መንግስት በዓለም አቀፍና እርዳታ ተቋምነት ስም በአንዲት ሉዓላዊት አገር ውስጥ “ሲወሰልቱ ያዝኳቸው”፤ “ደረስኩባቸው”፤ “እጅ ከፍንጅም ደረስኩባቸው” ባላቸው የዓለም አቀፉ ተቋም (ዩኤን) ሰራተኞች ላይ (ብዙዎች “ባልተገባ ትእግስት ምክንያት የዘገየ” ያሉትን) እርምጃ መውሰዱን ተከትሎ... Read more »
ቀዳሚዎቹ የአዲስ አበባ ምዕራፎች፤ “አዲስ አበባ ቤቴ!” እያለ ለበርካታ ዐሠርት ዓመታት የጣይቱን ሌጋሲ በመረዋ ድምጹ ሲያሞካሽ የኖረው ዕውቁ የሙዚቃ ሰው ነፍሰ ሄሩ ዓለማሁ እሸቴ በአፀደ ሥጋ የተለየን አዲስ አበባ “አዲሱን ምዕራፏን” ልትገልጥ... Read more »
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ! የኦሮሞ ሕዝብ ፍቅር፣ ወንድማማችነት እና ዕርቅን በሚገነቡ ባህላዊ ዕሴቶች እጅጉን የበለጸገ ሕዝብ ነው። ከእነዚህ ድንቅ ባህላዊ ዕሴቶች መካከል አንዱ የኢሬቻ በዓል ነው። ይህን ትልቅ ባህላዊ ዕሴት ከትውልድ ወደ... Read more »
(የመጨረሻ ክፍል) እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር ሴፕቴምበር 17 ቀን 1787 ዓም በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ አለው ይለናል ትንታጉ ጉምቱውና ደማሙ ጋዜጠኛ ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌ ነፍሱን ይማርና። መቼም በዚች ምድር እንደሱ ልቅም ጥንቅቅ... Read more »
ኢትዮጵያ በአዲስ ዓመት አዲስ ምዕራፍ በከፍታና አዲስ ተስፋ ለህዝቦቿ የምትመች ሀገር ለመሆን ጉዞዋን ጀምራለች፡፡ በብዙ መልኩ በተሳካ ሁኔታ በተከናወነው 6ኛውን አገር አቀፍ ምርጫ አሸናፊ የሆነው የብልፅግና ፓርቲም አዲስ መንግስት ለመመስረት በዝግጅት ላይ... Read more »
(ክፍል አንድ) የፊታችን መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም እንደ አለፉት 2 ሺህ 14 ዓመታት እንደመጣች እንደሔደችው መስከረም 24 ዝም ብላ ተራ ቀን አይደለችም። ይቺ ቀን ከቀደሙት የተለየች ታሪካዊ ቀን ናት። አዎ! የኢትዮጵያ... Read more »
አሸባሪው ህወሓት ትናንትና ምን እንደነበር ያለፉትን ሃያሰባት ዓመታት ማየቱ ብቻ በቂ ነው እላለሁ። በኢትዮጵያ ጸዐዳ መልክ ላይ፣ ጸዐዳ ታሪክ ላይ፣ ጸዐዳ ትውልድ ላይ የበቀለ አረመኔ ሃይል ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ትናንትናና ከዛ በፊት... Read more »
ነገረ ስም አወጣጥ፤ የግለሰቦች ስም አወጣጥ ብዙ ምክንያት ሊኖረው ይችላል። እንዲያው በደምሳሳው ብዙ ወላጆች ለልጆቻቸው ስም የሚያወጡላቸው የወቅቱን ምኞታቸውን፣ ተስፋቸውን፣ ድንገቴ አጋጣሚዎችን አለያም ቁጭት እርካታቸውን ለመግለጽ አስበው ነው ብንል ያግባባ ይመስለኛል። የቤተሰቡ... Read more »
ሀገር በግለሰቦች አስተሳሰብ የቆመች የብዙ አመለካከቶች ድምር ውጤት ናት። ኢትዮጵያውያንም ሀገር የሚስሉ ትውልድ የሚፈጥሩ ግራና ቀኝ አመለካከቶችን የያዝን እንደመሆኑ የሀገራችን አሁናዊ መልክ በእኛ በልጆቿ የተፈጠረ፤ መልኳም የእኔና የእናንተ መልክ ነው። በዚህ ግራ... Read more »
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በፊት አሜሪካ ራሷን ከዓለምአቀፋዊ ጉዳዮች የመነጠል ፖሊሲ (Isolation policy) ትከተል ነበር። ነገር ግን ይህ ፖሊሲዋ ሌሎች ሀገራት በአሜሪካ ላይ ከሚያደርሱት ጥቃቶች ሊያተርፏት አልቻለም። ይህን የተገነዘበችው አሜሪካ ራሷን በዓለም አቀፍ... Read more »