ሉአላዊነታችንን አክብሩልን!

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገራት በተለየ ሁኔታ ሉአላዊነቷን አክብራና አስከብራ የኖረች አገር ስለመሆኗ ተደጋግሞ ይነሳል። ይህ እውነት የማይዋጥላቻው ቢኖሩም እንኳን እውነታውን መቀየር ግን የህልም እንጀራ እንደሚሆን ደግሞ የገባቸው ይመስላል። ኢትዮጵያ ሉአላዊነቷን አስከብራ የኖረች አገር... Read more »

ብልጽግና ሆይ ሰምተንሃል፤ አንተም ሕዝቡን ስማ!

ሰሞንኛው የብልጽግና ክራሞት ገዢያችን ብልጽግና ፓርቲ ጉባዔውን “በሰላም አጠናቆ” ገና ከጣመናው አላገገመም፡፡ “እንኳንም በሽልም ወጣህ” ብለን መልካም ምኞታችንን ብንገልጽ ዘግይቷል አያሰኝም፡፡ የፓርቲው ቤትኞች ስለ ወደፊቱ የሥልጣን ማረፊያቸው እየተጨነቁ፤ እኛ ግፉዓን ተገዢ ዜጎች... Read more »

“ባለ ዲግሪው ……ወይንስ … ባለ ዱላው. !!”

እንደምን አላችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢዎች:: በዛሬው ዝግጅቴ ከናንተ ጋር ቆይታ የማደርገው፣ በፈረደበት ሶሻል ሚዲያ ከሰሜን አሜሪካ እስከ አውሮፓና ኢትዮጵያ ድረስ ሲደሰኮርለት ለነበረው የአዲስ አበባው ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ ትንሽ ነገር ማለት... Read more »

ምክክራችን ለለውጥ ይሁን!

የሰውነት አንዱ መገለጫም፤ መነሻና መድረሻውም አገር ነው። ሰው ያለ ሀገር፣ አገርም ያለ ሰው ምንም ናቸው። ይሄ በዓለም ላይ የተጻፈ የሰው ልጅ ሁሉ የጋራ እውነት ነው። ዓለም ከዚህ የሚበልጥ እውነት የላትም። ሁሉም የሰው... Read more »

“የማይቆነጥጡት ልጅ …”

ዳግም ከበደ ኢትዮጵያውያኖች ስንፍናን የምንተችበት ጠንካራ አገላለፆች አሉን። ስንፍናን ብቻ ሳይሆን ከተግባር ወሬ የሚቀድመውንም እንዲሁ ሸንቆጥ አድርገን መስመር እንዲይዝ ለማድረግ የሚያስችል ጠንካራ ማህበራዊ ሂሶችን በተለያዩ መልእክት የማስተላለፊያ ዘዴዎች እንጠቀማለን። ይሄ የሺህ ዘመናት... Read more »

ከፈተና ወደ ልዕልና

ከፈተና ወደ ልዕልና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ መሪ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን አሁን ላለችው ኢትዮጵያም መሪ ሀሳብ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ። እንደአገር ተንከባለው በመጡና ፖለቲካው በወለዳቸው ሳንካዎች በብዙ ችግሮች ስንታመስ ከርመናል ይሄ ሁላችንንም... Read more »

ስልጣን ብቻ ሳይሆን አጀንዳም ወደ መሐል መጠጋት አለበት

ገዢው ፓርቲ ብልጽግና ከተመሠረተ ወዲህ የመጀመሪያ የሆነውን ጉባኤውን ሰሞኑን አካሂዷል፤ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት እና ምክትሎቻቸውን እንዲሁም የስራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል። ከስብሰባው በኋላ የተለያዩ ስሜቶች የተንጸባረቁ ሲሆን፣ ትኩረቴን የሳበው የብልጽግና ፓርቲ... Read more »

“HR 6600” በማር የተለወሰው መርዝ

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ልትጥለው ላሰበችው ማዕቀብ HR 6600 ፤”የኢትዮጵያ መረጋጋት ፣ ሰላምና ዴሞክራሲ ሕግ፤”(“Ethiopia Stabilization, Peace and Democracy Act”) የሚል መላዕካዊ ስም ሰጥታዋለች። ለኢትዮጵያ ሰላምን ፣ መረጋጋትንና ዴሞክራሲ የሚያመጣ ማዕቀብ ቢኖርማ እኛ... Read more »

ሰውነት ይከበር!

‹‹ማንም ቢሆን ወዶ ጠብ ውስጥ አይገባም›› ብሎ መደምደም አይቻልም። ምክንያቱም አንዳንዶች ጥጋብ መድረሻ አሳጥቷቸው ጠብ ውስጥ ይገባሉ። ይሄኔ ‹‹ማዘን ለተራበ ሳይሆን ለጠገበ ነው።›› ያስብላል። አንዳንዱ ከጎረቤቱ ጋር ይጣላል። አንዳንዱ ከቤተሰቡ፤ አንዳንዱ ደግሞ... Read more »

“አገር ታማለች፤ የሚያክማት ሕዝብ ነው”

አከራካሪው – “አገር ማለት ሰው ነው!”  በ2007 ዓ.ም ለዘጠነኛ ጊዜ በቤኒሻንጉል ክልል ለተከበረው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ድምቀት እንዲሆን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴያትር ጥበባት ክፍል ተማሪዎች አንድ ሙዚቃዊ ድራማ ተዘጋጅቶ የአሶሳን... Read more »