ብዙዎች ርቆ የተሰቀለን ተስፋ፣ ተደብቆ በተቀመጠ ዳቦ ይመስሉታል። በእነሱ እምነት የተደበቀውም ሆነ፣ የተሰቀለው ጉዳይ በጊዜው ከጥቅም ካልዋለ ፋይዳ ቢስ ይሆናል። እውነታውን እንመርምር፣ እንየው ካልን ደግሞ የእነሱ እሳቤ ከአንድ ጥግ ሊያደርስን ግድ ይላል።... Read more »
(ክፍል ሁለት) ትናንት በዚሁ አምድ ለንባብ በበቃው ክፍል አንድ መጣጥፌ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ሕወሓት በወልቃይት ፣ ጠገዴና ጠለምት የፈጸመውን በዘር ማጥፋትና በሌሎች ወንጀሎች ሊያቋቁም የሚችልን የጥናት ግኝት መነሻ አድርጌ የሽብር... Read more »
ኢትዮጵያውያን ከአራት ዓመታት በፊት የትህነግን አረመኔያዊ የአገዛዝ ሥርዓት ገርስሰው በመጣል አዲስ አስተዳደር ለመመሥረት ታላቅ ተጋድሎን አድርገዋል። ዜጎች የፍትሕ፣ የእኩልነት ጥያቄን አንስተው ለውጥ እንዲመጣ መነሻ በመሆናቸውም አሁን መንግሥት መሥርቶ አገሪቷን እያስተዳደረ የሚገኘውን የብልፅግና... Read more »
(ክፍል አንድ) “ሁሉም ጦርነቶች ሁለት ጊዜ ይካሄዳሉ ። አንደኛ በጦር ግንባር ፤ ሁለተኛ በአዎንታዊነት አልያም በአሉታዊነት ጥለውት በሚሔዱ ትዝታዎች ወይም ጠባሳዎች ፤ “ ይላል ታዋቂው ደራሲ ትውልደ ቬትናማዊ አሜሪካዊ ቬት ታንህ ንጉየን::... Read more »
ምግብ ነክም ሆነ ምግብ ነክ ያልሆኑ ምርቶች ዋጋ በፍጥነት መጨመሩን ቀጥሏል፡፡ ገና በዓል ሳይደርስ ሽንኩርት እንኳን በአቅሙ 40 ብር ገብቷል፡፡ እንዴውም አንዳንድ ቦታዎች ኪሎው እስከ 50 ብር እየተሸጠ ይገኛል፡፡ ይሄ የሽንኩርት ዋጋ... Read more »
መንደርደሪያ ቢሆነን…፤ የዛሬው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ የቀድሞው ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ፤ ከ1954 ዓ.ም በኋላ ደግሞ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዩኒቨርስቲ በመባል የሚታወቀው የአገሪቱ ታላቅና አንጋፋ የትምህርት ተቋም በየዓመቱ ተወዶና ተናፍቆ የሚጠበቅ የኮሌጅ ቀን የሚባል ዓመታዊ... Read more »
በቋንቋ እቅፍ ውስጥ ካሉ ሐረጋት መካከል «እንከን የለሽ» የሚለው አንዱ ነው። እውነትም እንዲህ የሚባል ከሆነ ይህንን ማዕረግ ሊጎናፀፉ ከሚገባቸው ቃላት አንዱና ቀዳሚው «ውይይት» መሆን አለበት። ምክንያቱም «ውይይት» ምንም ዓይነት እንከን ሊወጣለት ስለማይችል።... Read more »
ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ኢትዮጵያውያን ደግሞ እንደሕዝብ ከሌሎች የዓለም አገራትና ሕዝቦች ለየት የሚያደርጓቸው በርካታ ነገሮች መጥቀስ ይቻላል። አገራችን ኢትዮጵያ የራሳቸው ፊደልና የዘመን መቁጠሪያ ካላቸው ጥቂት የዓለማችን አገራት አንዷ ከመሆኗ በተጨማሪ በቅዱስ መጽሐፍት በተደጋጋሚ... Read more »
እንደምን አላችሁልኝ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወዳጆቼ፤ በቅርቡ በአገራችን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ምርጫ ተጠናቆ በቀጣይ ወራቶች ሥራቸውን እንደሚጀምሩ በጉጉት እየተጠባበቅን ነው። ባለፉት አስርት ዓመታት ሲንከባለሉ የመጡ ችግሮቻችን ቢቻል... Read more »
ዌኒስተን ቸርቺል እንደሚሉት፤ የማይቀየር ወዳጅም ሆነ የማይቀየር ጠላት የሚባል ነገር የለም፤ ምን ጊዜም የማይቀየረው የሰው ፍላጎት ብቻ ነው። ይሄንን ብሂል ብዙ ሰዎች ሲደጋግሙት እንሰማለን። ኮምጣጣው ያገሬ ሰው ግን ይህን አይቀበለውም፤ ይልቁንም፡- “ጠላትማ... Read more »