የሀሳብ ዥዋዥዌ…!?

አንዳንድ ነገር በባህሪው እዚህና እዚያ መርገጥን፤ አንስቶ መጣልን፤ በሀሳብ መብሰልሰልን፣ መባዘንንና መቅበዝበዝን፤ ማለቂያ የሌለው የሀሳብ ድር ማዳወርን፤ ከፍ ሲልም የሀሳብ ዥዋዥዌ መጫወትን ግድ ይላል። በአገራችን እየተስተዋለ ያለውን አሳሳቢ የኑሮ ውድነት ባሰብሁ ቁጥር... Read more »

ሰላምን ለማስከበር ከሕዝብ ጋር መተማመንን መፍጠር ግድ ነው

 የሰላም ጉዳይ አገራዊ ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል። በሁሉም አቅጣጫዎች ሰላም ብርቅ ሆኗል። ሰላማዊ ነው የሚባል ክልል በአገሪቱ አለ ለማለት ያስቸግራል። በአሸባሪው ሕወሓት የተነሳ ትግራይ ክልል ጦርነት ውስጥ ከገባ ወደ ሁለተኛ ዓመቱ እየተዳረሰ... Read more »

“ተቀምጠን የሰቀልነውን፤ ቆመን ማውረድ አቃተን!”

ለርዕሱ የሰጠነውን ብሂል እንደተናገሩ የሚታመነው ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ (ከ144 – 1919 ዓ.ም) ናቸው። ብልህነታቸውና ፍትሕ አዋቂነታቸው ደምቆ የሚመሰከርላቸው እኒህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጎምቱ አባት ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ እስከ ዘመነ ዘውዲቱ ተከብረውና አንቱታን... Read more »

ለሕግ መከበር ቅድሚያ ይሰጥ

አንድን አገር አዘቅት ውስጥ ከሚከቱ ዋነኛ ምክንያቶች መካከል አጠቃላይ የሕግ መከበር እና ማስከበር ችግር ዋነኛው ነው፡፡ አጠቃላይ ሕዝብ ህግ ማክበር አለበት፡፡ ተገልጋይም ሆነ አገልጋይ፣ ሰባኪውም ሆነ ምዕመኑ፣ መምህሩም ሆነ ተማሪው የፓርቲም ሆነ... Read more »

የለውጥ ጉዞው በሃሳብ ልዕልና፣ የአገር ግንባታውም በመግባባት ይሁን

ዓለም በሁለት ጥንድ አስተሳሰብ ስር የወደቀች ይመስለኛል፤ ለምሳሌ፣ አገር በአንድ አይነት ሀሳብ ብቻ የሚገነባ የሚመስላቸው እና የተለያዩ ሀሳቦችን ወደ አንድ በማምጣት አገር መገንባት የሚቻል በሚመስላቸው ሰዎች። ርዕይ ያላቸውና አገር ለማቆም የሚተጉ ልቦች... Read more »

ኢትዮጵያ ትጣራለች

የኢትዮጵያዊነት ትርጉም ፍቺ ቅኔና ወርቁ ረቂቅ ነው። ኢትዮጵያውያንም አገራቸውን የሚወዱ፣ አገራቸው ተሻሽላና አድጋ ማየት የሚፈልጉ፣ ይህንንም ከልብ የሚመኙና ለዚያም የሚታገሉ ናቸው። ይህ ማለት ግን በዘርና በጎሳ ልክፍት የተለከፉ ጸረ ኢትዮጵያና ጸረ ኢትዮጵያዊነት... Read more »

‘ደላላ’ – “አራተኛው መንግሥት!?”

በአገራችን የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ተጃምለው የአብዛኛውን ኢትዮጵያዊ የዕለት ተዕለት ኑሮ አሳር እያደረጉት ነው። ከኢኮኖሚያዊ ቀውስነት ባሻገር ወደ መልካም አስተዳደርና ፖለቲካዊ ጥያቄ እያደገ ነው። በደምሳሳው የኢኮኖሚውን መዋቅራዊ ችግሮ አደባባይ አውጥተዋል። ንግድና ቀጣናዊ... Read more »

የሕዝብ ብሶት ገንፍሎ አደባባይ ሳይወጣ የሚጨበጥ ለውጥ ይምጣ

በቅርቡ አንድ ልብ የሚነካ ንግግር በአንድ የቴሌቪዥን መስኮት ተመለከትኩ። ‹‹በግድ ብሉ እያልኩ አሞላቅቄ ያሳደኳቸውን ልጆች ምግብ ፈልገው ሲያለቅሱ የምሰጣቸው አጣሁ›› የሚል። ንግግሩ የተደመጠው ከመኖሪያ ቀያቸው በአሸባሪው ሕወሓት ወረራ ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ ከሚገኙ... Read more »

እነሆ፡- ያ ሕልም አላሚ መጣ!”

አሳር በሌው ሕልመኛ፤ “ከሕዝቤ መካከል ዘጠና ዘጠኝ ከመቶ ያህሉ በተለያዩ የሃይማኖት ጥላ ውስጥ የተጠለሉ ናቸው” በማለት ለራሷ ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሕዝብ ጭምር አንድ ፐርሰንት ብቻ ገድፋና በእስታትስቲክ መረጃ አስደግፋ “ስሙልኝ፤ እወቁልኝ” ለምትለው... Read more »

የሰውነት ልካችን፣ የሞራል ከፍታችን ከወዴት አሉ?

እርግጥ ነው ይህ ያለንበት ወቅት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ያሉበት፤ በተሰራባቸው ቦታዎች ምርት በስፋት የሚታይበት (የእነ ዘይት ገበያ ቅጡን ቢያጣም)፤ በሥራ እና ቴክኖሎጂ ፈጠራው ዘርፍ የወጣቶች ተሳትፎ እየተበራከተ የመጣበት፤ የባንዲራ ግድባችን እፍታውን የፈነጠቀበት... Read more »