ክረምቱ እና የፀጥታ ችግር እንዲሁም የዋጋ ንረቱ፣ ፆም እና ሌላ ሌላውም ተደማምሮ ገበያው ተቀዛቅዞ ሰንብቷል። በተለያዩ ምክንያቶች ከዕለት ወደ ዕለት እየተቀዛቀዘ ገበያው ሲረበሽበት የከረመው የማምሻ ግሮሰሪ ባለቤት እነተሰማ መንግስቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና... Read more »
ብዙዎች በሙሉ ስሙ አይጠሩትም። አንዳንዶች ደግሞ ከቅጽል ስሙ ውጪ አያውቁትም ‹‹አለቤ›› ሲባል ካልሰሙ በስተቀር። ለዚህ ግን ምክንያት አላቸው። ለሰዎች ያለው ፍቅርና በጎነት ውስጣቸው ገብቶ የስሙን ትርጓሜ በራሳቸው ተንትነው ለሁሉ ሰው ደራሽነቱ ‹‹አለ... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ዝግጅታችን የጋሞ ዞን አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ከኦል ግሪን አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ ተወሰነ የግል ማኅበር ጋር የተፈጠረ ውዝግብን ያስመለክተናል። «የጋሞ ዞን እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ የተለያዩ ወራሪ ሀይሎች ከሩቅም ከቅርብም በመሆን ቀኝ ሊገዟት፤ ድንበሯን ሊገፉና ድንበር ሊያሰምሩ፤ የተፈጥሮ ጸጋዋን ሊበዘብዙ በብዙ ደክመዋል። እነዚህ ሙከራዎች በተለያዩ ጊዜያትና የመሪዎች ለውጥ ይኑርባቸው እንጂ ሁሉም ማለት በምንችልበት ደረጃ የሀገሪቷ... Read more »
ዝናብ የጠገበው መንገድ በየቦታው ውሃ አቁሯል። በማይመች የእግረኛ መንገድ የሚጓዝ ሰው በአንዳንድ አካባቢ በአሽከርካሪ የቆሸሸ ውሃ መረጨት ግዴታው ይመስል መላ አካላቱ በውሃ ይርሳል። መኪናው እና እግረኛው ተመሳሳይ ቦታ ላይ ሲገናኙ፤ አሽከርካሪው አቀዝቅዞ... Read more »
ስለ ሰንደቅ ዓላማ ትርጉም ስናወራ ሰንደቅ ዓላማ ማለት በዘንግ ወይም በመስቀያ ያለ ሰንደቅ ማለት ነው። መስቀያው ዓላማ ሲባል የሀገር ዓርማ የሆነው ባለቀለሙ መለያ ምልክት ደግሞ ሰንደቅ ይባላል። የሚለው አንዱ ሲሆን ሌላኛው... Read more »
ስለ ሰንደቅ ዓላማ ትርጉም ስናወራ ሰንደቅ ዓላማ ማለት በዘንግ ወይም በመስቀያ ያለ ሰንደቅ ማለት ነው። መስቀያው ዓላማ ሲባል የሀገር ዓርማ የሆነው ባለቀለሙ መለያ ምልክት ደግሞ ሰንደቅ ይባላል። የሚለው አንዱ ሲሆን ሌላኛው... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ ዝግጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ልዩ ስሙ ቦሌ ሚካኤል ይወስደናል።ይኸውም፡ «አቶ ተላይነህ አዱኛ የተባሉ ግለሰብ በካርታ ተለክቶ ከተሰጣቸው መሬት ውጪ በሕገ ወጥ መንገድ የመንግሥትን መሬት... Read more »
ራሱን እንደነሐሴ የጠዋት ዝናብ በማያባራ ጭንቀት ውስጥ ከቶ እየባዘነ ያለው ተሰማ መንግስቴ ፊቱ ገርጥቷል። በሥራው ለምን ደስተኛ እንዳልሆነ እያሰላሰለ ሳያስበው ጓደኞቹ ከሚጨዋወቱበት ማምሻ ግሮሰሪ ደረሰ፡፡ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማሪያም እንደልማዳቸው ፊታቸው... Read more »
በአንድ ወቅት የተከራየሁበት ግቢ ውስጥ ባልና ሚስት ተጣሉ:: ሲነጋገሩ የነበረው በጣም ተራ በሚባሉ ሀሳቦችና ቃላት ነበር:: እንኳን ሕይወትን ያህል ነገር የተጋራ ባለትዳር ይቅርና መንገድ ላይ በመተላለፍ የተጋጨ እንኳን በእንደዚያ ዓይነት ተራ ነገሮች... Read more »