አልሸባብ በድህረ-ፎርማጆ ሶማሊያ እና ለኢትዮጵያና ለቀጠናው ስጋቶችና ተስፋዎች

ፀሀፊው በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ተመራማሪ ሲሆኑ ፅሁፉ የተጠቀሰው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ የፀሀፊው እንጂ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ሆነ ሌላ የትኛውንም ተቋም ሆነ ግለሰብ አይወክልም። 1. መግቢያ አልሸባብ እ.እ.አ... Read more »

ተስፋ ሰጪ መግለጫዎች እና ንግግሮች ወደ ተግባር ይቀየሩ

አገራችን አሁን ያለችበት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንድትገኝ በአገራችን ፖለቲካ ውስጥ ተፅዕኖ የማሳደር አቅም ያላቸው ግለሰቦች እና ቡድኖች የአንበሳውን ድርሻ ተወጥተዋል ብንል ማጋነን አይሆንም። የፖለቲካ ቡድኖች እና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ የማሳደር... Read more »

ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ ከጀግኖቹ አትሌቶች እንማር!

በኦሪገን፣ አሜሪካ አስተናጋጅነት በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ያስመዘገቧቸው አስደናቂ ድሎች አገራቸውን ያኮሩ፤ ዓለምንም ያስገረሙ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ አማካኝነት ባስመዘገበቻቸው 10 ሜዳሊያዎች (አራት የወርቅ፣ አራት የብር እና ሁለት... Read more »

“ሰማይ ይታረሳል…!”

 የጉዳያችን ማዋዣ፡- “በልሃ ልበልሃ!” የጥንታዊቷ ኢትዮጵያ የፍትሕ አካሄድ ሥርዓት እንደዛሬው እንዳልነበረ “ጥንታዊነቱ” ራሱ ለራሱ መልስ ይሰጣል። እርግጥ ነው፤ ዛሬን ከትናንት ጋር ማነጻጸሩ አግባብ ያለመሆኑ ባይጠፋንም አንዳንዴ ግን “አምሳያ ገጠመኞችን” ስናስተውልና ያለፉትን ዓመታት... Read more »

የአትሌቲክስ ቤተሰቡን ሳቅ የመለሰው ኦሪጎን ድል

ታላቁ አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ በአንድ ወቅት ይህን ብሎ ነበር፤ ‹‹ዓለም እንዲያውቀው የምፈልገው ሃገሬ ኢትዮጵያ በቆራጥነትና በጀግንነት እንደምታሸንፍ ነው››። ይህ አባባል ደግሞ በግብር የታየ በታሪክም የተመዘገበ ሆኖ ዘመናትን ዘልቋል። ቆራጥና ጀግና አትሌቶቿ... Read more »

የኑሮ ውድነት ከንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ዐፄ ምኒሊክ እስከ ዘመነ ብልጽግና

ክፍል ሁለት በክፍል አንድ ጽሁፌ የኑሮ ውድነት ከዳግማዊ ዐፄ ሚኒሊክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ እስከ ዘመነ ኢህአዴግ የነበረውን ለማየት ሞክሬያለሁ ። በዚሕ ጽሁፍ በዘመነ ብልጽግና ያለውን የኑሮ ውድነትና በመፍትሄው ዙሪያ አንድ ነገር ለማለት... Read more »

ክረምቱ የሰው አዝመራ የምናፈራበት ይሁን

በአገራችን የዘመናዊ ትምህርት መጀመር ኢትዮጵያ ከሌላው አለም ጋር እንድትተዋወቅ ብሎም ከተኛችበት ጥልቅ እንቅልፍ ነቃ ብላ ሌላው አለም የደረሰበትን እንድትረዳ ትልቁን በር ከፍቷል። ዛሬም ቢሆን በአግባቡ ከተጠቀምንበት ከተተበተብንበት የኋላቀርነት ውስብስብ ቋጠሮ ሊያወጣን የሚችለው... Read more »

«ላብ ደምን ያድናል»

የሁለት ሙያዎች ወግ፤ በተቀራራቢ ዲሲፕሊንና ሥነ ሥርዓት ራሳቸውንና አባላቱን ሳይንገራገጩ በመምራት አክብሮት ከተጎናጸፉ የዓለማችን ዕድሜ ጠገብ ተቋማት መካከል ሁለቱ የሚሊቴሪና የፍትሕ ኢንስቲትዩሽን በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ::ሁለቱ ነባር ተቋማት የሰው ልጅ ራሱን በቡድን አደራጅቶ መኖር... Read more »

ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ

ይህን ርዕሰ ጉዳይ በኢቢሲ ይሁን በፋና ባየሁና በሰማው ጊዜ ስለጉዳዩ አስተያየቴን ላካፍል ምክንያት ሆነኝ። ሕይወት ያላቸው ነገሮች ሁሉ ክብነት ያላቸው ናቸው። በሌላ አገላለጽ ክብነት ሕይወት ላላቸው ነገሮች መገለጫ ነው። ጠርዝነት፣ ጫፍነት፣ ሹልነት... Read more »

“አባባ” የመባልን የሕዝብ ፍቅር የተጎናጸፉት ንጉሥ

“ያልታደልሽ እንዴት ከረምሽ” ከመንግሥታዊ ሥርዓት መሸጋገሪያ “ጥቋቁር” ታሪኮቻችን መካከል ሁለቱ መገለጫዎች በእጅጉ የጎሉና ተደጋጋሚነት የሚታይባቸው ናቸው ። አንደኛው መገለጫ አሮጌውን ሥርዓት በነፍጥም ሆነ በብልጠት አስወግዶ መንበረ ሥልጣኑን የሚቆጣጠረው አዲሱ መንግሥት “ተሸናፊውን መንበር... Read more »