አሸባሪው ሕወሓትን ይቺ ሀገር ምን ብትበድለው …ይህ ሩህሩህና ደግ ሕዝብስ በምን እዳው ነው … እንዲህ አምርሮ የሚጠላቸው !? ለልጆቹ እንደሚሳሳ መልካም አባት ዊንጌት ቢሉ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ራሳቸውን እያሻሹ የሚበሉት፣... Read more »
ዓለም በርካታ ጦርነቶችን አስተናግዳለች ፤ እያስተናገደችም ትገኛለች። ይሁንና ከጦርንት ምንም የሚተርፍ የለምና ሲያጎድል እንጂ ሲያተርፍ አይታይም። ኢትዮጵያም እንዲሁ ተገዳ በገባችበት ጦርነት የአገር ህልውናን ለማረጋገጥ ዋጋ እየከፈለች ትገኛለች። ‹‹የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል›› እንዲሉ... Read more »
ታሪካዊ ዳራ ዓለማችን ሩብ ክፍለ ዘመን በማይሞላ ጊዜያት ውስጥ ብቻ አውሮፓ ውስጥ ተቀስቅሰው መላ ዓለምን በሁለት ጎራ ከፍለው እርስ በእርስ ያጫረሱ ሁለት እጅግ አስከፊ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፡፡ ይህም ማህበራዊ ቀውሱንና ኢኮኖሚያዊ ውድመቱን ሳይጨምር... Read more »
እንደነ ቢቢሲ፣ አልጀዚራ እና ሲ ኤን ኤን ያሉ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃንን የጋዜጠኝነት መለኪያ አድርገን ኖረናል። ከጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት ጀምሮ በየሥልጠናው ምሳሌ የሚሰጠው የእነዚህ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሥራ ነው፡፡ በየግላችንም ምሳሌ... Read more »
ሰሞኑን በአሜሪካ የፌዴራሊስት ሃይሎች በሚል ሰባት ሰዎች በአሜሪካ ተሰባስበው በኢትዮጵያ የሽግግር መንግስት ለመመስረት የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸውን በማህበራዊ ሚዲያ አየሁ። ሰዎቹን ስመለከት በአንድ በኩል አሜሪካ የምትባለው ሃገር በዚህ ደረጃ የወረዱ ሰዎችን በጉያዋ ይዛ... Read more »
መመሪያ ቁጥር 2 /2014 በሀገራችን ዘመናዊ የመታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት ያልተዘረጋ በመሆኑ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅት መደበኛውን የመታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓትን ለማስቀጠል አስቸጋሪ በመሆኑ መደበኛውን የመታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት ለጊዜው በማገድ ጊዜያዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥበበኛ ህዝብ ነው…ጥበቡ ይገርመኛል። ማስተዋሉ…ምሳሌው ያስደንቀኛል። ነገሮችን፣ አጋጣሚዎችን፣ ሁኔታዎችን በምሳሌአዊ አነጋገር ሲገልጽ ሳይንስን የሚያስንቅ ጥበብ አለው። ከዚህ ምሳሌአዊ ንግግሩ መካከል ለአሸባሪው ሕወሓት የሚመጥን አንድ አባባል መዘዝኩ፤ “እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል”... Read more »
በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕ.ወ.ሓ.ት) በአገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት ሰንዝሮ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት የሕግ ማስከበር እርምጃ መውሰድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ምዕራባውያን መንግሥታትና የመገናኛ ብዙኃን ተቋሞቻቸው በኢትዮጵያ... Read more »
መረጃን እንደ ጦር መሳሪያ የመጠቀም ጉዳይ ዛሬ ከበይነ መረብና ከማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋትና መጎልበት ጋር ተያይዞ ወደፊተኛው እረድፍ ቢመጣም ከሰው ልጅ ጋር አብሮ ያደገና የጎለበተ ቤተኛ ነው። በአገራችን ወሬ ወይም መረጃ ከጦር በላይ... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ወዳጆች ብቻ ሳይሆን ብዙ ጠላቶችም ያሉንና ጥርስ የገባን ሕዝቦች ነን። እነዚህ በሩቅም በቅርብ ያሉ ጠላቶቻችን በቀጥታ የሚያገናኘን ነገር እንኳን ባይኖር «እቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም» አይነት ዘመቻዎች ሲያደርጉብን ኖረዋል ፤እያደረጉብንም... Read more »