ገበያን ማዛባት፣ ሌላኛው የሽብርተኝነት መገለጫ

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ እንደምን ከረማችሁ? ይህንን ሰላምታ ያቀረብኩት በመጠፋፋታችን ብቻ አይደለም፤ በየሳምንቱ አዳዲስ አጀንዳዎችን ማስተናገድ የዘወትር ባህላችን እየሆነ በመምጣቱ ነው። እድሜ ለቴክኖሎጂ ወለዱ ማህበራዊ ሚዲያ ይሁንና አዳዲስ አጀንዳዎቻችን... Read more »

አገር ጠል ባለ አገሮች

አገሬን እንደ ተማሪ፤ ማነጻጸሪያው ይጥበቅም ይላላ አገሬን የማመሳስላት ከመደበኛ ተማሪ ጋር ነው። ተማሪ ይማራል፤ የተማረው ትምህርት ግቡን ስለመምታቱ ለማረጋገጥም በተርምና በሴሚስተር እየተፈተነ ዕውቀቱ ይረጋገጣል። አልፎ አልፎም ተማሪው ከተማረው ትምህርት ውጭ የንባብ ጥረቱንና... Read more »

መልስ አልባ ጥያቄዎች፣ አድማጭ አልባ ንግግሮች – እንዳኖሩን

የትዕግስትን ከፍታ በ«መታገስ ዋጋ አለው» ቃኝቶ የትዕግስቱን ጣፋጭ ፍሬ የሚያጣጥመው ኢትዮጵያዊ፤ ትዕግስቱ እንደ ሞኝነት፣ ጊዜ መስጠቱ እንደ ዝንጋኤ ሲቆጠርበት «ትዕግስትም ልክ አለው» ይሉትን ብሂልን ፈጥሮ የትዕግስቱን ልክ ማለፍ፣ የመከፋቱን ጫፍ መውጣት በዝምታ... Read more »

የሚኒስቴሩ አቋም ጥራት ያለው ተማሪ ማፍራት ያስችለው ይሆን?

የአንድ አገር እድገት የሚወሰነው በኢኮኖሚና በተማረ የሰው ኃይል ብዛት ነው። ለዚህ ደግሞ ተቋማዊ የሆነ አሠራርና ክትትል ያስፈልገዋል። በአገራችንም ዘመናዊ ትምህርት ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ የተማረ የሰው ኃይል ማፍራት ላይ ሲሠራ ቆይቷል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያው... Read more »

በዘመናችን ላይ ጀግና ሆነን ለመቆም ጊዜው አሁን ነው

በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዲዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ አገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም አገር የራሱ... Read more »

የመለያየት ግድግዳዎችን በእርቅ እናፍርስ፤ ሞታችንንም በፍቅር እንግደለው

በመካከሉ የመለያየት ግድግዳን ያቆመ ማሕበረሰብ እጣ ፈንታው ምን ይመስላችኋል? ያለፉት ታሪኮቻችን ሰላምን በማምጣት ረገድ ምን አይነት መልክ ነበራቸው? እንደ አገር እኚህን መሰረታዊ ጥያቄዎች መመለስ ይኖርብናል። ሆኖም እንደ አገር በርካታ ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉን።... Read more »

ጅራፉ ሕወሓት… !?

 የራሽያና የዩክሬን ጦርነት መጀመር ለሕወሓት ከመርግ የከበደ መርዶ ነው። ያው ለዓለም ሰላም፤ ለሰው ልጆች ደህንነት ፤ 3ኛው የዓለም ጦርነት በኒውክሌርና በሳይበር ታግዞ እንዳይቀሰቀስ፤ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዳይከሰት ሰግቶ ወይም አስቦ አይደለም።... Read more »

“ድመት መንኩሳ ….” እንዳይሆን

“ኢህአዴግ በቅርቡ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ በተለይ በአምስት ዓመቱ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተስፋ የተሰጠው የግብርና ዕድገት በ2004 ዓ.ም የታሰበውን ያህል ውጤት አለማምጣቱ፣ በዕቅዱ የሰፈሩ የልማት ሥራዎችን ለማሳካትና የልማት ሠራዊት... Read more »

የራሷን ቀብር አስፈጻሚዋ – “ታላቅ ሀገር”

ቀዳሚ መደላድል፤ ኢትዮጵያ የእምነትና የሃይማኖቶችን የኅብር ፀጋ የተጎናጸፈችና የቆነጀች ሀገር ስለመሆኗ ሕዝቧ፣ ታሪኳም ሆነ ቅዱሳት መጻሕፍት የጸኑ ማረጋገጫዎቿና ምስክሮቿ ናቸው። ምስክርነት ደግሞ በሦስት ዋቢዎች ስለሚጸና ተጠራጥሮ በይግባኝ መሟገቱ እጅግም የሚያዋጣ አይሆንም። እስታትስቲክሱም... Read more »

አገር – የጋራ አብሮነት ውጤት ናት

አገር ተብሎ በወል ስም ሲጠራ ብዙ ሀሳቦች ወደ አእምሯችን እንደሚመጡ እሙን ነው። ለምሳሌ ያህል “አገር ማለት ሰው ነው ሰው ማለት አገር ነው” ከሚለው አባባል አንስቶ እስከ “ወንዙ፣ ተራራው፣ አየሩና ሸንተረሩ” በሚሉ የተለያዩ... Read more »