ዓለም ተሰርቶ ያለቀ ምንም ነገር የላትም። ሁሉም ኩነት፣ ሁሉም ምኞት በጊዜ ሂደት ውስጥ እንዲፈጠር ሆኖ የተሰራ ነው። እኛም እንኳን ቀስ በቀስ የምንሰራ የጊዜ ባሪያዎች ነን። ከትናንት ዛሬ ሌላ ነን። ነገ ደግሞ... Read more »
ደላሎች ብዙ ወጪ ሳያወጡ ግን ደግሞ ላይ ታች ብለው፤ ወጥተውና ወርደው፤ አንዱን ካንዱ አገናኝተው ዋጋ ተምነው የማሳመን ሥራን በብዙ ሰርተው፤ ጠቀም ያለ ገቢ ያገኛሉ። ማንኛውንም የግል ንብረት ለመሸጥ ከደላላ ውጭ አይሞከርም። ቢሞከርም... Read more »
ሚዛን በማኅበረሰባችን ዘንድ ነጋዴውን ከሸማቹ፣ ባለሱቁን ከደንበኛው የሚያግባባ..የሚያስማማ መተማመኛ ነው። ገበያ ወይም ሱቅ ሄዳችሁ የገዛችሁት ስኳር ልክ መሆኑን ለማረጋገጥ ሚዛን ትጠቀማላችሁ፤ ግራሙና የገዛችሁት ዕቃ እኩል ሲሆን ያኔ እውነት በሆነ መንገድ ገንዘባችሁን ከፍላችሁ... Read more »
ዓለማችን በታላቅ ቀውስ ውስጥ ትገኛለች። የኃያላን ጉትቻ ከመቼውም ጊዜ በተለየ መልኩ እንደ እንዝርት እየሾረ ነው። በዚህ የክረት መጠን ከቀጠለ ተበጠሶ ጥፋት የማያስከትልበት ምንም ምክንያት የለም። የታላላቆቹ አገራት ፍጥጫ የኃይል ሚዛኑን ወደ አንደኛው... Read more »
በዚች ሀገር የ”100”፣ የሦሥት ሺህም ሆነ የሰባት ሺህ ዓመት ዘመናዊ ሆነ ጥንታዊ የአገረ መንግሥት ታሪክ እንደ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መንግሥት እና እንደዚህ ሕዝብ በኃይለኛ የውቅያኖስ ማዕበል (ሱናሚ ) መካከል እንደምትቀዝፍ ታንኳ ከየአቅጣጫው... Read more »
በአሁኑ ወቅት በፌስቡኩ መንደር መልካም እና ገንቢ እሳቤዎች የሚንሸራሸሩበትን ያህል በብዙ መልኩ የስነ ስርዓትና የስነ ምግባር ዝቅጠት ጎልቶና ተደጋግሞ ይታያል። በርካቶችም ጥላቻንና ስሜታዊነትን የሚሰብኩበት፤ ጦርነት የሚቀሰቅሱበት፤ ግለሰብን፣ ህዝብና አገርን የሚዘልፉና የሚያፈርሱ መልእክቶችን... Read more »
ቀዳሚ መንደርደሪያ፤ ግፈኞች ለበደል የሚፈጥኑት ሟች መሆናቸውን ስለማያስቡ ብቻም አይደለም። ሟችነታቸው ባይጠፋቸውም የግፋቸውን ጥም ለማርካት ሲሉ በደላቸውን እንደ ውሃ ስለሚጎነጩ ለፀፀት ጊዜ አይኖራቸውም። የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጡራን የሚለየው በጋራ በጸደቀ ሕግ መመራቱ... Read more »
በሰው ልጅ የዘመናት ታሪክ ውስጥ ብዙ ኩነቶች ይሄዳሉ ይመጣሉ። ሁሉም ባይሆኑም በሰው ልጅ ቁጥጥር ስር ሆነው የሚያልፉ ናቸው። ሆኖም አንድነትና መተባበርን ባህል ላደረገ ማህበረሰብ የትኛውም ችግር ከአቅሙ በላይ አይሆንበትም። በዘመናት የሰው ልጅ... Read more »
ከብልጽግና 1ኛ ጉባኤ በኋላ በተዘጋጁ ሕዝባዊ መድረኮች ያለልዩነት ዳር እስከ ዳር ጮክ ብለው የተደመጡ እሮሮዎች ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ ናቸው ። የደህንነትና የጸጥታ ጉዳይ ፤ ከእለት ወደ እለት እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት ፤... Read more »
እንደምን አላችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢዎች!! እንደተለመደው በዛሬው መጣጥፌ አንድ ሀሳብ ልሰንዝርና እናንተም በነፃው ሀሳብ አምድ ላይ ተወያዩበት:: ልክ እንደ ተፈጥሮ ሁሉ ሕዝቦችም ከተፈጥሮኖ ከታሪክ የሚመንጭ አንድነትና ልዩነት አላቸው:: ሕዝቦች ሁሉ... Read more »