“ከሺህ ቃላት. . .” ነገር በዓይን ይገባል

የሥዕል ጠበብት (ፎቶግራፍንም ይጨምራል) እና የብዕር ባለተሰጥኦዎች “የእኔ ሙያ ይበልጥ የእኔ” የሚል የረጂም ዘመናት ሙግት ነበራቸው ይባላል። ክርክሩ በዘመን ርቀት፣ በቴክኖሎጂ ርቅቀትና በአስተሳሰብ ምጥቀት ተዳኝቶ ይቋጭ አይቋጭ ማረጋገጫ ማግኘት ያዳግታል። ለማንኛውም በየትኞቹም... Read more »

ትናንት ተጠናቋል ላሉት ጦርነት ዛሬ የድረሱልኝ ተማጽኖ

 አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ኢትዮጵያን አፈራርሳለሁ፤ በፍርስራሾቿም ታላቋን ትግራይ እገነባለሁ በሚል ቀቢጸ ተስፋ የማይሞከረውን ሞክሮ የማትደፈረዋን ኢትዮጵያ ደፍሯል። በድፍረቱም ሰዋዊ ያልሆነና የከረፋ ባሕሪውን ለድፍን ዓለም አሳይቷል። ይህንንም በዕብሪት ተወጥሮ በድፍረት የጭካኔውን ጥግ በሰው... Read more »

በፖሊሲና በፖለቲካዊ ውሳኔ ጭምር “በቃ” መባል የሚገባው የምዕራባውያን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት

የአፍሪካ የነጻነት ጉዞ ከ“ፓን አፍሪካ” እስከ “በቃ” የመላ አፍሪካ(ፓን አፍሪካኒዝም) ንቅናቄ ጥቁር የሰው ዘርን በተመለከተ በነጮች ዘንድ የነበረውን የተዛባ የበላይነት አስተሳሰብ ለመቀየር፣ ተፈጥሮ የነበረውን ኢፍትሐዊነት ለማስተካከልና በአጠቃላይ በመላው ዓለም በሚኖሩ ነጮችና ጥቁሮች... Read more »

በዴሞክራሲ ስም ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ቅኝ ግዛት ዘመቻ

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከወር በፊት በፈረንጆቹ አቆጣጠር ኖቬምበር 21፣2021 ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ላይ አሜሪካ በአፍሪካ ስላላት ፖሊሲ የሚከተለውን ብሎ ነበር::”አፍሪካን በተመለከተ የምንከተለው ፖሊሲ አፍሪካን ብቻ የተመለከተ ነው::ስለ ቻይና... Read more »

በዚህ ሰዓት አገርን መዝረፍ የአስክሬን ከፈን እንደመዝረፍ ይቆጠራል!

ኢትዮጵያ በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ከዓመት በፊት በተከፈተባት ወረራ ሉኣላዊነቷን ለማስከበር ተገዳ ወደ ጦርነት ገብታለች። በዚህም የተቃጣባትን ወረራ በፍጥነት በመቀልበስ ከሃዲ ቡድኑን ከመቀሌ ወደ ተምቤን ዋሻ ሸኝታለች። የጥሞና ግዜ ለትግራይ አርሶ አደር ብላ... Read more »

አገራዊ ምክክሩ የጋራ አገር ፣ የጋራ ሕልም፣ የጋራ ራዕይ፣ የጋራ … እንዲኖረን የሚያስችል ነው

 ሀገራዊ ምክክር በትውልዶችና በዘመናት መካከል አንድ ጊዜ የሚያጋጥም የወሳኝ መታጠፊያዎች ሁሉ ወሳኝ መታጠፊያ ከመሆን ባሻገር ራስና ጉልላት መሆኑ በአጽንኦት ሊሰመርበት ይገባል። የነገዋን ኢትዮጵያ በጽኑ መሠረት ለመገንባት የሚያግዝ ፍኖተ ካርታ ተደርጎም ሊወሰድ ይችላል።... Read more »

‹‹ከውርስ ኃፅያት›› ሊነፃ የሚገባው ድርጅት

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በተለይም የድርጅቱ የፀጥታው ምክር ቤት ከምክር ቤቱ አባላት የኃፅያት ተፈጥሮን ወርሶ የተወለደ ተቋም ነው። ድርጅቱ የዓለምን ሠላም፣ ደህንነት እንዲሁም ልማት ለማረጋገጥ የተመሰረተ ከሚለው አስተሳሰብ በተቃራኒው ከምክር ቤቱ አባላት የተወረሰ... Read more »

የዳያስፖራው ድል አድራጊነት ይቀጥል!

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የ‹‹ወደ ሀገር ቤት እንግባ›› ጥሪን እንዲቀላቀሉ ግብዣ ማቅረባቸውን ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል፤ እየገቡም ነው፡፡... Read more »

የእናት ቤት – የልጆች ደስታ

የአንድ ቤተሰብ ወግ፤ ቤተሰብ የማሕበረሰብ፣ ማሕበረሰብም የኅብረተሰብ መሠረት መሆን ብቻም ሳይሆን ታላቅ የምትሰኝን ሀገር እንደ ድርና ማግ የሸመኑ ተቋማትም ጭምር ናቸው። የሀገር ባህሎች፣ ቋንቋዎች፣ ወግና ልማዶች፣ ሃይማኖቶችና እምነቶች “ሸማው” የተዋበባቸው የጥበቡ ኅብረ... Read more »

አፋርና ማንነቱ

“ማንነት” የሚለውን ጽንሰ ሀሳብ ይዞ ለመጻፍ መነሳት እጅጉን ከባድ ቢሆንም፣ የማንነት መገለጫው ብዙ መሆኑ ላይ ተስማምቶ የተወሰኑ ሃሳቦች ላይ ሀሳብ መለዋወጥ ይቻላል። ሁሉ፤ የግል የሆኑ የማንነት መገለጫዎች አሉ። ፆታ የማንነት መገለጫ ነው።... Read more »