ስለቻይና በተነሳ ቁጥር ተደጋግሞ የሚጠቀስ የናፖሊዎን ቦናፓርት ነብያዊና አስገራሚ አባባል አለ፤ “ከእንቅልፏ ስትነቃ አለምን ስለምትገለባብጥ፤ ቻይናን ተዋት ትተኛ፤” የሚል። ቻይናም የናፖሊዎንን ትዕዛዝ የሰማች ይመስል ለ200 አመታት ሀሳቧን በኮንፊሺየስ ላይ ጥላ በሯን ዘግታና... Read more »
የያዘነው ወር ከአጋማሹ በኋላ የሚያስተናግዳቸው ጥቂት ሀይማኖታዊና ህዝባዊ በአላት አሉ። እነዚህ በአላት ሲከበሩ የኖሩ ናቸው፤ ወደፊትም ሲከበሩ የሚቀጥሉ ይሆናል። ሚያዚያ አስራ አራት የስቅለት በአል፣ በአስራ ስድስት ትንሳኤ በሀያ ሶስት አለም አቀፍ የላብ... Read more »
ዝክረ ሰሙነ ሕማማት፤ ይህ ሳምንት በክርስትና አማኒያን ዘንድ “ሰሙነ ሕማማት” [የሕማማት ሳምንት] በመባል ይታወቃል። ሳምንቱ ከሆሳዕና እስከ ትንሣኤ ያሉትን ቀናት የሚሸፍን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስን ለመያዝ የአይሁድ አለቆችና ካህናት የመከሩበት፤ እርሱን ካልያዙ እህል... Read more »
“ቅርስ እንደ ኩል” – የማዋዣ ወግ፤ ቅርስና ኩልን ምን ያገናቸኛዋል? ምንም አያገናኛቸውም። “እንደ” ተብለው በተነጻጻሪ አያያዥ መጣመራቸው ለርዕሰ ጉዳያችን ማዋዣነት ይበጁ ይሆን ብለን በማሰብ እንጂ አንዱ ከአንዱ ጋር የባህርይም ሆነ የተፈጥሮ ዝምድና... Read more »
ውለታ በብዙ መንገድ ይገለጻል። በተለይ ለአገርና ወገን ሲሆን ደግሞ ትርጉሙ ለየት ይላል። ሁሉም አገር የራሱ ጀግና አለው። እኛም ለአገራችን ውለታ የዋሉ በርካታ የቁርጥ ቀን ልጆች አሉን። ኢትዮጵያ ማንን ትመስላለች ቢባል ህዝቦቿን ከህዝቦቿም... Read more »
አገር የግለሰቦች አስተሳሰብ ናት። አገር የምትቆመው በእኔና በእናንተ በጎ ሀሳብ ነው። ዜግነት ከዚህ ውጪ ትርጉም የለውም። አሁን ላይ እኔና እናንተ የምንሆነው ነገር ነው የአገራችንን የወደፊት ዕጣ የሚወስነው። አገራችን ለእኛ ምቹና አስፈላጊ እንድትሆን... Read more »
ከለውጥ ማግስት በተለያዩ ኃይሎች መካከል መከፋፈል እና ግጭት እንደሚኖር የተለያዩ አገራት ተሞክሮዎች ያመላክታሉ። የዓለም አገራት ተሞክሮ እንደሚያሳየው የለውጥ ኃይሎች የሕዝብን ድጋፍ እስካገኙ ድረስ ለውጥን ለማምጣት ብዙም ሲከብዳቸው አይታይም። ችግሩ ከለውጡ ማግስት ያለውን... Read more »
(የመጨረሻ ክፍል – ከዓርብ እትም የቀጠለ) በዚሁ ሳምንት በእለተ ሐሙስ እና ዓርብ እትሞች በተከታታይ ባስነበብኋቸው መጣጥፎች፤ ሰሞነኛውና አስደንጋጩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የጥናት ግኝት ላይ ተመርኩዤ ሕወሓት በዘር ማጥፋት ጥርሱን የነቀለ... Read more »
ከእለት ወደ እለት እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል ፡፡ የምግብ እህል ፣ የቤት ኪራይ ፣ የነዳጅ ፣ የሸቀጣሸቀጥ ፣ ማዳበሪያ፣ የዘር እህል ወዘተ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመምጣቱ አብዛኛው ሕዝብ... Read more »
የብሂሉ ዳራ፤ ሰውዬው ሹም ነበሩ አሉ። ስማቸው ማን ነበር? ጊዜውስ መቼ ነው? አድራሻቸውና የሥልጣን እርከናቸውስ? ወዘተ. ለሚሉት ጥያቄዎች ሕዝባዊው የሥነ ቃል ምንጫችን መልስ ስለሌለው ታሪኩን የምናስታውሰው ከአፍ አፍ እያቀባበሉ በነበር ያስተላለፉልንን ተራኪዎቻችንን... Read more »