ለዘላቂ ሰላም ፊታችንን ወደ ምስራቅ በማዞር ተገቢውን ተሞክሮ እንቅሰም

የጋዜጠኛ ዘላለም መሉ የመጀመሪያ ስራ የሆነውን “ብር አዳዩ መሪ” መጽሐፍን በድጋሚ እያነበብኩ ነበር። መጽሐፉን አንብቤ ስጨርስ አዕምሮዬ አንድ ሃሳብ ማውጣት ማውረድ ጀመረ። ሐምሌ 27 ቀን 2010ዓ.ም ጂግጂጋ ከተማ ላይ የነበረውን ጭንቅ ተመልሼ... Read more »

የሴቶች ጉዳይ- የሁሉም ጉዳይ የሴቶች ጉዳይ- የሁሉም ጉዳይ

ይህንን ጉዳይ ለማንሳት ያስገደደኝን አጋጣሚ ላስቀድም። ሴት እንደመሆኔ መጠን ወርሐዊ ግዴታዬ ላይ ነበርኩኝና የሴት ንጽሕና መጠበቂያ አዘውትሬ ወደ ምገዛበት ሱቅ ሄድኩኝ ። ኢቭ ሞዴስ ስጠኝ ብዬ መቶ ብር ሰጠሁት እሱም የንጽሕና መጠበቂያውንና... Read more »

በአንድ አይነት ግጥም እና ዜማ ስለሀገራችን የምንዘምርበት ጊዜ ላይ ነን!

የኢትዮጵያ ታሪክ በብሄርና በጎሳ ቁርሾ ተጀምሮ ያቆመበት ጊዜ ላይ ነን። የኢትዮጵያ ታሪክ ፖለቲካ ወለድ በሆነ ጦርነትና አለመግባባት ተጀምሮ የቆመ ነው። የኢትዮጵያ ታሪክ ፍቅርና አንድነት በማጣት ያደፈበት ጊዜ ላይ ነን። የኢትዮጵያ ታሪክ የአንድነት... Read more »

መከላከያ ትኩረቱ ሳይከፋፈል ለግዳጅ ዝግጁ እንዲሆን

ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እንደ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ስራ የበዛበት በዓለም ስለመኖሩ አፍን ሞልቶ መናገር አይቻልም። ይህ ሰራዊት በዚህች ጥቂት ዓመት በብዙ ተግዳሮቶች ውስትጥ አልፏል፣ በከሃዲዎች ጀርባውን ተወግቷል፣ በራሱ ወገን ግፍ... Read more »

የቋጠሯችን ሁሉ መፍቻ

አራተኛው ዙር አገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐግብር በጉለሌ እጽዋት ማዕከል እጅግ በሚገርምና እጅን በአፍ በሚያስጭን ልምላሜንና ተስፋን በሚያጋባ መድረክ ተከናውኗል። ባለፉት ሶስት አመታት ከ18 ቢሊየን በላይ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን ዘንድሮ ደግሞ... Read more »

የኢትዮጵያ አሁናዊ አደጋ

ፈረንሳዊው የሒሳብ ሊቅ፣ የፊዚክስ ሊቅ፣ የፈጠራ ባለሙያ፣ ጸሐፊ፣ የሃይማኖት ምሁርና ፈላስፋ ብሌዝ ፓስካል፣‹‹ሰው የተፈጠረው ለማሰብ ነው “ይለናል:: እርግጥ ነው ሰው ማሰብ እንጂ አለማሰብን አይችልም:: አለማሰብ ራሱ ምን እንደሆነ ለማወቅ ማሰብ ይኖርበታል:: ሰው... Read more »

ለሀገራዊ ተልእኮ ውጤታማነት. . .

ሀገር በታሪክ በአንዱ ወቅት ችግር ውስጥ ትገባለች። ችግሩ ከቆመችበት የታሪክ ምእራፍ ሊያራምዳት፤ ወደ ኋላ ሊመልሳት ወይም በቆመችበት ሊያስቀራት ይችላል። ትልቁና ዋንኛው ጉዳይ ግን በችግር የማለፉዋ እውነታ ነው ። ይህንን እውነታ ያላለፈ ሀገርና... Read more »

አውራ አምባዎች – የሰላም ሠፈርተኞች

አንዲህም ይኖራል! “ላለፉት 50 ዓመታት ያህል አውራ አምባ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ የኖረ ማሕበረሰብ ነው። አንድም ጊዜ ተከሶም ሆነ ከሶ አያውቅም። ከግጭቶች ነፃ ምድር ነው። ይህ ሰላማዊ ማሕበረሰብ ለዓለምና ለሰው ልጆች ሁሉ የሚያስተምረው... Read more »

ከስህተቶቻችን መማር ለምን አቃተን?

ዛሬ ስለ ለውጥ ህግ እናወራለን:: የለውጥ ህግ የህይወት ህግ ነው:: የህይወት ህግ ደግሞ የአጠቃላዩ እንቅስቃሴአችን ህግ ነው:: ህይወት ሶስት ቀን ናት.. ትላንት ዛሬና ነገ :: ትላንት ዛሬን የምናደምቅበት ብዕራችን ነው :: ነገ... Read more »

የሀሰተኛ ትርክት መጨረሻ…

እንደ መውጫ ዛሬ በመውጫው መግባት ስለአሰኘኝ በመውጫው ገብቻለሁ። አንዳንዴ መውጫችን መግቢያም ሲሆን አቋራጭ ስለሚሆን ድካም ይቀንሳል። ጊዜም ይቆጥባል። በነገራችን ላይ ወደ ገደለው ለሚሉ የአራዳ ልጆችም ስል ጭምር ነው ማጠቃለያዬን ወይም መውጫዬን መግቢያዬ... Read more »