ለውጤታማ የአንድ ብዙዎች ይደልዎ! የአንድ ብዙነት ርዕሰ ጉዳይ የፍልስፍና መልክ ያለው ይምሰል እንጂ ይዘቱ በጥልቀት ሲፈተሸ ግን ሞጋች የሆነ መልዕክት እንዳዘለ መረዳት ይቻላል፡፡ እርግጥ ነው አንድ ሰው አንድ ነው፡፡ እንደማናችንም አንድ ነፍስ፣... Read more »
የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ከዓመት በላይ በዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት “በአንድም በሌላ መልኩ ተሳታፊ የሆኑ አገራትን ጥናት በማድረግ ይፋ ለማድረግ ይፈቀድልኝ” ሲል ለሴኔቱ ከሰሞኑ አቅርቧል። “ጅብ ከማያውቁት አገር ሄዶ …. አለ” እንደሚባለው አሜሪካ ባይሳካላትም... Read more »
በታሪክ እንደ አገር፣ ሕዝብና መንግሥት እንዲህ ተፈትነን አናውቅም። የአገራችን ህልውና በዚህ ልክ በቋፍ ላይ ሆኖም አላየንም። ከውስጥ በአሸባሪው ሕወሓትና በቡችሎቹ እነ ሸኔ፤ ከውጭ ታሪካዊ ጠላታችን ግብጽ፤ ምዕራባውያንና አሜሪካ፤ በዓለምአቀፍ ሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪነት፤... Read more »
አንዳንዶች ጦርነትን ከኢኮኖሚ ጋር አነጻጽረው ሲገልጹ የኢኮኖሚ ቀውስ ከጦርነት ያልተናነሰ ጦርነት ነው ሲሉ ይደመጣሉ ። ለዚህም ምክንያታቸውን ሲያስቀምጡ የኢኮኖሚ ቀውስ እያዳከመ የሚሄድ፣ከግለሰብ እስከ አገር የሚደርስ ጉዳት የሚያደርስና ከጉዳቱ ለማገገምም ጊዜያቶች ይወስዳል በማለት... Read more »
ኢኮኖሚና ባንክ፤ ባንክና ኢኮኖሚ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው። ባንክ የኢኮኖሚ ማደሪያ ብቻ ሳይሆን ምንጭም ነው። ኢኮኖሚ የባንክ ምሰሶ ብቻ ሳይሆን ዋልታና ማገርም ነው። በመሆኑም፣ አይነጣጠሉም። ልማት ያለ ኢኮኖሚ፤ ኢኮኖሚ ያለ ባንክ... Read more »
እያንዳንዱ ዘመን የራሱን የነበር ታሪክ አሻራዎች አትሞ ከሚያስተላልፍባቸው እጅግ በርካታ ብልሃቶችና መንገዶች መካከል ዜማዎችና መዝሙሮች ተቀዳሚ ተጠቃሾች ናቸው። ለምሳሌ፤ “ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ” የሚለውና በአራራይ የተቀናበረው የወቅቱ ብሔራዊ መዝሙር ሲደመጥ የንጉሠ ነገሥቱ... Read more »
የካቲት ሲብት ልቤን እንደመሸበር የሚያደርገው የሆነ ስሜት መጥቶ ይሞላዋል። የሆነ ነገር ሊያሳጣኝ የመጣ የሚመስለኝ ነገር ያለ ይመስል ከእግር እስከ ራሴ ይወረኛል፤ ከአስራ ምናምን አመት በፊት ያጣሁትን እያሰብኩ የካቲት ሲብት ሆዴ ይሸበራል። የካቲት... Read more »
ወዳጅነት ጥልቅ ነው፤ ወንድማማችነት ደግሞ የማይበጠስ ቋጠሮ፤ ኢትዮጵያውያንም ይሄው ወዳጅነታቸው ጥልቀቱ፤ የወንድማማችነታቸውም ቋጠሮው ጥብቀት በጉልህ የሚታይባቸው የታሪክ አጋጣሚዎች በርከት ያሉ ናቸው። በደስታ ኀዘናቸው፣ በከፍታና ዝቅታቸው፣ በሰላምና በጦር ድሎቻቸው፣… በሁሉም ገጾቻቸው የአንድነትና የመተባበር... Read more »
ቅርብ ወራጆች ዋና ዋና ፌርማታ ላይ የሉም። ረዣዥሙን የተሳፋሪ ሰልፍ የመቋቋም ትዕግስት የላቸውም።ቅርብ ዓላሚዎችና ቅብጥብጦች ናቸው። ትዕግስተኞች ያለሙበት ቦታ ለመድረስ ረዥም ሰዓት ተሰልፈው ባቡሩን ሲሞሉት ቅርብ ወራጆች የመጓዝ ዕቅድ ባይኖራቸውም ዘው ብሎ... Read more »
ከሶስት ዓመት በፊት፣ ገንዘብ ሚኒስቴር የግማሽ ዓመቱን የበጀት አፈጻጸም በማስመልከት ማክሰኞ፣ ጥር 28 ቀን 2011 ዓ.ም ሰጥቶት በነበረው መግለጫ፣ ከ102 መሥሪያ ቤቶች የአንድ ሺህ ፕሮጀክቶችን ዝርዝር ሒደት የሚያሳይ መግለጫ ወይም ፕሮፋይል ተሰናድቶ... Read more »