ዐይነ ግቧ – ኢትዮጵያ!

ነገረ ፈሊጥ፤ ቃላት ከተለምዶ ፍቻቸው በማፈንገጥ በግልም ሆነ ተጣምረው የተለየ ትርጉም ሲሰጡ ፈሊጣዊ አጠቃቀም ይባላል:: የትኛውም ቋንቋ በራሱ የባህል ዐውድ ውስጥ እየሰፋ፣ እየተስፋፋና እያደገ ከሚሄድባቸው ተፈጥሯዊ ባህርያቱ መካከል አንዱ በፈሊጣዊ አነጋገር የቃላት... Read more »

መልሶ ግንባታው የኑሮ ውድነቱንና ግሽበቱን ይበልጥ እንዳያባብሰው

 ባለፈው ሐሙስ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታርያት በአዲስ ወግ፤ “ሕልውናን መጠበቅ፣ልማትን ማዝለቅ፤”በሚል ርዕስ ባዘጋጀው ውይይት ላይ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ለመልሶ ግንባታ የሚውል በጀት በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለማጸደቅ ዝግጅቱ... Read more »

አሸባሪው ሕወሓት የፋሽስት ኢጣሊያ ቅጂ ነው

አሸባሪው ሕወሓት ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ተጠቅሞበት የነበረውን የመነጣጠል ስልት መውረሱ የወራሪው ፋሽስት ከፋፍለህ ግዛ የክፋት ሴራ ወራሽ እና አስጠባቂ መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡ ጣሊያን ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመውረር በመጣበት ጊዜ “ጸባችን ከሸዋው... Read more »

የቀጣይ ትልቁ የቤት ሥራችን —

ከሁለተኛ የዓለም ጦርነት በኋላ ሁሉም የአውሮፓ አገሮች ኢኮኖሚ ተንኮታኩቶ ነበር:: በዚህም ምክንያት በሆላንድ አገር ሕፃናት ከረሃብ የተነሳ ምግብ ከቆሻሻ ገንዳ ላይ ይመገቡ እንደነበር የታሪክ መዛግብት ያስታውሳሉ። በወቅቱ የአውሮፓ አገሮች የወይን ሐይቅና የቅቤ... Read more »

አሜሪካና አንዳንድ የምዕራቡ ዓለም መንግሥታት ለምን ከእኛ በላይ ስለኢትዮጵያ የተጨነቁ መሰሉ!

በአሁኑ ወቅት ከኢትዮጵያውያን በላይ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ምዕራባውያን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እና የህልውና ጦርነት እጃቸውን አስገብተዋል፡፡ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትም ትኩረታቸውን ሁሉ ኢትዮጵያ ላይ አድርገዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት አባላት በአጭር... Read more »

ዙምቢው ሕወሓት

 እልፍ አእላፋን ያለ ልዩነት ትናንትም ዛሬም ሆነ ነገ ስለ እፉኝቱና አሸባሪው ሕወሓት ቢጽፉ፣ ቢገጥሙ፣ ቅኔ ቢዘርፉ፣ ሸራ ወጥረው ቢስሉ፣ ነሐስ አቅልጠው ሐውልት ቢቀርጹ፣ ፖለቲካዊ ዲስኩር ቢያደርጉ፤ ወዘተረፈ የሚያነሷቸው ርዕሰ ጉዳዮች ከጨካኝነቱ፣ ከአረመኔነቱ፣... Read more »

የእጅ አዙር ቅኝ ግዛትን በማክሸፍ ዳግማዊ አድዋን እናበስራለን!

በአሁኑ ወቅት ከየአቅጣጫው ኢትዮጵያ ላይ ተነጣጥረው የሚወረውሩት ቀስቶች በእጅጉ ተበራክተዋል፡፡ በስውር የታዩ የነበሩት የምዕራባዊያን የተንኮል እጆች በግልጽ ፍንትው ብሎ እየታዩም ይገኛሉ፡፡ ምዕራባዊያኑ ከመቶ ዓመታት በላይ በቋጠሩት የቂም ቋጠሮ ኢትዮጵያን ለማሸማቀቅና ለማንበርከከ አበክረው... Read more »

የኤሎሄ ማግሥት ሃሌ ሉያ

ቅድመ ነገር፤  የጽሑፌን ርዕስ ለማጎላመስ የመረጥኩት የረቀቁና የመጠቁ መንፈሳዊ ምሥጢራት በተሸከሙ ሁለት ቃላት አማካይነት ቢሆንም የትርጉማቸውን ይዘት ጠልቆ ለመተንተኑ ግን ዐውዱ አይፈቅድልኝም። ማንኛውም ቃል ከተለመደው የላይ ላይ ትርጉሙ ከፍ ያለ ፍቺም እንደሚኖረው... Read more »

የኢትዮጵያን አንድነት ማረጋገጥ የሚቻለው በሕወሓት መቃብር ላይ ነው

ኢትዮጵያዊነት የጋራ ማንነት ያለው ተባብሮና ተከባብሮ የሚኖር እንዲሁም የጋራ ታሪክ ያለው ሕዝብን የሚወክል ነው። ኢትዮጵያ ሲባል ቀደምት ሥልጣኔዎችን የጀመረችና ያስፋፋች፣ በውስጧ ዘመን ተሻጋሪ ቅርሶችን የያዘችና ደማቅ አሻራዎችን ያሳረፈች አገር ነች። ከዚህም ባለፈ... Read more »

በሕግ ስም ተሸፍኖ የሰነበተ አሸባሪ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኛነት የተፈረጀው ሕወሓት በግብርም የጭካኔና የሽብር ጥግ ድረስ ሔዶ ብዙ ሰብአዊና ቁሳዊ ጥፋት እያደረሰ እንደሆነ ጸሐይ የሞቀው ሀቅ ነው። በቅርቡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንደተናገሩት... Read more »