መንግሥትም ህዝቡም ለውጡን ለማሻገር በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ ይጠበቅባቸዋል!

መነሻና መነሳሻ የሥነ ልቦና ጥናት አባት በመባል የሚታወቀውና በይበልጥ ሳይኮ አናሊሲስ በሚባል ቲወሪው ዓለም አቀፋዊ አንቱታን ያተረፈው ታላቁ ጀርመናዊ የሥነ ልቦና ሊቅ ሲግመንድ ፍሩድ “ልጁ የአባቱ አባት ነው” የሚል አባባል አለው። ይህ... Read more »

ለኢትዮጵያ ህዝብ ከራሱ በላይ ሆኖ ለመታየት የሚደረግ ጩኸት የዘመናት ሴራ አካል ነው!

ጸሐዬ ዮሐንስ ለካስ ያለነገር አይደለም “ማን እንደ እናት ማን እንደሀገር “ ሲል ያዜመው። የሰው ሀገር ሃሳብ ከላይ ተብለጭልጮ ቢታይ ፣ የረባ ቢመስል ጠብ የሚል ነገር እንደሌለው በተለያዩ አገራት የሚኖሩ ወንድሞቻችን ሕይወት ተጨባጭ... Read more »

ለኒማ ኤልባገር የሽልማት ሱስ ሀገር ይፍረስ ?

 ዓለማቀፉን ብዙኃን መገናኛ በተለይ ቢቢሲንና ሲኤንኤንን ለሁለት አሥርት ዓመታት ያህል ተከታትያለሁ። በዚህም ብዙ ብዙ አትርፌያለሁ። የዓለምን ውሎና አዳር ከማወቅ፤የምወደውን የጋዜጠኝነት ሙያ ከማዳበር ባሻገር ስለ ውስብስቡና ተለዋዋጩ የዓለማቀፍ ግንኙነት ትብታብ ትዕምርት እንድቀስም፤በማንኛውም ርዕሰ... Read more »

ፀጉራም ውሻ አለ ሲሉት ይሞታል !

አበው ሲተርቱ “ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው” ይላሉ። ወሬ፤ በተለይ የተሳሳተና ሆን ተብሎ የተፈበረከ የውሸት ወሬ የሚያደርሰው ጥፋት ብዙ ነው። ይህንን አባባል ደግሞ አሸባሪው ሕወሓት በብዙ መልኩ እየተጠቀመበት ይገኛል። ከአሸባሪው ሕወሓት የወሬ ቋት... Read more »

ኢትዮጵያን የከበቧት “ድንኳን ሰባሪ” ጀብደኞች

 “ድንኳን ሰባሪነት” – የፈሊጡ ዳራ፤ ድንኳን አንጣሎ ማሕበራዊ ጉዳዮቻችንን መከወን ሥር ሰዶ ከእኛው ጋር በቤተኛነት የኖረ ባህላችን ነው። ለሠርግ፣ ለኀዘን፣ ለልደትና ለልዩ ልዩ መስተንግዷችን ድንኳን ከትናንት እስከ ዛሬ ተመስጋኝ አገልግሎቱን በመስጠት ዛሬም... Read more »

ኢትዮጵያ ትጣራለች – ክንዳችንንና እውቀታችንን አስተባብረን እንቁምላት!

ኢትዮጵያ ክብሯን ሳታስደፍር የኖረችው አባቶቻችን በከፈሉት ከፍ ያለ ዋጋ ነው። ውቅያኖስ አቋርጠው ፤ ድንበር ዘልቀው ሉዓላዊነቷን ሊደፍሩ ያሰቡትን ጠላቶቿን መክታ ድል የተቀዳጀችው በልጆቿ የተባበረ ክንድ ነው። በዚህም ሲዘከር የሚኖር ገድል፤ ለዜጎቿ ብቻ... Read more »

የሦስት ዓመታት በጎ አሻራዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመጡ እነሆ ሦስት ዓመታት ተቆጠሩ:: በእኚህ ሦስት ዓመታት ውስጥ በአዲስ አበባና በሌሎች የክልል ከተሞች ላይ ከኢኮኖሚውና ከሌሎች ልማታዊ እንቅስቃሴዎች ባሻገር በከተማ ማስዋብ ሥራ ላይ በርካታ ሥራዎች... Read more »

ቀኑ መንጋቱ ላይቀር የጭንቅ ግዜያችንን ልናረዝም አይገባም !

የሰሞኑ የአሸበሪው ህወሓትን ያዙኝ ልቀቁኝ ፉከራ በሰማሁት ቁጥር ካለ እቅዴ እያሳቀኝ ይገኛል። በእርግጥ ቡድኑ የሀሰት ወሬ በመንዛት ለጥቁር ፕሮፓጋንዳ የሚሸበርላቸው እስካገኙ ድረስ ምላሳቸውም የማይደከም፤ እነሱም የማይቦዝኑ መሆኑ ጸሀይ የሞቀው እውነት ነው። ችግሩ... Read more »

“እናት ሀገር ወይ ሞት !!!‘

“ይህ ዘመቻ የማይመለከተው ሰው የለም። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የመጣን ኃይል ሁሉም በአንድነት ሊመክተው ይገባል። ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ያለን ሁሉን ዜጋ ይመለከተዋል። በየተሰማራበት መስክ የዜግነት ኃላፊነቱን በመወጣት የህልውና ዘመቻው አካል መሆኑን... Read more »

ህዝብን እያሸበረና እየገደለ ድረሱልኝ “ኡኡ” የሚል ብቸኛው የዓለማችን አሸባሪ ቡድን- ህወሓት

በተለይ በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በየትኛውም ስፍራና በማንኛውም ሰብዓዊ ፍጥረት ላይ ጥፋትን በማስከተል ላይ ለሚገኘው ሽብርተኝነት የሚሰጠው ትርጓሜ እንደየሀገሩ የሚለያይ ቢሆንም፤ “ሽብርተኝነት አንድን ዓላማ ለማስፈጸም የሽብሩን ድርጊት የሚያዩትና በሚሰሙት ወገኖች ላይ ተፅዕኖ... Read more »