ትናንትን በዛሬ ዕይታ፤ የታሪክ መዝጋቢዎች እጅግም ልብ ሳይሉት የሚያልፉትን አንድ ክስተት ወደ መሐል ግድም እንደማስታውስ እየገለጽኩ ወደ መነሻ ሃሳቤ ልገስግስ። በፈተና ተተብትቦ የነበረውና አጠቃላይ የሥርዓቱ ውቅር “ከዝንጀሮ ቆንጆ ምኑ ይመረጣል” ይሉት ብሂልን... Read more »
የመግለጫው ሙሉ ቃል ኢትዮጵያ በዘመናዊው ታሪኳ የሕወሓትን ያህል የውስጥ ጠላት ገጥሟት አያውቅም። ይህ ሀገር አጥፊና አሸባሪ ቡድን ‹ኢትዮጵያን እንደፈለግኩ አድርጌ እስካልገዛኋት ድረስ መፍረስ አለባት› ብሎ የተነሣው በሕዝባዊ ለውጥ የበላይነቱን ካጣበት ቀን ጀምሮ... Read more »
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና የአውሮፓ ኅብረት ከተፈጠሩ ጊዜ ጀምሮ የአሜሪካን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ፖሊሲዎችን ያለምንም ማመንታት በዓለም ሀገራት ላይ ለመጫን የሚን ደረደሩት ለምን ይሆን? የሚለውን ምስጢር ለማወቅ በቅድሚያ የአውሮፓ ኅብረትን እና... Read more »
በምዕራባውያኑ ዘንድ ሰብአዊነት ከሞተ ውሎ አድሯል፤ ኧረ ሰንብቷል! ቤተሰባዊነት፣ እምነት፣ ባህል ገለመሌ ብሎ ነገር የለም። ለእነሱ ከምንም ነገር በፊት ጥቅማችው ትልቁ እሴታቸው ነው። ማንም በእነሱ መስፈርት የሚለካው ከሚያስገኝላቸው ጥቅም አንፃር ነው። ይህ... Read more »
የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ከስግብግቡ የትህነግ ጁንታ ጋር ተገደን ዳግም የገባንበት ጦርነት በአውደ ግንባር ብቻ የተወሰነ አይደለም። በእፉኝቱ ትህነግ ስፓንሰር ከሚደረገው ተልዕኮና ስምሪት ከሚሰጠው ዲጂታል ወያኔ ህልቁ መሳፍረት ከሌለው የሀሰት መረጃና ሆን ተብሎ... Read more »
የምዕራባውያኑና የአገር ውስጥ የጥፋት ኃይሎች ሴራ ተፅዕኖ ዓይኑን አፍጥጦ ኢትዮጵያችን ላይ ተጋርጧል። አገራችን የውጭም የውስጥም ጫና በርትቶባታል። የውጭዎቹ ኃይሎች ለውስጦቹ ፤ የውስጦቹ ለውጭዎቹ ኃይሎች ደጀን የመሆናቸው የትብብር ሴራ እውነታም ገሀድ እየወጣ ይገኛል።... Read more »
ቅድሚያ ስለ ሚሳኤል፤ አገራችን የምትገኘው በጦርነት ውስጥ ነው። የጦር ሜዳው ውሎ ያልፈቀደላቸውና እድል ያላገኙ ዜጎችም በአካል ከጦርነቱ ቀጣና ውጭ የሆኑ ቢመስላቸውም በመንፈሳቸውና በስሜታቸው የባሩድ ሽታ እያጠናቸው መዋሉ የሚካድ አይደለም። የሽታዎቹ መገለጫ በርካታ... Read more »
አፍሪካዊቷ ግዙፍ አገር ሱዳን እኤአ ከ1989 አንስቶ ለሦስት አስርተ ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ያስተዳደሩት ኦማር ሃስን አልበሽር ከሁለት ዓመት በፊት በሕዝባዊ አመጽ ከሥልጣን ከተወገዱ ማግስት አንስቶ አገሪቱ የሰላም አየር መተንፈስ አልሆነላትም። በተለይ የሽግግር መንግሥቱን... Read more »
ዛሬ አገር ስላቆሙ ሻካራ እጆችና አገር ለማፍረስ ስለሚተጉ ለስላሳ እጆች እናወራለን። ከምታውቁት ውጪ የምነግራችሁ አንዳች እውነት ግን የለኝም።የረሳችሁትን በማስታወስ ለአገር እንድትተጉ ላነሳሳችሁ እሞክራለሁ። የረሳችሁት እውነት ግን ምንድነው? የረሳችሁት እውነት ኢትዮጵያዊነትን ነው። ብዙዎቻችን... Read more »
ሁላችንም እንደምንረዳው የምጥ ህመም ከህመሞች ሁሉ የላቀ እጅግ አስጨናቂ ህመም በጣም ከባድ ነው። አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ከመውለዷ በፊት በደቂቃዎች ልዩነት ጠንከር እያለ የሚሄድ የምጥ ህመም ስሜት ይሰማታል። ይህንን የምጥ ህመም እንደምንም... Read more »