ኢትዮጵያውያን በሀገርና በርስት ለመጣ ባዕድ ጠላት ምንም አይነት ምህረት እንደሌለን በርካታ የታሪክ ድርሳናት ይመሰክራሉ። በዓድዋ ፣ በአንባላጌ፣ በካራማራና በኡጋዴን የታየው ይኸው ነው፤ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ያስቀደመ የተጋድሎ ታሪክ ነው። ዛሬም የሀገራችን መነሳት የማይፈልጉ... Read more »
ግብረ ታሪክ፤ ከተግባር ስህተት የታሪክ ስህተት ይከፋል:: ደረጃው የተለያየ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በተግባር ስምሪት ወቅት የሚፈጸም የአንድ አጋጣሚ ስህተት ወይ በእርማት ይስተካከላል አለያም ጉዳቱ እንዲቀንስና እንዳይደገም ጥንቃቄ እየተደረገ ለህፀፁ መፍትሔ ይፈለጋል:: የዕለት... Read more »
በጎጥ በረት ውስጥ የተፈለፈለውና የጎሳ ጡጦ ጠብቶ ያደገው አሻባሪው የህወሓት ቡድን የማዕከላዊ መንግስቱን ስልጣን በተቆጣጠረበት ሃያ ሰባት አመታት ውስጥ አረመኔና ጨካኝ መሆኑን የሚያስመሰክሩ በርካታ ጥፋቶችን ፈፅሟል:: በኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ስልጣኑን ከተነጠቀ... Read more »
‹‹በምግብ እጥረትና በጅምላ ጭፍጨፋ የትግራይ ህዝብ እየተፈጀ ነው። ግፍ እየተፈፀመበት ይገኛል።›› በማለት መንግስት እንዲወገዝ፣ ቢቻል በውጪ ሃይሎች ጫና እያስፈጠሩ ለማስጨነቅ ጥረት ማድረግ የተጀመረው የሕወሓት የሽብር ቡድን የሰሜን ዕዝን የመከላከያ ሰራዊት ካጠቃ በኋላ፤... Read more »
አሮጌው ዓመት ጓዙን ጠቅልሎ ሲወጣ፤ አዲሱ ዓመት ሲመጣ ሁሉም ሰው እቅድ ያቅዳል። ዲፕሎማ ያለው ዲግሪ፣ ዲግሪ ያለው ማስተርስ፣ ማስተርስ ያለው ዶክትሬት ለመስራት፤ ቤት የሌላው ቤት ለመግዛት (ለመስራት)፤ ያላገባ ለማግባት፤ ያልወለደ ልጅ ወልዶ... Read more »
(ክፍል ሁለት) (በክፍል አንድ ጽሁፍ አሸባሪው ህወሓት ሌብነትን በኢዮጵያ እንዴት እንዳስፋፋና ያስከተለውን ጉዳት ለመጥቀስ ተሞክሯል። ቀጣዩ ክፍል ደግሞ ዛሬ እንዲህ ተሰናድቶ ቀርቧል) ፖለቲካውና የፖለቲካ መሪዎች ከሌብነት ካልተላቀቁ፣ የሰው ኃይል ምደባቸው፣ ሕግና መመሪያቸው፣... Read more »
ከሐምሌ ወር መባቻ ጀምሮ የሰብዓዊ እርዳታ ጭነው ወደ ትግራይ ክልል ከገቡ 466 ተሽከርካሪዎች መካከል የተመለሱት 38 ብቻ መሆናቸውን፣ እንዲሁም ባለፈው ሳምንት መቐለ ከደረሱት 146 መኪናዎች መካከል አንዳቸውም እንዳልተመለሱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል፡፡... Read more »
(ክፍል አንድ) በተለምዶ በእንግሊዝኛ ቋንቋ “Corruption” የምንለው ሙስና ወይም በዚህ ጽሁፍ “ሌብነት”ተብሎ የተገለጸው ቃል ከአስተሳሰብ ዝቅጠት የሚመነጭና በተለይም ስልጣን ባላቸው አካላት የሚፈጸም የስግብግብነት ውጤት ነው። ሌብነት/ ሙስና ከሕዝብ የተሰጠን እምነት በማጉደልና ስልጣንን... Read more »
ከል ለኀዘን መገለጫነት የሚለበስ ጥቁር ልብስ ነው። በአብዛኞቹ የሀገራችን ባህሎች ለሞተ የቅርብ ዘመድ ወይንም ወዳጅ ከል ይለበሳል። ኀዘኑ በበረታባቸው ወራት ሙሉ ጥቁር ልብስ የሚለበስ ሲሆን እምባውና ምሬቱ እየቀዘቀዘና ቀን እየገፋ በሄደ ቁጥር... Read more »
አክቲቪስት (የማህበረሰብ አንቂ) አገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በአጀንዳነት በመቅረፅ፤ ፖለቲከኞችንና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ተቋማትን በመወትወት እና እረፍት መንሳት የፖሊሲና የአስተሳሰብ ለውጥ የሚያመጣ ተፅእኖ ፈጣሪ ትልቅ ሙያ ነው። ለዚህ ነው አንድ ፖለቲከኛ ከቀረፀው... Read more »