ዘመነኛው የአሜሪካ የቅኝ አገዛዝ ሴራ

በዓለም ላይ ዘመናዊ የቅኝ ግዛት ታሪክ ስድስት ምዕተ አመታትን ወደኋላ ያስጉዘናል። በተለይ እአአ ከ1488 እስከ 1492 አውሮፓውያን የዓለምን በርካታ ክፍሎች ለመቆጣጠር የሄዱበት ወቅት ለቅኝ ግዛት መስፋፋት መሠረት የጣለበት ወቅት እንደነበር መረጃዎች ይጠቁማሉ።... Read more »

‹‹አጎዋ››ም በዳግም ‹‹ዓድዋ›› ይዘከራል

አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ እያደረሰች ባለችው ተደጋጋሚ ጫና አንዳች ነገርን መቀልበስ እንደፈለገች ያሳብቅባታል። በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአደራዳሪነት ካባ ደርባ የልቧን ማድረስ ሳትችል ብትቀርም በተደጋጋሚ የተለያዩ ዛቻና ማስፈራሪያዎችን ስትሰነዝር መሰንበቷ ይታወቃል። በተለይም በአሁን... Read more »

የአኬል _ ዳማዎች “ከበርቴው” አሸባሪው ትህነግ

ከሀዲውና እፉኝቱ ትህነግ የጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓም የሰሜን ዕዝ ጥቃት እና የጥቅምት 30ን የማይካድራን፤ በተከታይ ወራት ደግሞ የጋሊኮማን የአጋምሳን የጭናን የደብረ ታቦርን የውጫሌን የኮምቦልቻን የቆቦን የደሴን የጭፍራን ወዘተረፈ ትውልድና ታሪክ ይቅር... Read more »

ሞት ለሀገር ሲሆን …

ዛሬ ሀገር ውጥረት ውስጥ ናት። ችግሮች በየፈርጃቸው አይናቸውን አፍጥጠው ጥርሳቸውን አግጥጠው መጥተውባታል። አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ታሪክ የማይረሳውን ዘግናኝና አሰቃቂ ጥቃት ፈጽሞ ጦርነት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በርካቶች... Read more »

“እጅ ስጡ!?” – የፌዝ ተረት ተረት

የጀግናው ደም ጥሪ፤ “እጅ ስጥ አለኝ ፈረንጅ፣ እጅ ተይዞ ሊወሰድ፤ ምን እጅ አለው የእሳት ሰደድ፣ አያውቅም ክንዴ እንደሚያነድ።” እነዚህ ዘመን ተሻጋሪ ስንኞች በአንጋፋው ብዕረኛ በጸጋዬ ገ/መድኅን የተቀመሩት በ1957 ዓ.ም ደሴ ላይ ነበር።... Read more »

የማይበገር የአትንኩኝ ባይነት አስተሳሰብና የአሸናፊነት ስነ-ልቦና እንሰንቅ !

አሁን በአገራችን በጣም ፈታኝ ጊዜ እየኖርን ያለንበት ጊዜ ነው። በተለያዩ መሰናክሎች ፊት ቀርበን የዴሞክራሲ፣ የልማትና የፍትህ ጉዞአችን በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈተነ ነው። በዚህ ወቅት ኢትዮጵያውያን በመካከላችን ቀላል የማይባሉ የፖለቲካና የአስተሳሰብ ልዩነቶችን በመቅበር ከመቼውም... Read more »

ጠላቶቻችን አፍረው “ጭድ ያክላሉ”

ኢትዮጵያውያን የህልውናውን ትግል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቋጨት አንድ ክንድ፣ አንድ አፍና ልብ ሆነን ተነስተናል። የአሜሪካንና የምእራባውያኑ መቅበዝበዝ ግን እንደቀጠለ ነው። አሸባሪው ትህነግ ታርዶ ሳህን እንደተደፋበት ዶሮ እየተንደፋደፈ ይገኛል። አቅሉን ስቶ የሚወራጭ ነገር... Read more »

የምዕራባውያኑ ሁሉን አቀፍ ግልፅ ጦርነት

የአሸባሪው ህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ በቅርቡ ሳት ብሏቸው ይመስለኛል አንድ ምስጢር አውጥተዋል። ለነገሩ ገና ብዙ ያወጣሉ። በአንድ ወቅት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንድ ሃላፊ ጋር ማውራታቸውን ተናገሩ፤ ሃላፊው መፈንቅለ መንግስት አታደርጉም ለምን... Read more »

ትውልድና ታሪክ ይቅር የማይለው የክፍለ ዘመኑ ታላቅ ክህደት

በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እግር እስኪቀጥን ቢታሰስ እንደ ትህነግ/ሕወሓት ጁንታና ጉጀሌ ያለ አሪዮስና አረመኔ የፖለቲካ ቡድን የለም። በዚህ ጊዜ በዓለማችን የትኛውም ክፍል እንደ ትህነግ ያለ እፉኝት የፖለቲካ ስብስብ በዲያጎን... Read more »

ፕሮፓጋንዳውም በጋራ መስራትን ይጠይቃል!

እርስ በእርስ መፋቀርም ሆነ መተባበር የኢትዮጵያውያን መለያ ነው። ይህ አብሮ መኖርና መተሳሰብ የውጭ ወራሪ ሐይሎችን ለመመከትና ድል ለማደረግም ሲጠቅመን ኖሯል፡፡ ኢትዮጵያውያን አንድ ሲሆኑ የሚታዩት በዚህ ብቻ አይደለም፤የቱንም ያህል ልዩነት ቢኖራቸው የውጭ ጠላቶች... Read more »