ሕዝብ ለመሰኘት የሚበቃው የግለሰቦች ቁጥር ምን ያህል ነው? ቡድኖችን ወይንም የጥቂት ግለሰቦችን ስብስብስ ሕዝብ ማለት ይቻላል? የመንግሥት መንግሥትነት መገለጫዎችስ ምን፣ እንዴትና እነማን ናቸው? በእርግጥስ “የሕዝብ ድምጽ የእግዜር ድምጽ ነው?” መንግሥትና ሕዝብስ አንደበትና... Read more »
ክፉ ሰዎች ለክፋት አላማቸው የሌሎችን የአዕምሮ ከንቱነት ይጠቀማሉ። ምክንያቱም ባለ ከንቱ አዕምሮ የተባለውን ሳያመዛዝን የሚያምን፤ የመጣለትን ሳይመዝን የሚቀበል፤ አድርግ ያሉትን ለምን ብሎ ሳይጠይቅ ለማድረግ የሚንደረደር ሰብዕናን የተላበሱ ናቸው እና ነው። ክፉ ሰዎችን... Read more »
ማርከስ ጋርቬይ ጃማይካዊ የፖለቲካ ተሟጋች፣ ጋዜጠኛና የተዋጣለት ተናጋሪ የነበረ የጥቁር መብት ታጋይ ነው። እ.አ.አ. ነሐሴ 17 ቀን 1887 ዓ.ም ተወልዶ በ1940 በ53 ዓመቱ ይህችን ዓለም ተሰናብቷል፡፡ ጋርቬይ ኮቴው ሳይሰማ መጥቶ የሄደ ሰው... Read more »
አንዱ ሌላውን ሲንቅ ጀንበር ጥልቅ ይባላል። ይህ ኢትዮጵያን ካዳከሙ ዋነኛ ምክንያቶች መካከል ተጠቃሹ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ አሁን ያለው ባለሙያ ከእርሱ በፊት በእርሱ መደብ ላይ የነበረውን ባለሙያ ይንቀዋል፡፡ ከቀደመው የሚማረው፣ የሚቀበለውና የሚያስቀጥለውን... Read more »
የአሸባሪው ህወሓት የጭካኔና የአረመኔነት ጥግ ላለፉት 30 አመታት እልፍ አእላፍ ጊዜ የተጻፈ ዘጋቢ ፊልም የተሰራለት ህልቆ መሳፍርት በሌላቸው የጥቃቱ ሰለባዎቹ የተነገረ ቢሆንም ባልተለመደ ሁኔታ ተዛብቶ ተጠቅሶ አሜሪካንን ሳይቀር መግለጫ እንድታወጣ እንዳስገደደው የሙሐዘ... Read more »
አንድን አገር በዓለም የፖለቲካ መድረክ ላይ የተሻለች የሚያስብላት ዋነኛ ጉዳይ ለዓለም አቀፍ ህግጋትና መርህ መገዛቷ ነው፡፡ ከዚህ የተነሳም አገራት በውጪ ፖሊሲዎቻቸው እንደየአገራቱ ፍላጎትና የዕድገት ደረጃ ቢለያይም በመርህ ደረጃ አንድ ሆነው ይሰራሉ፡፡ ከምንም... Read more »
በዓለም የፖለቲካ ፍልስፍና ታሪክ ውስጥ የዝንጀሮ ፖለቲካ የሚል የፖለቲካ ፍልስፍና እንደሌለ አወቃለሁ። ይሁን እንጂ በአሸባሪው ትህነግ ዘመን የነበረውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ አካሄድን የዝንጀሮ ፖለቲካ ብዬዋለሁ። ለምን የዝንጀሮ ፖለቲካ ተባለ? የሚል ካለ ምክንያቱን እነሆ፦... Read more »
ኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል የገጠማትንና ሳትወድ በግድ የገባችበትን ጦርነት ህግ በማስከበር ለመቋጨት ብዙ ርቀቶችን ተጉዛለች። ወደ ጦርነቱ ከመግባቷ በፊት አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሰላማዊ በሆነ መንገድ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እንዲነጋገርና ችግሮችንም በጋራ ለመፍታት ዝግጁ... Read more »
ሀገራችን ኢትዮጵያ የስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ውጤት ተከትሎ አዲስ መንግሥት መስርታለች። የመንግሥት ምስረታው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተፎካካሪ ፓርቲዎችን ባሳተፈ መልኩ መሆኑ ደግሞ ታሪካዊ ያደርገዋል። ይህ ብቻ አይደለም በሕዝብ አብላጫ ድምጽ... Read more »
«ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሀብቶች አቧራ ለብሰውና ቋጥኝ ተጭኗቸው የሚገኙ በመሆናቸው አገራችንን ለመቀየር ሰማይ መቧጠጥ አይጠበቅብንም» ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ለተዋቀረው ካቢኔ ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና በሰጡበት ጊዜ ነው። በርግጥም ኢትዮጵያ የብዙ... Read more »