ሰላም ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ እንደምን ከረማችሁ፤ መቼም በአገራችን የሰላም እንጂ የግጭት አጀንዳ አጥተን አናውቅም፤ ሰሞኑን የከረምንበት አጀንዳም የዚሁ አካል ነውና እኔም የበኩሌን ጥቂት ሃሳብ እንዳነሳ መነሻ ሆነኝ። ስለምን እንደማወራ ገብቷችኋል ብዬ... Read more »
እንደ አገር ዛሬ ላይ ከፊታችን የተደቀኑ ብዙ የቤት ሥራዎች አሉብን። አሸባሪዎቹ የሕወሓትና የሸኔ ቡድን በከፈቱት ጦርነት ብዙ ዜጎቻችን ሕይወታቸውን አጥተዋል። ከኖሩበት ካደጉበት ቀያቸውም ማቄን ጨርቄን ሳይሉ ራሳቸውን ባልጠበቁበት ቦታ ተፈናቀለው እንዲያገኙት አስገድዷቸዋል።... Read more »
ሁሉም አገር፣ ሁሉም የሰው ልጅ ትላንት ዛሬና ነገ አለው። እነኚህ የዘመን ፊት ኋላዎች ምንም እንኳን ተፈጥሮአዊ ቢሆኑም በሰው ልጅ አስተሳሰብ ስር ናቸው ። አገር በዘመን ትሳላለች። ሕዝብ በዘመናት ሂደት ውስጥ ይፈጠራል። ይሄ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከስምንት አመት በኋላ በ33ኛው የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ መሆኑን ማረጋገጡን ተከትሎ ባለፉት በርካታ ወራት ቡድኑ በውድድሩ የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘገብ ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል። የተደረጉ ጥረቶች ሁሉ በተለይም የወዳጅነት ጨዋታዎችን... Read more »
ዳያስፖራ የሚባለው ቃል ለብዙዎቻችን በቅርብ የመጣ አዲስ ቃል ይመስለናል፡፡የቃሉ ምንጭ ግሪክ ሲሆን ዳያ ስፒሮ /dia speiro/ በሚል ይጠራል። ከላይ መበተን፣ መዘራት የሚል ፍቺ አለው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለአማርኛ እንደ እንግዳ ሆኖ ብቅ... Read more »
ራስን ማብቃት አገርና ትውልድ ከሚገነባባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው።ዛሬ ላይ እንደ አገር ዋጋ እያስከፈሉን ያሉ ሃሳበ አሸባሪው ሕወሓቶች ከቁስና ከአፍቅሮተ ንዋይ ባለፈ ብቃት የሌላቸው አካል ለበስ ሰውነቶች ናቸው። ሁሉም ሰው የራስ እውነት... Read more »
ለኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ እናት እና የህልውናቸው መሰረት ናት። እሷ ወድቃ እነርሱ አይቆሙም። እሷ እያዘነች እነሱ አይደሰቱም። እሷን ረስተው እነርሱ አይታወሱም። እሷ ከሌለች የእነርሱ በሕይወት መቆየት ትርጉም አልባ ነው። ለኢትዮጵያውያን አገራቸው የነፃነታቸው ምንጭ ናት።... Read more »
በአገራችን የፖለቲካ ታሪክ (political History) ወደ ሥልጣን የሚመጡ አካላት አንድም በሕዝብ ይሁንታ ተመርጠው የሚመጡ ባለመሆናቸው በሌላም በሃይል ወደ መንበረ ሥልጣን የሚመጡ ስለሆነ የሕዝቡን ቀልብና ልብ ሳያገኙ መንግሥት ሆነው ወደ መንግሥተ ሰማያት ወይም... Read more »
ኢትዮጵያ በየዘመኑ የተፈጠሩና ከዘመን ዘመን እየተሸጋገሩ የመጡ ያልተቋጩ ሃሳቦች፣ በይደር የቆዩ አለመግባባቶች እንዲሁም አገር ትቀጥል ዘንድ ቅድሚያ ተነስቷቸው የቆዩ የማያግባቡ አጀንዳዎች የተሸከመች አገር ናት። ውይይት የሞት ያህል የሚከብድበት፣ በአመለካከት የሚለዩ በጠላትነት የሚፈረጁበት... Read more »
በጦርነት መጀመሪያ ላይ በሚካሄዱ አውደ ውጊያዎች በማን አለብኝት ወረራ የሚፈጽሙ አምባገነኖች በአብዛኛውን ጊዜ አሸናፊዎች ሲሆኑ ይታያሉ:: ወረራ የተፈጸመበት ወገንም ወራሪውን ፈጽሞ ሊመክተው የሚችል አይመስልም:: ማንም ሰው ጦርነቱን ማን ያሸንፋል? ገምት፤ ቢባል ግምቱ... Read more »