቤት ገባን:: ቤቱ አዲስ ይመስላል፤ እዚያ አካባቢ ብዙ ጊዜ ተንቀሳቅሼ ስለማውቅ ከዚያ በፊት ብዙም አይቼው አላውቅም:: ለማንኛውም ከዚህ ቤት ገብተን ምግብ... Read more »