ማዋዣ፤ ለዚህ ጽሑፍ የተሰጠው ርዕስ በትርጉምና በይዘቱ ጠንከርና ከበድ ያለ አንድ ሃይማኖታዊ መሳጭ ጸሎት እንደሚያስታውስን ቀድሜ ልግለጽ። ይህ የሕዝበ ክርስቲያን የዘወትር ጸሎት የሰላምና የትህትና መገለጫ ጭምር ስለሆነ ፋይዳው ከፍ ያለ ነው። በተለይም... Read more »
ፈጣሪ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር ካሳየባቸው ታሪኮች አንዱ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ በተጠመቀ ጊዜ ነው። በዚህ ጊዜ ሦስት አስደናቂ ነገሮችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተግባር አሳይቶናል። ፍቅሩን፣ ትኅትናውንና ክብሩን። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፣... Read more »
በአገር ግንባታ ላይ እጅግ ዋጋ ካላቸው ኃይሎች ውስጥ አንዱ የሀሳብ የበላይነት ነው::አብዛኞቹ የዓለማችን ስልጡን አገራት ከኢኮኖሚ የበላይነት ባለፈ ሉአላዊነታቸውን የገነቡት በዚህ የላቀ እውነታ ውስጥ በማለፍ ነው:: አሁን ላለችውም ሆነ ነገ ለምትፈጠረው አገራችን... Read more »
ቆም ብለን እናስብ፣ እናሰላስል፣ ‘ለምን? ‘ እንበል_ ‘እኮ ለምን?!’ እንነጋገር፣ መነጋገር ብቻ ነው የዴሞክራሲ መምጫው። ለአመታት ከተፈፀመብን ግፍ አንፃር የወያኔዎች አባት የሆነው ስብሀት ነጋና መሠሎቹ ከእስር መፈታት ሁላችንም ላይ ቁጣን፣ ኀዘንን ፣... Read more »
ኢትዮጵያን መከተል ደስታው ምን ያክል ነው? በህዝብ እውነት ላይ መቆም፣ በትውልድ ሀቅ ላይ መገኘት ክብሩ እስከየት ድረስ ነው? መልሱን አላውቀውም የክብር ሁሉ ጥግ እንደሆነ ግን ይሰማኛል። ሁላችንም ስም አለን..ኢትዮጵያ የሚለው ስም ግን... Read more »
የሕወሓት የሽብር ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን እዝ ላይ ታሪካዊ ክህደት ከፈፀመ በኋላ የአፍሪካ የነፃነት ቀንዲል የሆነችውና በልጆቿ ታፍራና ተከብራ የኖረችው ኢትዮጵያ ከራሷ አብራክ በወጣ ባንዳ የተጋረጠባትን የሉአላዊነት አደጋ ለመቀልበስ... Read more »
ጉዳዮቻችን ሁሉ ታላቅ ከሆነችው አገራችን ኢትዮጵያ በታች ናቸው። በየጊዜው እዚህና እዚያ እያነሳን የምንጫቃጨቅባቸው፣ የማያግባቡን የሚመስሉ ሀሳቦችና አመለካከቶች ሁሉ ከዚህች አገር እጅግ በጣም ያነሱ ናቸው። ምክንያቱም ሁሉም ሀሳቦች ያሉት እስዋው ውስጥ ነው። ለስዋ... Read more »
የይቅር ባይነት ትሩፋቶች ዘርፈ ብዙ ናቸው። ወዴትም ሳንሄድና ከየትም ነገር ጋር ሳናያይዘው ወደ ራሳችን ውስጥ ጠልቀን ብናየው እንኳ ይቅር ባይነት ትልቅ የህሊና እርካታ ይሰጠናል። የበደለንን ይቅር ስንል ህሊናችን እረፍት ያገኛል። ሁለንተናችን ሰላም... Read more »
ከበርካታ ወራት በፊት “የአገሬ አገሯ የት ነው?” በሚል ርዕስ በዚሁ ጋዜጣ ላይ አንድ ጽሑፍ ማስነበቤ ይታወሳል። ጽሑፉ ለበርካቶች የውይይት በር የከፈተና ብዙ ሚዲያዎችም እንደተቀባበሉት ትዝ ይለኛል። በርግጥም “አገሬ ራሷ ባለ አገር ነች... Read more »
ባለፈው ሳምንት የመጨረሻ ቀናት በኢትዮጵያ ያልተጠበቀ ክስተት ተስተናግዷል። በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ፖለቲከኞች ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር ተለቀዋል። መንግስት ቀደም ብሎ ማብራሪያ ሳይሰጥ የፖለቲከኞቹን ክስ ማቋረጡ በብዙዎች ዘንድ ግርታን መፍጠሩ... Read more »