የአዕምሮ ማሳጅ ቤቶች

በእርግጥ የሥነ አዕምሮና ሥነ ልቦና ሊቃውንት እንደሚሉት እንደ ጭንቀት፣ ድብርትና ከመሳሰሉ ሌሎችም አዕምሮ በሽታዎች ለመዳን ተመራጩ መንገድ ራሳችንን በሥራ ውስጥ መደበቅ ነው። ይሁን እንጅ “ሰውም ሊሚት አለው” እንዳሉት ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም ድካም... Read more »

ያልተዘመረላቸው የብዙ ሙያዎች ባለቤት

ምዕራባውያን የብዙ ሙያዎችና ተሰጥኦዎች ባለቤት የሆነን ግለሰብ ለመግለፅ ‹‹A Jack of All Trades›› የሚል አገላለፅ ይጠቀማሉ። ‹‹ለዚህ አገላለፅ ተገቢ (እውነተኛ ምሳሌ) የሆነ ኢትዮጵያዊ ማነው?›› ተብሎ ቢጠየቅ ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ አንዱና ዋነኛው ስለመሆናቸው... Read more »

የአፄ ዘርዓያዕቆብ 551ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ

በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ትልቅ አሻራ ያላቸው ገናናው ንጉሰ ነገሥት አፄ ዘርዓያዕቆብ ያረፉት ከ551 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት (ጳጉሜ 3 ቀን 1460 ዓ.ም) ነበር። ከመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ነገሥታት መካከል በገናናነታቸው ከሚጠቀሱት አንዱ አፄ... Read more »

አጼ ልብነ ድንግል ሲታሰቡ

አጼ ልብነ ድንግል ህይወታቸው ያለፈው ከዛሬ 579 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት (ነሐሴ 30 ቀን 1532 ዓ.ም) ነበር። አጼ ልብነ ድንግል የአጼ ናኦድ ልጅ የአጼ በእደ ማርያም የልጅ ልጅ ናቸው። አጼ ዘርዓ ያቆብ... Read more »

ከሕክምና ጋር የተያያዘ የሙያ ጥፋትና ከውል ውጭ ኃላፊነት

ከውል ውጭ የሚመጡ ኃላፊነቶችን በወፍ በረር እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከስያሜው በቀላሉ ለመረዳት እንደሚቻለው ከውል ውጭ የሚመጣ ኃላፊነት በሰዎች መካከል ምንም ዓይነት የውል ግንኙነት ሳይኖር በሌላው ሰው ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተጠያቂነትን... Read more »

የተቀማ ጩኸት

ትከሻቸው ላይ ጣል ባደረጉት ሻርፕ በአንድ እጃቸው ዓይናቸውን አበስ የሚያደርጉት እናት በሌላኛው ደግሞ ፌስታል ሙሉ የሰነድ ማስረጃዎችን ይዘዋል። ማስቀመጫ እንደሌላቸው የሚያመላክተው አያያዛቸው ለሚመለከታቸው ምነው ጎናቸውን ከሚያሳርፉበት ቢያስቀምጡት? የሚል ጥያቄ አዘል ሐሳብን ማጫሩ... Read more »

‹‹ከመናገር ባለፈ የተሰራ ሥራ ባለመኖሩ እኛ ማምረት እየቻልን በርካታ ምርቶች ከውጭ ይገባሉ”- አቶ አስፋው አበበ የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

 የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ ለአገሪቱ ኢንዱስትሪያዊ ሽግግርን ያመጣል ተብሎ ብዙ እየተሰራበትና ውጤቶችም እየተመዘገቡበት ነው። ዘርፉ የተጣለበትን ኃላፊነት በአግባቡ ይወጣ ዘንድ እየተከናወኑ በሚገኙና በቀሪ ተግባራት ዙሪያ ከፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ልማት ኤጀንሲ... Read more »

ዘመነ ትውልዶች “ያ ትውልድ” ? “ይሄ ትውልድ”

ኢትዮጵያ “ሃይማኖተኛ ሕዝቦች” ካሉባቸው ሀገራት መካከል ተቀዳሚ መሆኗን የሚያረጋግጥ መረጃ በአንድ ዓለማቀፋዊ ተቋም በቅርቡ ለዓለም ሕዝቦች መበተኑን ብዙዎቻችን ሳናነብ የምንቀር አይመስለኝም። እንዲህ ዓይነቱ መረጃ በየጊዜው ይፋ ቢሆንም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እጅግም... Read more »

ዓመቱን ስንሸኝ

እነሆ የዓመቱ ማጠቃለያ ላይ ደርሰናል። 2011 ዓ.ምን ሸኝተን አዲሱን 2012 ዓ.ም ልንቀበል በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውናል። ለመሆኑ 2011 ዓ.ም እንዴት አለፈ? ምን በጎ ነገሮች ነበሩ? ምን ተግዳሮቶችስ ገጠሙን? በወፍ በረር አለፍ አለፍ... Read more »

«ጨዋታው አልቋል ብዬ አላስብም»- ሰላም ዘርዓይየኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ

ኦሊምፒክ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ለማለፍ ከካሜሮን ሴት ብሄራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የቅድመ ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር ጨዋታ በአቻ ውጤት ነበር ያጠናቀቀው። በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ነሃሴ 20 ቀን 2011 ዓ.ም የተካሄደው... Read more »