ትናንት ከጎናችን የነበሩ ብዙ ሰዎች ዛሬ እንደዋዛ ተለይተውናል። ጠዋት በሰላም በጤና አብረውን ሲሰሩ፣ሲጫወቱ ወዘተ የነበሩ በርካቶችን ከሰአት በኋላ እንደ ጤዛ ያጣንበት አጋጣሚ ቤቱ ይቁጠረው። ማታ ደህና እደር ተባብለውና ነገ ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘው... Read more »
ለበርካታ ወራት ተሰውሮ የነበረው ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬ በሰፈራችን ተከስቷል፡፡ ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል፡፡ ጊዜው የሰፈራችን ሰዎች ወደ «በተስኪያን» የሚሄዱበት ሰዓት ነበር፡፡ በእኛ ሰፈር ያሉ... Read more »
ስህተትን ለማረም፣ ለማስተካከል፣ ራሳችንን ለማነጽ ስንፈልግ ቅድሚያ የምንፈልጋቸው የቀደሙትን ባለውለታዎቻችንን እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም:: ምክንያቱም እነርሱ ዘንድ ታሪክ አለ፤ በእነእርሱ ሕይወት ውስጥ ትልቅ ድል፣ ተስፋና ፍቅርም አለ:: ለሌሎች መኖርና ሌሎችን ማቆምም እንዲሁ... Read more »
የብዙ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች መሪ ቃል፤ የሕዝብ ልሳን፣ የሕዝብ ድምጽ፣ የሕዝብ ዓይንና ጆሮ… በአጠቃላይ የሕዝብ መሆናቸውን የሚገልጽ ነው:: ለመሆኑ ግን የሕዝብ ሲባል ምን ማለት ይሆን? የሕዝብ የሚባለው ነገር ብዙ ጊዜ ከፖለቲካዊ ጉዳዮች... Read more »
ሙስና ቅንቅን ነው፤ ቅንቅን ደግሞ ሰላም አይሰጥም:: ሙስናም እንዲሁ ነው፤ የአገርን ኢኮኖሚ ያቆረቁዛል:: ቅንቅን ሲያሳክክ እንጂ በውል አይስተዋልምና የሙስናም አሰራር እንዲሁ ረቂቅ በመሆኑ አገርን ገዝግዞ ለመጣል የሚያስችል አቅሙን ለማዳከም የተዘረጋውን መረብ መበጣጠስ... Read more »
ዛሬ ባለበት ነገ የሚገኝ ነገር ካለ እሱ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ይከብዳል። እንደ ድሮው ጊዜ “ድንጋይ” እንዳንል እንኳን ድሮ የምናውቃቸው ድንጋዮች ዛሬ የሉም። ዛፎች እንዳንል አሁን የሚተከሉት እንጂ እድሜ ያስቆጠሩት ተመንጥረዋል፤ በአዲሱ... Read more »
የካራ ማራ ድል ሲነሳ ሁልጊዜ አብሮ የሚነሳ አንድ ጀግና አለ፡፡ በእጅ ቦንብ የጠላትን ታንክ ላንቃ ያዘጋ፣ ታንክ ማራኪ፣ በካራማራ የድል ኒሻን ፣ የሻለቃ ባሻ መዓረግም ተሸላሚ ነው – አሊ በርኬ ። የካራማራ... Read more »
አዲስ ዘመን ጋዜጣ የዘመን መስታወት ነው:: ዛሬ 21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ሆኖ የ20ኛውን ክፍለ ዘመን ሁነቶች የሚናገር ነው:: የዓመታት ብቻ ሳይሆን የክፍለ ዘመንም መስታወት ነው:: ሰዎች ያልኖሩበትን ዕድሜ እንዲኖሩ ያደርጋል:: አዲስ ዘመን... Read more »
በምርመራ ጋዜጠኝነት በርካታ ተግባራት የሚሰሩ ቢሆንም መልስ ያገኙ ጉዳዮች ከምን ላይ ደረሱ የሚለውን ማረጋገጥ የጋዜጠኛው አንዱና ዋነኛው ተግባር ነው:: ከዚህ አንጻር ምርመራው የተዋጣለትና ጥንቅቅ ያለ እንዲሆን ለማስቻል ምላሽ ያገኙ የምርመራ ዘገባዎች ምላሽ... Read more »
የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስድስት አስተዳደር ጽህፈት ቤት ከሳሽ ሆኖ ከደብረ አማን ተክለኃይማኖት ቤተክርስቲያን ጋር ፊት ለፊት ተፋጠዋል:: አንዱ ከሳሽ ሌላው ተከሳሽ ሆነው ቀርበዋል:: ፍርድ ቤቱም ጉዳዩን መርምሮ ፍትህ እንዲሰጣቸው ሁለቱም በየፊናቸው... Read more »