ያልተነቀለው የጽንፈኝነት እሾህ

በ2010 ዓ.ም በአገራችን የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በብሔር ብሔረሰቦች ስም ጽንፈኝነትን እየበጠበጡ ሲግቱን የነበሩት የጽንፈኝነት መምህሮቻችን “አፈር ነህ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ” ሆኖ ቃሉ ከእነጽንፈኝነታቸው ወደመጡበት ሰፈራቸው ተመለሱ። ጽንፈኝነት ያንገሸገሸው ሕዝብም የለውጡን መንግሥት... Read more »

የትናንቱን ላለመድገም…!

በአንድ አገር ሁለንተናዊ እድገትና የጋራ ብልፅግናን እውን ለማድረግ ጠንካራና ቅቡልነት ያለው አገረ መንግሥት መገንባት አስፈላጊ ነው። የአገራዊ ዕድገትና ብልጽግና ጉዞም አልጋ በአልጋ አይደለም። በከፍታና ዝቅታ፣ በውጣ ውረዶች የተሞላ፣ ጋሬጣ የበዛበትና በእልህ አስጨራሽ... Read more »

የትናንቱን ላለመድገም…!

በአንድ አገር ሁለንተናዊ እድገትና የጋራ ብልፅግናን እውን ለማድረግ ጠንካራና ቅቡልነት ያለው አገረ መንግሥት መገንባት አስፈላጊ ነው። የአገራዊ ዕድገትና ብልጽግና ጉዞም አልጋ በአልጋ አይደለም። በከፍታና ዝቅታ፣ በውጣ ውረዶች የተሞላ፣ ጋሬጣ የበዛበትና በእልህ አስጨራሽ... Read more »

በኢትዮጵያ ምድር ላይ አይሁን!!

ሰሞኑን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ አይሲድ ቀበሌ እጅግ አሰቃቂ እና ከሰብአዊነት ያፈነገጠ ድርጊት ተፈጽሟል። በማሕበራዊ ትስስር ገፆች በተንቀሳቃሽ ምስል ሲዘዋወር በቆየው እጅግ አሰቃቂ ድርጊት ሰው በእሳት ተቃጥሎ እንዲሞቱት ሲደረግ... Read more »

«ከፈተና ወደ ልዕልና፤» እንዴት… !?

 «ከፈተና ወደ ልዕልና፤» እንዴት… !? የብልጽግናም ሆነ የሌሎች ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ተጠናክሮ መውጣት ፋይዳው ለአገርና ለሕዝብ ሲሆን፤ በተቃራኒው የጠራ መስመር ከሌላቸው፣ በብልሹ አሠራር ከተተበተቡ፣ ከአገርና ከሕዝብ ይልቅ የግል ወይም የቡድን ጥቅም የሚያስቀድሙ... Read more »

በተስፋና ባልተቋጨ ጦርነት ውስጥ ያለው ብልጽግና

 እንደምን ሰነበታችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን አንባብያን፤ ሰሞኑን የብልፅግና ፓርቲ በአንደኛው ጠቅላላ ጉባኤው በ1ሺህ486 ድምፅ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ ሲመርጥ፤ በተጨማሪም አቶ አደም ፋራህን በ1ሺህ370 ድምፅ እንዲሁም አቶ ደመቀ መኮንንን በ970... Read more »

«አገሩን ለባለ አገሩ»

«…ለምን! ለምን! ሞተ!? ርዕሶቹን የተዋስኩት ከስልሳዎቹ ትውልድ ገናና ዝማሬዎች መካከል ከአንድ ሁለቶቹ ጥቂት ቃላትን በመዋስ ነው። ያ ቀስተኛና አብዮተኛ ትውልድ በስሜት ማዕበል እየተላጋ አቅጣጫው የጠፋበት የበጋ መብረቅ ብጤ ቢሆንም፤ ምኞቱና ትግሉ ግን... Read more »

አሳሳቢው ጉዳያችን!

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ላለፉት በርካታ ዓመታት ጥሩ ከሚባሉት ኢኮኖሚዎች መካከል እንደነበር በርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ምስክርነት ሲሰጡ ቆይተዋል። ይህ የኢኮኖሚ እድገት የሚጠበቀውን ያህል ዜጎች ከድህነት ማላቀቅ ያልቻለ፣ እና የሚፈለገውን ያህል የሥራ እድል... Read more »

ፈተና ያፀናው ፕሮጀክት!!

መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰማይ ስር አንድ የታሪክ ምዕራፍ ተከፈተ።በእለቱ፤ የአገሪቱ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ጣቢያዎች በሙሉ መደበኛ ስርጭታቸውን ለጊዜው ገታ አድርገዋል። ይልቁንም በይዘቱ ለየት ያለ ትልቅ፣ ትንሹን፣ የወንድ፣ ሴቱን፣ የተማረውን፣... Read more »

ሕዝብን ለምሬት የዳረገው የኑሮ ውድነት አዙሪት

በአገሪቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት አሁን አሁን የሸማቹን የመግዛት አቅም በእጅጉ አዳክሞታል። የኑሮ ውድነቱ እንደወትሮው ሁሉ እጅን በአፍ ላይ ከማስጫን ባለፈ ለአንድ ሰሞን ጉድ አንድ ሰሞን ነው ብለን የምንተወው... Read more »