ሴራው ቢበረታም አሸናፊነቱ ግን አይሏል

35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ከመቼውም በበለጠ ቅድመ ዝግጅት የተደረገበት እንደሆነ ቅድመ ዝግጅቶቹ ይናገራሉ። እስካሁን ባለው ሂደትም ከመሪዎች ስብሰባ በፊት የሚካሄዱ የተለያዩ ዝግጅቶች እየተከናወኑ የመቀጠላቸው ምስጢርም ይኸው የዝግጅቱ ጥንካሬ ማሳያ ነው። ምክንያቱም... Read more »

«የኋላው ከሌለ፣ …! ?»

 ( ክፍል ሁለት ) በክፍል አንድ መጣጥፌ ለዛሬው አገራዊ ምክክር እርሾ ነው ብዬ ስለማምነው፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ታሪካዊ ንግግር እና ስለ «ዴስቲኒ ኢትዮጵያ፤» መንደርደሪያ አቅርቤያለሁ። ይህ መጣጥፍ... Read more »

ከቅኝ ገዥ ሃሳቦች የተላቀቁ የአፍሪካ ልጆች ለእናት አፍሪካ

የቀለማት ህብር፤ የብዝሃነት ምድር፤ የሁሉም መገኛ … አፍሪካ … አፍሪካዊነት ሲነሳ በርካታ ጉዳዮች ቢነሱም ሰሞነኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን መነሻ አድርጌ ህብረቱ የተመሰረተበት አላማ ምን ነበር? አሁንስ ምን ላይ ይገኛል? የሚለውን ሀሳብ... Read more »

የኋላው ከሌለ… ?

(ክፍል አንድ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነርነት በህዝብ ከተጠቆሙ 632 እጩዎች መካከል 42ቱን መለየቱን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርገዋል ። በአዋጁ በተቀመጡት መስፈርቶች... Read more »

የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ለኢትዮጵያውያን አሸናፊነትን ያጎናጸፈ ነው

የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እንደ መጀመሪያው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ይቆጠራል። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተቋቋመው አፍሪካውያን ብዙ የቅኝ ገዥዎችን ብዝበዛና ጭቆና መከራ ካሳለፉ በኋላ ነው። ምዕራባውያን የአፍሪካን ጥሬ ሀብትና የሰው ጉልበት... Read more »

“አገራችን ሆይ! አገር ስጭን?”

“እንቆቅልሽ/ህ ? ” እንቆቅልሽ/ህ ከአገራዊ የሥነ ቃል እሴቶቻችን መካከል አንዱና ተወዳጅ ጨዋታ ነው። ዕድሜና የፆታ ልዩነት ሳይገድበው በተወሰኑ ሰዎች መካከል የሚከወነው ይህ የፉክክር ጨዋታ ከጊዜ ማሳለፊያነቱ ይልቅ አመራማሪነቱና አስተማሪነቱ ይበልጥ የጎላ ነው።... Read more »

ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ተላብሰን በአፍሪካዊ ማንነት ጉባኤውን እናድምቅ

ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ተላብሰን አፍሪካዊ ማንነት አጉልተን ስለአፍሪካ ሊመክሩ የመጡ የአፍሪካ መሪዎች ለመቀበል መሰናዶ የጨረስንበት ወቅት ላይ ነን:: መዲናችን የአፍሪካ መዲናነቷን የሚመጥን ቅድመ ዝግጅቷን አጠናቃ የእንግዶቿን መምጣት እየተጠባበቀች ትገኛለች። ኢትዮጵያውያን እንግዶቻቸውን በእቅፍ አበባ፣... Read more »

አፍሪካውያኑ መማክርት በአፍሪካዋ መዲና

የአፍሪካ ኅብረት አባል አገራት መሪዎች በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመገኘት፣ ጉዳያቸውን በጋራ ለማየት፣ ለመምከርና የጋራ ግንዛቤን ለመያዝ ወደ ምድረ ቀደምትዋ አገር፣ ኢትዮጵያ ለመምጣት የዝግጅታቸው የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ። የአፍሪካ መዲናዋ... Read more »

አፍሪካውያን ወንድሞቻችን እንኳን ወደ መዲናችሁ በሰላም መጣችሁ!

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚካሄድ ነው፤ የመጀመሪያው በኅብረቱ ዋና መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ በጥር ወይም በየካቲት ወር ላይ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የወቅቱ የኅብረቱ ሊቀመንበር በሆነችው አገር አስተናጋጅነት የሚካሄድ ነው።... Read more »

ከቤቱ ያልተፈናቀለው የመሪዎች ጉባኤ

የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል እንዲሉ ኢትዮጵያ ሥር ሰድዶ ከኖረ በሽታዋ መላቀቅን ፈልጋ “ከዘላዓለም ባርነት የአንድ ቀን ነጻነት” በማለት መቀነቷን ባጠበቀችበት ቅጽበት ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ እንቅፋቶች እግር በእግር ተከታትለው ሲንጧት ከራርመዋል፡፡ አንድ ችግሯን... Read more »