ወቅታዊው የሀገራችን የጦርነት ተጋድሎ ለየት ባሉ ቀለማት እየተጻፈ ያለ ይመስላል፡፡ እንዴታውን ላብራራ፡፡ ቀደምት የታሪኮቻችን ውርሶች ሲተረኩልን የኖሩትና ተመዝገበው የተላለፉልን በአብዛኛው በተመሳሳይ ባህርያትና አካሄድ እየተገለጹልን ነው። በጥቂቱ ጨልፈን እናስታውስ። የትኛውም ወራሪ ጠላት ድንበራችንን... Read more »
የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ብዙ አነጋጋሪም አደናጋሪም ጉዳዮችን የተሸከመ ነው፡፡ የቀጣናው አገራት በሃብታቸው ከሚጠቀሙበት በበለጠ የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ጉዳይ ያገባኛል የሚሉ እጀ ረጃጅሞች የበለጠውን ተጠቃሚ የሆኑበት መሆኑ ዓለም ያወቀው እውነታ ሆኗል፡፡ አብነት ማንሳት... Read more »
ሰሞኑን በአሜሪካ የፌዴራሊስት ኃይሎች በሚል ጥቂት ሰዎች በአሜሪካ ተሰባስበው በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት ለመመስረት የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ አየሁ። ሰዎቹን ስመለከት በአንድ በኩል አሜሪካ የምትባለው አገር በዚህ ደረጃ የወረዱ ሰዎችን በጉያዋ ይዛ... Read more »
ምዕራባውያን ኢትዮጵያን በሪሞት ኮንትሮል እየተቆጣጠሩ ያሻቸውን ለማድረግ ካላቸው ፍላጎት የተነሳ በውስጥ ጉዳይዋ ጣልቃ እየገቡ መፈትፈት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። በተለይም አሸባሪው የትህነግ ቡድን በኢትዮጵያ ላይ የነበረው ፈላጭ ቆራጭነት አክትሞ በህዝብ የተመረጠው አዲስ መንግሥት ሥራውን... Read more »
የሁለተኛው የዓለም ጦርነት በእነ ጀርመን ጣሊያንና ጃፓን ሽንፈት ፤ በእነ አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ሶቪየት ሕብረት አሸናፊነት ከተቋጨ በኋላ ለግማሽ ክፍለ ዘመን በዘለቀው የካፒታሊዝምና የሶሻሊዝም ጎራዎች የርዕዮተ ዓለም ውጊያ ቀረሽ ትንቅንቅ (የቀዝቃዛው ጦርነት)... Read more »
አንዳንድ ምዕራባውያን አገራት በአሁን ወቅት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር ነፍስ እንዳላወቀ ሕፃን ልጅ በሞግዚት አስተዳደር የማስተዳደርና የመጠበቅ ህልማቸውን ለማሳካት እየተውተረተሩ ናቸው። ”የሚበላኝን አሞራ ሲዞረኝ ነው የማውቀው” እንደሚባለው ከቅኝ ግዛት መንፈስ ያልተላቀቁ እነዚህ አገራት... Read more »
ምላሱና ነፍሱ የተበከለው እኩይ ቡድን፤ በረሀ ተወልዶ በበረሀ አስተሳሰብ የጎለመሰው አሸባሪው ሕወሓት ሥልጣን ላይ በቆየባቸው ሃያ ሰባት ዓመታት ሲቆምር የኖረውና ዛሬም ድረስ እየቆመረ ያለው እዚያው በረሀ ውስጥ የተለማመደውን የሴራ ፖለቲካ ስለመሆኑ ተግባሩ... Read more »
በአሜሪካ የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ውስጥ ላለንበት ስልጡን ዘመን የማይመጥን አንድ ነውር ሥርዓት አለ፤ እርሱም በአገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ መግባት ነው። ልዕለ ሃያሏ አሜሪካ ለዘመናት በዚህ ሥርዓት ውስጥ ያለፈች ሀገር ናት። በዚህ... Read more »
ሐቅን እንደ መግቢያና መግባቢያ ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን የአገርነትና መንግሥትነት ታሪክ ያላት ጥንታዊ አገር ፤ ከማንም ቀድማ ለዓለም የሥልጣኔ እርሾን የጣለች፣ የራሷ የሆነ ወግ፣ ባህልና ሥልጣኔ ያላት፤ በፍትሕና በእኩልነት የምታምን፣ ከሁሉም ጋር በመከባበርና... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ ብዙ ፈተናዎች ገጥመዋት ሁሉንም እንደየአመጣጣቸው በመቀበል በድል አጠናቃለች:: በዚህም ዘመናትን ተሻግራለች:: ዛሬም ይህ እውነት የህያው ታሪካችን አካል ነው። እኛም የከዳተኞችን የእናት ጡት ነካሾችን ቅስም ሰብረን አገራችንን ወደአዲስ ምዕራፍ ለማሻገር በምንችልበት... Read more »