ኢትዮጵያውያን መረዳዳትን ፣ መተሳሰብን ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት የኖሩትና ዛሬም ቢሆን እየተገበሩ ያሉ ህዝቦች ናቸው። ኢትዮጵያዊነት በብዙ ነገሮች መተሳሰር እንደሆነም የሚነሳው ለዚህ ነው። በተለይም ችግሮች በአጋጠሙ ወቅት ይህ እውነት ጎልቶ ይታያል። ለዚህም... Read more »
በዓለም ታሪክ ውስጥ የረጅም ዘመን ታሪክ ባለቤት ከሆኑ ጥቂት ሀገራት አንዷ ኢትዮጵያ ነች። እንደ ሀገርም ከፍ ያሉ ስልጣኔዎች ባለቤት እንደነበረች የታሪክ ድርሳናት ይመሰክራሉ። የሀገራችንን ትላንታዊ መልክ ለማናውቅ ይሄ እውነታ ግር ሊለን ይችላል።... Read more »
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ኃያል ሀገር የመሆን እድልን ከተቀዳጁት ሀገራት መካከል አንዷና ቀዳሚዋ አሜሪካ ነች። የአሜሪካ የመንግስት ባለሥልጣናት፣ ሴናተሮች፣ ምሁራን እና የፖለቲካ ተንታኞች በጋራ መክረው ያስቀመጧቸው አምስት ወሳኝ የአሜሪካ ብሄራዊ ፍላጎቶች (America’s... Read more »
በቅሎ፣ ፈረስ፣ ሰረገላ በልጓም ከመስገር፣ ሽምጥ ከመጋለብ እንደሚገታ እንደሚቆም ሁሉ የመኪና፣ የባቡርና እና የአውሮፕላን ልጓም ቴክኒኩ ይለያይ እንጂ ያው ፍሬን ነው።ፍጥነቱ ይገታል።ይቆማል።መርከብ ደግሞ በመልሕቅ ይቆማል።በተለይ ለውጡ ከባ’ተ ካለፉት ሶስት አመታት ወዲህ ደግፈን... Read more »
ሰው ከተፈጥሮ፣ ከቤተሰቡ፣ ከአካባቢው ማህበረሰብ፣ ከትምህርት፣ ከባህላዊና ሃይማታዊ እሴቶች ወዘተ በሚያገኘው እውቀት እና ግንዛቤ ስብዕናው ይቀረጻል።በመልካም ስብዕና የተቀረጸ ሰው ቀናውን መንገድ ይከተላል፤ ጨለማውን በብርሃን ይለውጣል፤ ጎባጣውን ያቃናል።እንደዚያውም ክፉ ነገሮችን ይጠየፋል። ሃይማኖታዊና ባህላዊ... Read more »
“ታሪክ ራሱን ደግሞ ይከሰታል ወይንስ አይሞክረውም?”፤ የሩቅ ዘመን ክርክር ያቆረፈደውን ይህንን ጥያቄ ዳግም ቀስቅሰን ለመሸናነፍ “በጉንጭ አልፋ” አታካራ “ንሳ በል ጃል!” እያልን መሟገቱ እጅግም ፋይዳ የለውም።ይሁን እንጂ የአንዳንድ ዘመናት ክስተቶች፣ ድርጊቶችና ታሪኮች... Read more »
ከጥንት ጀምሮ በሀገራችን ጡት መጣባት በመባል የሚታወቅ ባህል አለ፡፡ በጡት መጣባት ባህል ሁለቱ ተጣቢዎች ጡት ከተጣቡ በኋላ የአባት እና የልጅነት ዝምድና በመሀከላቸው ይፈጥራል፡፡ በጡት መጣባት ሂደት ውስጥ ጡት የሚጠባው አካል ለአጠቢው የጡት... Read more »
ክቡርነትዎ የዚህች ክብር መገለጫዋ ሉዓላዊነት መለያዋ በሆነች ኢትዮጵያ ላይ ያሎትን አቋም ይፈትሹ ዘንድ ይሄን ልነግርዎ ወደድኩ።ሀሳብና ጥያቄዬ በአክብሮት ለእርሶ ይደርስ ዘንድ ይህንን አልኩ። ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እርስዎ የልዕለ ሀያልዋ አገር የተከበሩ መሪ... Read more »
እራሱን ከህግ የበላይነት በላይ አድርጎ ያስቀመጠው አሸባራ ሕወሓት ከመንበሩ ወርዶ መቀሌ ከከተመበት ጊዜ ጀምሮ ከዛው፣ ከእራሱ ያልተሰማ የቋንቋ አይነት፣ የውርጅብኝ መአት የለም፤ ከቀድሞው ሴኩቱሬ ጌታቸው እስከ አሁኑ ጌታቸው ረዳ ድረስ እነሆ ቃላት... Read more »
የአለማቀፍ ጉዳዮች ሊቅ ፣ ጋዜጠኛ ፣ ደራሲ፣ አንሰላሳይ ተናጋሪ የCNN ቴሌቪዥን GLOBAL PUBLIC SQUARE/GPS/ አዘጋጅና የዋሽንግተን ፖስት አምደኛ ፋሪድ ዘካሪያ፤ አምና በዚህ ሰሞን ዋሽንግተን ፖስት ላይ ባስነበበን መጣጥፉ 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ... Read more »