በአጽናፈ ዓለሙ ውስጥ የራሳቸውን ምህዋር ተከትለው በፀሐይ ዙሪያ ከሚዞሩ ከዘጠኝ በላይ ፕላኔቶች መካከል ሕይወት ላላቸው ፍጥረታት ለኑሮ ምቹ እንድትሆን ተደርጋ በልዕለ ኃያሉ ዲዛይነር የተመነደሰችው የእኛዋ ፕላኔት ምድር ናት። ታዲያ የሕይወት ማህደር ትሆን... Read more »
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ከ60 በመቶ የሚልቀው በምሽት ብልጭ የሚያደርጋት መብራት አጥቶ ዛሬም ከጭለማ ጋር ትግል ይገጥማል።አገሪቱ ውስጥ ያሉ አነስተኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች በኃይል እጥረት ፈተና ውስጥ ወድቀዋል።በመልማት ላይ ያለች አገር ናትና ሩቅ አስባ የገነባቻቸው... Read more »
ካለፉት ሶስት አመታት ወዲህ የሴራ ወይም የደባ ፖለቲካ ለውጡን ከማጠልሸት አልፎ በተወሰነ ደረጃ መጠራጠርንና ልዩነትን እየጎነቆለ ነው። በመንግስትና በሕዝብ መካከል መተማመን እንዳይኖር ሁሉንም ነገር ከሴራ ጋር ማጃመል እየተለመደ ነው። ውሳኔዎችንና አቋሞቹን በቁማቸው... Read more »
ፋሽስት ጣልያን ለአርባ አመት ዝግጅት አድርጎ በድጋሚ ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር በ1928 ኢትዮጵያ ላይ ወረራ ፈጸመ ። ማይጨው ላይ ኢትዮጵያውያንን በዓለም በተከለከለ የመርዝ ጋዝ ጭምር በመጠቀም አሸንፎ አገሪቱን ተቆጣጠረ ። ጦሩን ይመራ የነበረው ግራዝያኒ... Read more »
ኢጣሊያ የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ዓድዋ ላይ በኢትዮጵያ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀልና ኢትዮጵያን የቅኝ ግዛቷ የማድረግ የረጅም ጊዜ ምኞቷን ለማሳካት በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወረረች። ሚያዝያ 27 ቀን 1928 ዓ.ም አዲስ አበባን በመቆጣጠር፣... Read more »
84 ዓመታትን ወደ ኋላ መለስ ስንል ሁለቱን ባለገድል ወጣቶች እናገኛለን። አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶምን። ደግሞ ለወጣት ገድል! አላችሁ አይደል! በእርግጥ ኢትዮጵያ ዛሬም ሆነ ትላንት የባለ ብዙ ገድል ወጣቶች አገር ናትና አልተሳሳታችሁም። ታሪክ... Read more »
ወገኖቼ፣ ሁላችሁም እንደምታውቁት አገራችን በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ መዛባት ባስከተሏቸው ውስብስብ ችግሮች ውስጥ ትገኛለች። እነዚህን ውስብስብ እና ከፍተኛ ችግሮች ተቋቁሞ የገጠመንን ፈተና ለማለፍ ሁላችንም የየግላችን ስሜትና ፍላጎት ለጊዜው ወደጎን በመተው፣... Read more »
ከባለፈው ዓመት ጀምሮ በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በአሸባሪው ሕወሓት አማካይነት የተከፈተውን ጦርነት ተከትሎ በተከሰተ ሞት፣ መፈናቀል፣ ንብረት መውደም፣ በጠቅላላው የሰው ልጆች እንግልትና በአገር ሃብት ውድመት ደርሷል፡፡ በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያ ብዙ ስትፈተን ቆይታለች፤ በጦርነቱ... Read more »
በዚሁ ጋዜጣ በዚሁ አምድ ለውጡ ከባ’ተ አንስቶ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በተደጋጋሚ በምጽፈው መጣጥፍ ለውጡን ዳር ማድረስና ማሳካት የሞት ሽረት ጉዳይ ነው ስል ሞግቻለሁ። ምክንያቱም እንደ 1966ቱ፣ 1983ቱ፣ 1997ቱ እና 2010ሩ ሌላ... Read more »
እንባ ዝም ብሎ የሚወጣ ጎርፍ አይደለም። ስሱነትን፣ ማዘንን፣ መራራትን፤ ባጠቃላይ ሰበነክ መሆንን ሁሉ ይጠይቃል፡፡ የችግሩንም ታላቅነት መገንዘብና ከውስጥ ማስቀመጥን ይፈልጋል፡፡ ይህ ደግሞ ወደ ውጤቱ እንድናመራ ያደርገናል፡፡ በተለይም የምንፈልገውን ለማግኘት መስመሩ እርሱ ነው፡፡... Read more »