አገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት ጦርነትን እንደ ትልቅ የሰላም ምንጭ ስትጠቀመው ቆይታለች። ያለፉትንም ሆነ የቅርብ ጊዜ የጦርነት ትዝታዎቻችንን መለስ ብለን ብንቃኝ አገራችን ያተረፈችው አንዳች ነገር እንደሌለ እንደርስበታለን። እያንዳንዱ አገራዊ ጉዳያችን ለጦርነት በር ከፋች ከመሆኑም... Read more »
ንባብ በመዝገበ ቃላዊ ወይም በጥሬ ትርጉሙ ከአራቱ መሠረታዊ የቋንቋ ክህሎቶች አንዱ በሚል ሊገለጽ ይችላል። ነገር ግን ንባብ ክህሎት ብቻ አይደለም። ንባብ በመደበኛው የትምህርት ሥርዓት ውስጥ ዋነኛው የመማሪያ መሳያ ከመሆኑም በላይ ራስን ለማሻሻልና... Read more »
አካዳሚያዊ – ፖለቲካዊ ምክረ ሀሳብ 1. መግቢያ በቶማስ ኪልማን የግጭት ሞዴል ኢንስትሩመንት መሠረት በዓለም 5 የግጭት ማስወገጃ (conflict management) ዘዴዎች አሉ፡፡ እነሱም፡- ትብብር (collaborating)፣ ውድድር (competing)፣ አካታችነት (accommodating)፣ ይቅርታ አድራጊነት ወይም አውቆ... Read more »
ምስራቅ አፍሪካ በዓለም ላይ ካሉ ቀጣናዎች በቀዳሚነት በርካቶችን ትኩረት ሰቅዞ የያዘ ቀጣና ስለመሆኑ ዓለም የሚያውቀው እውነታ ነው ቀጣናው በዓለም ላይ እጅግ ስትራቴጂክ ከመሆኑም ባሻገር በዚያው ልክ ብዙ ፈተናዎችንና ችግሮችን የሚያስተናግድ ነው በተለይም... Read more »
በገና መዳረሻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ100 ቀናት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን የስራ አፈጻጸም ለመገምገም ካቢኔያቸውን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በሚገኝበት ጉባ መሰብሰባቸው ግድቡ ወደ አዲስ ምዕራፍ መሸጋገሩን የሚያበስር ከመሆኑ ባሻገር በአገሪቱ ህልውና... Read more »
ቃል ቢጠፋንi? የአገሬ ፈተናዋ ሙሉ ለሙሉ ታርሞ ተጠናቋል ማለት አይደለም። ጊዜ የሚጠይቁና ትዕግሥትን የሚፈትኑ በርካታ ቅሪቶች እዚህም እዚያም በስፋት እየተስተዋሉ ነው። ሕወሓት ይሉት የክፋት ጎሬ ሲያቅድና ሲተገብር የኖረው ቢያንስ ለመቶ ዓመታት “ዙፋኑን”... Read more »
«ልማድን ምክንያት አያሸንፈውም» እንዳለው ፈላስፋው ለብዙ ዘመናት በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ሲዘወተሩ የነበሩ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማዶችን በአዲስ ለመተካት መሞከር እጅግ አድካሚ ከመሆኑም በላይ አንዳንዴም አገራዊ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል። ይህን በምሳሌ ማየት... Read more »
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ የምክክር ኮሚሽን ለማቋቋም የሚያስችል የማቋቋሚያ አዋጅ ማጽደቁ የሚታወስ ነው። ከዚህም ጋራ ተያይዞ ተቋሙን ለማቋቋም የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው። ይህም ሆኖ ተቋም መመስረት ወይም ማቋቋሚያ... Read more »
በመንግሥታቱ ድርጅት የዓለም ጤና ድርጅት / WHO/ የተቋቋመው እኤአ በ1948 ዓም ነው ። ድርጅቱ የፈንጣጣ/smallpox/፣ የፖሊዮና የሳንባ ነቀርሳ እና የሌሎች ወረርሽኞችን ከመከላከልና ከመቆጣጠር ጋር ተያይዞ ስሙ ይነሳል ። ያልበለጸጉ አገራትን የጤና መሠረተ... Read more »
ከዛሬ አንድ መቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት ነው። ዘመኑ የመሳፍንት የመኳንንቱ ክብር የሚገለጥበት ፣ ሹመኞች በማንነታቸው መንበር ኃይላቸውን የሚያሳዩበት ጊዜ ነው። ይሄም ኢትዮጵያ አገራችን በባላባቶች የኃይል ግዛት እንድትከፋፈል እድል የሰጠ ሲሆን፤ መላው ህዝብም... Read more »