ያረጠው የአሜሪካ ዴሞክራሲ

የጽንሰ ሃሳብ ብያኔ፤ ማረጥ (Menopause) ከዕድሜ ጋር ተያይዞ የሚያከትመውን ተፈጥሯዊ የሴቶች የወር አበባ ዑደት ለመግለጽ የሚያገለግል ቃል ነው። ዕድሜ በጨመረ ቁጥር በወር አበባ አማካይነት የዘር ዕንቁላል ቁጥሩ በከፍተኛ ደረጃ እየቀነሰ ወይንም በራሳቸው... Read more »

ጠላቶቻችንን አሳንሰንም ሆነ አግዝፈን መመልከት የለብንም

በዓለም ላይ በርካታ ሀገራት ኢትዮጵያን መቅረብ እንደሚፈልጉ ሁሉ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ከዓለም ካርታ ላይ እንድትፋቅ የሚፈልጉት አያሌ ናቸው። ኢትዮጵያ ታሪኳን፣ ስሟንና ሁለመናዋ ሲሰሙም እንደ ጋለ ብረት የሚያቀልጣቸው እንደ እንዝርት የሚያሾራቸው ሀገራት ጥቂት... Read more »

ኢትዮጵያዊነት የፓን አፍሪካኒዝም ጠንካራ መሠረት ነው

ቀደምት አባቶቻችን አገራችን ኢትዮጵያን በአውሮፓውያን ወራሪዎችና በቅኝገዥዎች ስር እንዳትወድቅ ለማድረግ ሰፊ መስዋዕትነት በመክፈል ነፃነቷን አስጠብቀው ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ አስረክበው አልፈዋል። አውሮፓዊያን ቅኝ ገዥዎች በተለያየ ጊዜያት በአገራችን ላይ በተደጋጋሚ ወረራ ቢፈጽምም በየጊዜው አይበገሬዎቹ... Read more »

በአሉባልታዎች የማይናወጥ ህዝብ እና አገር

ኢትዮጵያ እንዳሰቧትና እንደሚመኙላት ሳይሆን ባልተጠበቀችበት ሁኔታ መገኘቷ አዲሷ አይደለም። ጠላት ‹ላትነሳ ተንኮታኩታለች አበቃላት› ሲል የጠላቷን ምኞት፤ በምኞት ብቻ እንዲቀር የምታደርግ ድንቅ ሀገር ነች። ዛሬም ያለንበት እውነታ ከዚሁ የተለየ አይደለም። ኢትዮጵያ በዘመናት ውስጥ... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንባር መዝመት ትርጓሜና አንድምታው…

በአዋጅ “ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር!!!” አልተባለም እንጂ ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ከሆነ ሁለተኛ ዓመቱን ይዟል። በተለይ የአገር መከላከያ ሰራዊታችን ከተከዳና ከተካደበት፤ ከጀርባውም ከተመታበት ከጥቅምት 24 /2013 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም ሰው... Read more »

ልብ እንቅርት ይመኛል !

አሸባሪው ሕ.ወ.ሓ.ት ‹‹ከአማራ ህዝብ ጋር የማወራርደው ሂሳብ አለኝ ፤ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ…›› በሚል ዓላማ ጦርነት ከፍቷል። ይህ አንድ ዓመት ያስቆጠረው የአሸባሪው ቡድን እንቅስቃሴ ከቡድኑ ጋር ያልተቀደሰ ጋብቻ የፈጸመው ኦነግ ሸኔ እንዲሁም ሚዜና አጃቢ... Read more »

ፓለቲካችን የቱ ጋ ነበር የቆመው

ምንም እንኳ ሀገር ሲወረር ፤ ሉዓላዊነት ሲደፈር ልዩነታችንን ትተን ቀፎው እንደተነካ ንብ በአንድነት መትመማችን የሚገባ ቢሆንም ፤ ወረራንና ጥቃትን እየጠበቅን አንድ የምንሆነው የታሪክ ልምምድ ምቾት አይሰጠኝም። አንድ ለመሆን መወረርና መደፈር አለብን ወይ... Read more »

እናት ኢትዮጵያ ትጣራለች- – –

አገር የእናት ተምሳሌት ናት። አገር ያለመስፈርት በሙሉ ልብ የምትወደድ የእናት አምሳያ ጌጥ ናት። የእናትና አገር ፍቅር አይለካም።ጥልቀትና ርቀቱም አይታወቅም።ማንም ጤነኛ አእምሮ ያለው እናቱ ምንም ትሁን ምን አክብሮ ያተልቃታል እንጂ ንቆ አያሳንሳትም። ለእናቱ... Read more »

ለካስ ቃላትም ይሸነፋሉ!?

የቋንቋ ምሉዕነት ሲፈተን፤ “ማንኛውም ቋንቋ በራሱ ተናጋሪዎች ዐውድ ምሉዕ ነው:: ማኅበረሰቡም ባህሉን፣ ወጉን፣ እምነቱን፣ አካባቢውን፣ ደስታውንና ሀዘኑን፣ ምሬቱንና ብሶቱን እና አጠቃላይ መስተጋብሩን ለመግለጽ ቋንቋው ራሱን ችሎ ለማግባባት በቂ ነው::” የሚለው ሳይንሳዊ ብያኔ... Read more »

የጀግኖች ቁና – እሸቴ ሞገስ

ይህ ሞትን ንቆ ሞትን ራሱን ያስበረገገ ሰው ከፊል ታሪክ ነው! ይህ የአገርንና የቤተሰብን ኃላፊነት በደሙ ፍሳሽ በአጥንቱ ክስካሽ ለመጠበቅ ዘብ የቆመ ሰው ቁንጽል ማስታወሻ ነው !! ይህ ህይወቱን ገብሮ አገር በክብሯ እና... Read more »